Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14853
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Abere » 06 Aug 2024, 08:30

Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች። :lol:

The corridor economy has to use digital currency, because Wuta-Neqai and Ponzi schemer, never had a single tangible business enterprise other than fraudulent talks will say so. Do not be surprise to hear from some with የማይዳሰስ፤የማይጨበጥ business in his life
.

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Meleket » 06 Aug 2024, 10:25

ምርጥ ዜጎች እንዲህም ሃሳቦችን ያፈልቃሉ https://www.ethiopianreporter.com/132088/

የምላስና የሰምበር አርበኞች ደግሞ የሃሳብ ኣፍላቂዎችን እንከን ለማግኘት ሽር ጉድ ይላሉ። በስሜታዊነት ዬሚመልስላቸው ስሌለለ እንጂ፡ ትጉ ዜጎችን ለማሸማቀቅ ያማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
:mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 14853
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Abere » 06 Aug 2024, 10:51

ኧረ ዘንዘሪጡ፤ኧረ ዘንዘሪጡ፥
ክሪሚያ እንደትነች? ወጣች ዎይ ከዲጡ?

አቶ ዘሌንስኪ - ምን አትርፎ ይሆን?
ውታፍ ተነቅሎለት እንዳይሆን እንዳይሆን።

ዳንዔል ዘንዘሪጡ ክፉኛ ለክፎሃል፤
አፍህ ላይ ስናይህ ሱኳር አልሶሃል። :lol:

Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:25
ምርጥ ዜጎች እንዲህም ሃሳቦችን ያፈልቃሉ https://www.ethiopianreporter.com/132088/

የምላስና የሰምበር አርበኞች ደግሞ የሃሳብ ኣፍላቂዎችን እንከን ለማግኘት ሽር ጉድ ይላሉ። በስሜታዊነት ዬሚመልስላቸው ስሌለለ እንጂ፡ ትጉ ዜጎችን ለማሸማቀቅ ያማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Meleket » 06 Aug 2024, 11:10

የወሎ ሊቃዉንት የዜማ ቅኝት ፈርጦች መሆናቸውን እናውቃለን። ከዚህ ባሻገር ግን እንዲህ ዓይነት ጸረ ወራሪ የምላስና የሰምበር አርበኞችና ገጣሚዎች ከወሎ መፍለቃቸው እጂግ አስገርሞናል ኣስደምሞናልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች :mrgreen:
Abere wrote:
06 Aug 2024, 10:51
ኧረ ዘንዘሪጡ፤ኧረ ዘንዘሪጡ፥
ክሪሚያ እንደትነች? ወጣች ዎይ ከዲጡ?

አቶ ዘሌንስኪ - ምን አትርፎ ይሆን?
ውታፍ ተነቅሎለት እንዳይሆን እንዳይሆን።

ዳንዔል ዘንዘሪጡ ክፉኛ ለክፎሃል፤
አፍህ ላይ ስናይህ ሱኳር አልሶሃል። :lol:

Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:25
ምርጥ ዜጎች እንዲህም ሃሳቦችን ያፈልቃሉ https://www.ethiopianreporter.com/132088/

የምላስና የሰምበር አርበኞች ደግሞ የሃሳብ ኣፍላቂዎችን እንከን ለማግኘት ሽር ጉድ ይላሉ። በስሜታዊነት ዬሚመልስላቸው ስሌለለ እንጂ፡ ትጉ ዜጎችን ለማሸማቀቅ ያማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
:mrgreen:

Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Odie » 06 Aug 2024, 11:28

Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:25
ምርጥ ዜጎች እንዲህም ሃሳቦችን ያፈልቃሉ https://www.ethiopianreporter.com/132088/

የምላስና የሰምበር አርበኞች ደግሞ የሃሳብ ኣፍላቂዎችን እንከን ለማግኘት ሽር ጉድ ይላሉ። በስሜታዊነት ዬሚመልስላቸው ስሌለለ እንጂ፡ ትጉ ዜጎችን ለማሸማቀቅ ያማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
:mrgreen:
……………….
የኮሪዶር ልማት በጣም አጥጋቢ ልማት ስለሆነ እያንዳንዱ ዲያስፖራና አገር ቤት ያለ ኢትዮዽያዊ በመኖርያውና በአካባቢው እንዲደግመው ያገባም በትዳሩ ውስጥ የኮሪደር ልማት እንዲጀምር ለአገር ወዳድ ሁሉ ጥሪ ቀርቧል!
የኮሪደር መንገዶች ለጎርፍ መሄጃ ያለተስራላቸው ውሃ እንዲያቁሩና ችግኝ መትከል እንዲያስችል ነው!!!!
ከኮሪደር ልማት አስተባባሪ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Horus » 06 Aug 2024, 13:39

መለከት ስለ መስኖ አርሻ እድገት ስላጋራሃው ድንቅ ጽሁፍ (creative idea) ስላመስግንህ ማለፍ አልችልም። እኔ ከዚህ ቀደም እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ደጋግሜ የኢትዮጵያ ወደ ፊት ስልጣኔ የውሃ ስልጣኔ ነው ብያለሁ ፤ ዛሬም አቋሜ ነው። የውሃ ስልጣኔ በሚለው ግዙፍ ጽንሰ ሃሳብ (concept) የተጠቀለሉት ብዙ መስኮችን እዚህ መዘርዘር አያሻም።

አሁን ያለንበት ዘመናዊ ስልጣኔን የቀረጹት 7 ጥሬ እቃዎች ወይም የተፈጥሮ ሃብቶች ናቸው ።
1ኛ ውሃ
2ኛ አሸዋ
3ኛ ጨው
4ኛ ብረት
5ኛ መዳብ
6ኛ ዘይት (ፔትሮ)
7ኛ ሊቲየም
እነዚህ 7 ጥሬ እቃዎች በእልፍ አዕላፍ የምርትና ጥቅም አይነቶች እንዴት እንደ ተፈበረኩ መዘርዘርም እዚህ አያስፈልግም ። ለምሳሌነት ያነሳኋቸው የውሃ ሃብታችን ቁጥር 1 የአለም ጥሬ እቃ እነደ ሆነ ለምሳየት ብቻ ነው ። ዛሬ ላይ ነጭ ወርቅ የሚባለው ሊቲየም ስህተት ነው። ሟቹ የኢትዮጵያ ወዳጅ ፒዬቶሮ ሳሊኒ የአባይን ውሃ ነው ነጭ ወርቅ ብሎ የሰየመው! ስለ ውሃ ጥሬ እቃነት ከሱ በበለጠ የሚያውቅ ሰው እንዴት ይኖራል ። ሕይወቱን ሙሉ ውሃን ወደ ክሬንቲ ሲለውጥ ስለኖረው ። ስለሆም አይደለም የመጠጥ ውሃ ለአለም መሸጥ፣ አይደለም ኤሌክትሪክ ላፍሪካ መሸጥ የኢትዮጵያን እርሻ፣ አረንጓዴ ኢንዱስትሪና ጠቅላላው የኢትዮጵያ ካልቸርና ስልጣኔን ወደ ፊት የሚነዳው ውሃ ይሆናል ።

አበረ፣
ክሪፕቶ ገንዘብ ኤርሚያስ ከሚሰራው የተለየ ነገር ነው ። ክሪፕቶ ገንዘብ ባንክና ማንኛው ማዕከላዊ ተቋሞችን ፣ ደላሎችን ፣ የልውውጥ ውል አስማሚዎችን አስወግዶ ሁለት የማይተዋወቁ እና የማይተማመኑ ሻጭና ገዥ በየቦታው በተበተኑ ኮሚዩተሮች አማካይነት የግብይት መዝገብ መያዣ የኮሚዩተር ፕሮግራም ወይም ቺፕ ነው። ቢጥኮይን ኔትወርክ መንግስትና ባንክን የሚቃወሙ የእኩያሞች (peer-to-peer) ግብይት ስርዓት ሲሆን የዚያ ገበያ መተግበሪያው ብሎክቼይን ቴክኖሎጂ (W3) ገና ተሰርቶ እንኳ አላለቀም ። W3 ማለት ከበይነ መረብና ከማህበራዊ ሚዲያ ቀጥሎ እየመጣ ያለ የመረጃዎች መረብ ብቻ ሳይሆን የቁሳቁሶች መረብ ወይም ት ስ ስ ር ማለት ነው። ኢትዮጵያ አይደለም token economy ኤሌክትሮኒክ ኢኮኖሚ እንኳን አልደረሰችም ። ስለዚህ አንድ የንግድና የኢንቨስተመንት ባንክ የሚያቋቁም ሰው የክሪፕቶ ገንዘብ ቀጥታ ተቃራኔው ስለሆነ ኤርሚያንስ የመውቀስ ፍላጎትህ ጠንካራ ቢሆንም እነዚህ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እንድታውቃቸው ብዬ ነው !

ኬር

Abere
Senior Member
Posts: 14853
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Abere » 07 Aug 2024, 09:41

ሆረስ፤

ኤርምያስ ይህን ማድረግ እንደማይችል አውቃለሁ። ለነጻ የገንዘብ ግብይይት ድምጽ ነኝ እያለ ከአብይ አህመድ በላይ እየጮኸ ስለሆነ ይህንንም ሊያራምድ ይችላል እንጅ አቅሙም ገንዘቡም እኮ በመደበኛው ግብይይት ተቋማት ያለው አይመስለኝም። ብዙዎች አሴቱ ኑሯቸው ሳይሆን ምላሱ እና accessሱ ላይ አሴት እንዳላቸው ነው የሚገምቱት። ደረቅ ቼክ እንደሚሉት ደረቅ ኢንቨስተር ናቸው ጠጋብለው እጃቸው እንድረጥብ ይፈልጋሉ። ኤርምያስ የዚያ ሰው አይነት ይመስላል።
Horus wrote:
06 Aug 2024, 13:39

አበረ፣
ክሪፕቶ ገንዘብ ኤርሚያስ ከሚሰራው የተለየ ነገር ነው ። ክሪፕቶ ገንዘብ ባንክና ማንኛው ማዕከላዊ ተቋሞችን ፣ ደላሎችን ፣ የልውውጥ ውል አስማሚዎችን አስወግዶ ሁለት የማይተዋወቁ እና የማይተማመኑ ሻጭና ገዥ በየቦታው በተበተኑ ኮሚዩተሮች አማካይነት የግብይት መዝገብ መያዣ የኮሚዩተር ፕሮግራም ወይም ቺፕ ነው። ቢጥኮይን ኔትወርክ መንግስትና ባንክን የሚቃወሙ የእኩያሞች (peer-to-peer) ግብይት ስርዓት ሲሆን የዚያ ገበያ መተግበሪያው ብሎክቼይን ቴክኖሎጂ (W3) ገና ተሰርቶ እንኳ አላለቀም ። W3 ማለት ከበይነ መረብና ከማህበራዊ ሚዲያ ቀጥሎ እየመጣ ያለ የመረጃዎች መረብ ብቻ ሳይሆን የቁሳቁሶች መረብ ወይም ት ስ ስ ር ማለት ነው። ኢትዮጵያ አይደለም token economy ኤሌክትሮኒክ ኢኮኖሚ እንኳን አልደረሰችም ። ስለዚህ አንድ የንግድና የኢንቨስተመንት ባንክ የሚያቋቁም ሰው የክሪፕቶ ገንዘብ ቀጥታ ተቃራኔው ስለሆነ ኤርሚያንስ የመውቀስ ፍላጎትህ ጠንካራ ቢሆንም እነዚህ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እንድታውቃቸው ብዬ ነው !

ኬር[/color][/b]

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Ermias Amelga may soon recommend cryptocurrency to Abiy Ahmed - hahaha አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት፤ መጽሀፍ አጠበች።

Post by Meleket » 08 Aug 2024, 04:29

"መሆንና መምሰል
ለየቅል ለየቅል"

ናቸው ብለን ብንል
ለዚህ ለወሎ ጅል
ለዚህ የደስዬ(ደሴ) ቂል
በሱ ስሌት ደግሞ መምሰል ያስወነጅል
:mrgreen:
Abere wrote:
07 Aug 2024, 09:41
ሆረስ፤

ኤርምያስ ይህን ማድረግ እንደማይችል አውቃለሁ። ለነጻ የገንዘብ ግብይይት ድምጽ ነኝ እያለ ከአብይ አህመድ በላይ እየጮኸ ስለሆነ ይህንንም ሊያራምድ ይችላል እንጅ አቅሙም ገንዘቡም እኮ በመደበኛው ግብይይት ተቋማት ያለው አይመስለኝም። ብዙዎች አሴቱ ኑሯቸው ሳይሆን ምላሱ እና accessሱ ላይ አሴት እንዳላቸው ነው የሚገምቱት። ደረቅ ቼክ እንደሚሉት ደረቅ ኢንቨስተር ናቸው ጠጋብለው እጃቸው እንድረጥብ ይፈልጋሉ። ኤርምያስ የዚያ ሰው አይነት ይመስላል

Post by Abere » 08 Aug 2024, 10:22

ካልጠበቁት ቦታ ውሎ ሲገኝ ሰው፤
ስንዴ ዘርቶ እንክርዳድ እንደ አበቀለው፤
እንደ ዐባላ መሬት ሀቅ መቅበር ነው።

ደቁነህ ቀሥሰህ ስንል ታስምራለህ፤
ጥንቆላ ይዘሃል ዘንዘሪጡ ለክፎህ።

ጠጠር ነው የጣልከው ወይስ መጫኛ
የምትቀባጥረው ሰለ ሰው መገኛ።

ይህ ሰው ውሎዬ፤ ይኸ ሰው ጎንደሬ፤ ይኸ ሰው ወለጋ - እያሉ መገመት፤
አይደለም ዐዋቂነት- አይፈልቅም ከዕውቀት
ይታለባል እንጅ ከድንቁርና ላም ከድንቁርና ላም ጥገት፤
እየላሰች በአፏ አሞሌ ቀርቦላት።

ሰፈር የሚጠራ የሰፈር ደብተራ ዘንዘሪጡ ለክፎት፤
ሞገሱን ቅባቱን ክህነቱን ገፎት፤
ያስለፈልፈዋል ምስ አደርጎ አቅርቦ ስኳር በአፉ አልሶት።

መምስል እና መሆን ነዎይ? መሆን መምሰል ነዎይ- ምን አይነት እየዬ፤
ጉድፍ የፈልጋል ዐይኑ ግንድ እያየ።

Meleket wrote:
08 Aug 2024, 04:29

Post by Meleket » 09 Aug 2024, 02:29

ሃቅ ኣይቀበርም ኣይዘው መቃብር፡
ዘላለም ይኖራል እውነት ሲመሰክር።

ወንድሜ Abere የተወናበደው፡
ቃላቶቹ ሁሉ ይገማሉ ምነው?

ጥንቆላ ምንቆላ ዘንዘሪጡ ማለት፡
ጠጠርም መጫኛም ወዘተርፈ ማለት፡
እንዲያው በደፈናው የባዕድ ኣምልኮት፡
ኣይሰራም እኛጋ በኤርትራውያን ቤት።

ኤርትራዊ እንደሆን ጠንቅ-ዋይ ይጠየፋል፡
መንፈሳዊ ሃይሉን ከጥንት ኣካብቶታል፡
በቅዱስ መንፈሱ እኩይ ያደባያል፡
ታሪኩ በሙሉ ይህንን ያሳያል፡
እውነት ሊመሰክር በፈጣሪ ምሏል።

Abere wrote:
08 Aug 2024, 10:22

Post Reply