Page 1 of 1

የቸኮለ ጅብ ቀንድ ይነክሳል፣ ቀስ ማለቱ ይበጃችዋል።

Posted: 06 Aug 2024, 08:38
by DefendTheTruth
የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ቀነሰ በማለት ጩሀቱ ጦፎዋል፣ ከስንት ተነስቶ ስንት ገባ ስትሉዋቸዉ ደግሞ እንደመልስ የምሰጡን ከ120 ብር በዶላር ተነስቶ አሁን 114 ብር ገባ ይሉናል። ግራ ገባንና ከ120 ወደ 114 ቀነሰ ነዉ ወይስ ጨመረ ነዉ ብለን መልሰን ስንጠይቅ የምናገኘዉ መልስ ያዉ የተለመደዉ የስድብ ናዳ ነዉ፣ ግራ ገብቶን ቁጭ ብለናል።

እንግዲህ ተረቱን እያስታወስን ዝም ማለት ብቻ ነዉ ምርጫችን። እነሱም ቀንዱን በርትቶ ይንከሱት፣ ማመንዥጉን ከቻሉበት!