Page 1 of 1
ጠላቶቻችን ብዙ ናቸዉ፣ ዘንድሮም አልተዉንም፣ ጊዜ ይወስድ ይሆናል እንጂ ይገለጣል፡
Posted: 07 Aug 2024, 07:49
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያን ለምን እንደዚህ ጠሏት? ትልቅ ምርምር ይፈልጋል!
Re: ጠላቶቻችን ብዙ ናቸዉ፣ ዘንድሮም አልተዉንም፣ ጊዜ ይወስድ ይሆናል እንጂ ይገለጣል፡
Posted: 07 Aug 2024, 08:00
by DefendTheTruth
ቀነኒሳ በቀለ ሩጫን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣ ሩጫን መዋራትም ይችልበታል፣ አዋርቶኣት የምያሸንፋት ነዉ የምመስለዉ!
Re: ጠላቶቻችን ብዙ ናቸዉ፣ ዘንድሮም አልተዉንም፣ ጊዜ ይወስድ ይሆናል እንጂ ይገለጣል፡
Posted: 07 Aug 2024, 08:04
by DefendTheTruth
ሀይሌ የዘንዶርቹን ስያይ ምን ይለን ይሁን?
እንዴት ሆነን ነዉ እዚህ ደረጃ የደረስነዉ?