Page 1 of 1

ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 06 Aug 2024, 11:01
by Axumezana

Re: ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 06 Aug 2024, 11:48
by Abere

ተፀፅቻለሁ እያለ ነው። ወንጀል የፈጸመ ሁሉ በህግ መጠየቅ አለበት - እኔም ለህግ ለመቅረብ ሙሉ ተባባሪ እሆናለሁ - እራሴን በፍትህ ፊት ነጻ አወጣለሁ ነው የሚለው። ጥያቄው ትግራይ የተደበቁት ወንጀለኛ ወያኔዎች እና እነ አብይ አህመድ ለፍርድ ለመቅረብ ለምን ፍቃደኛ አልሆኑም? በህግ ተፈላጊ ወንጀለኞች ናቸው። ማይክ ሀመር ስር ስር ስለሄዱ ወንጀሉ አይቀርላቸው - በወንጀል ላይ ወንጀል እየጨመሩ ናቸው።ስብሃት ነጋ መቸ ነው ለእውነተኛ ህግ ቀርቦ ነጻነቱን የሚያስመሰክረው? :lol:

Re: ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 06 Aug 2024, 14:24
by Axumezana
በሶስት ቢላዋ መብላት! በኢህዲግ፥ በppና፥ በፋኖ!

Re: ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 07 Aug 2024, 14:33
by Abere
የዘረኝነት በሽታ በዐደባባይ እንደ ዛር እየገዘፈብህ ካልሆነ በስተቀር ለምን እውነተኛውን ከዳተኛ ቴዎድሮስ አድህኖምን አትጠይቀውም። ኢትዮጵያን ከድቶ በአለም አደባባይ እየዋሸ የትግራይ ህጻናትን በሃሺሽ እና በፕሮፓጋንዳ እሳት ውስጥ ሲማግድ የነበረውን ወንጀለኛ። ምርጥምርጡን ለህጻናት ሳይሆን ገዳይ ገዳዩን ነበር ሲያድል የነበረው። የህጻናት ወታደር የሚያበረታታ የኢትዮጵያዊንት ስም እና መብት በመጠቀም አገሩን የከዳ ወንጀለኛ ነው - ቴድሮስ አድሃኖም።

Re: ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 07 Aug 2024, 16:01
by Axumezana
ቴድሮስ is a successful & model leader for the black and the third world!

Re: ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 07 Aug 2024, 16:26
by Abere
:lol:
FYI, he is wanted for his crime of genocide Amhara. He is a notorious criminal for coerced (but insidiously hidden) sterilization of Amhara women. He gave birth os kids like a rat, but he denied million Amhara women that right. I hope he will face justice someday.
Axumezana wrote:
07 Aug 2024, 16:01
ቴድሮስ is a successful & model leader for the black and the third world!

Re: ከዳተኛው ገዱ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችባቸው ችግሮች ዋናው ተጠያቂ ነው!

Posted: 07 Aug 2024, 20:44
by Axumezana
Abere come to your senses, your blind hatred toward Tigray & Tigrayans is causing you to be disoriented by the false propaganda. You blame Dr. Tedhros for the two million Amhara missed from the sensus or for the family planning activities that have implemented through out Ethiopia during his time & going on until today. I am sure you could have celebrated his world wide achievements if he was an Amhara.