Page 1 of 1

ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 08:24
by DefendTheTruth
ዉድ ወንድማችን መለከት፣ እህታችን በለማለቴ ይቅርታ ይደረግልኝ፣ ይሆናሉ ብዬ ስለገመትኩኝ ነዉ።

ቅን አስተሳሰብ ያሎት ስለምመስሉን እና ቅን አስተሳሰብ በዚህ ፎረም ላይ በማካፈል ስለምታወቁ፣ እኛም የአቅማችንን ና የመሰለንን ቅን አስተሳሰባችንን (ምልከታችንን) ልናጋረዎ ወደድን፣ ፍቃዶ ሆኖ ከሰሙን።

ኤርትሪያ እደገት የምባል ነገር ያጣችዉ አገሯን ከወረረ ለመጠብቅ ብላ ነዉ ብሎናል፣ ወረረዉም ደግሞ ከሌላ አካል ሳይሆን፣ ከራሱ ከ30 አመት በፊት አገርዎ ነፃ ሆንኩኝ ከምትለዉ አገር ወይም አካል መሆኑን እርሶም አልሸሸጉም፣ የተሳሳትን ነገር ከለ አርሙን በደስታ እንቀበላለን።

አገሮትን ነፃ አዉጥቶ 20 አመት ና ከዚያ በላይ ነፃ ከወጡበት አከል ራሱ መልሶ አገሮዎትን ስጠብቁ ኖሩ ማለት እንዴት ነፃ ወጡ ለማለት ያስደፍራል? ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን?

የሆነ ነገር ግልፅ አይደለም እዚህ ላይ።

የለበለዚያ ነፃነቱ ሙሉ ሳይሆን የጎደለ መሆን አለበት፣ እንደ ቅን አስተሳሰባችን።

ይህ ጉድለት መቼ ነዉ የምነሰዉ ና ኤርትሪያ ወደ የተሟላ የእድገት ጎዳኗዋ የምትገበዉ? ለዚያስ ምን ዋስትና አለ? እርሶ ያሉት ዲማርኬሽን ነዉ? እኔ እንደ ቅን አስተሳሰቤ ያ ዋስትና የምሆን አይመስለኝም። ጥርጣሬ አለኝ። የተዘባ ነገር የለ ይመስለኛል። እሱ ከልተስተካከለ የኤርትሪያ ስጋት የምቀጥል ይመስለኛል፣ አሁን ለለፉት የበከኑ 20 አመታት እንቆጫለን፣ ከ20 አመት ቦኋላም እንዲሁ ለለፉት 40 አመታት ብለን እንዳንቆጭ ምን ዋስትና አለን?

እርሶ እንደ አስታዋይ ሰዉ፣ የበሽታዉን ምልክቱን ትቶ ለምንድነዉ መንስዔዉን የማያክሙት? ለእርሶ እዉቀት ይህ ነገር የምከብድ አይመስለንም። ስምፕተሙን ትሪዕት እያደረጉ ከመኖር ጨክኖ መንስዔዉን ፈልጎ መስወገድ የተሻለ ብልህነት ይመስለናል፣ በእኛዉ በኢትዮጵያዊያን የመሓል ና የመስመር ዳኞች ምልከታ ና ጨዋነት። ለስህተታችን አስቀድመን ይቅርታ እየጠየቅን፣ ከስህተታችን እንደምንማር አስቀድመን ቃል እንገባለን።

አንድ የአገሬ ሰዉ አባባል አለ፣ በአፋን ኦሮሞ ነዉ፤
ህን ታኔ ክርስትናን በዳሳ ለመተ ካሳ
፣ ይላል። ትርጉሙም
የበዳሳ ክርስትና በዚህ ዙር ስለልተሳካ እንደገና አንሱት
የምል ምክር የምመስል አባባል ነዉ።

እኔም በበኩሌ እርሶዎ ራሷ ካሉት በመነሳት ስገመግም፣ የኤርትሪያ ነፃነት ጉዳይ የጎደለዉ ነገር እንደለ ይሰማኛል፣ ስለዚህ እንደገና ተመልሶ እንዲያጤኑት በታላቅ ትህትህና እጠያቃለሁ፣ ለእኔ ብሎ ሳይሆን ለራሱ ወንድም ና እህት ለሆነዉ የኤርትሪያ ሕዝብ ወገኔ ስባል።

እስከዚያዉ ድረስ እርሶን ና የተቀረዉን ወንድም ና እህት የኤርትሪያ ሕዝብ (ከሻቦች በስተቀር) ይመቾት እንላለን!

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 08:42
by Affable
I like what I read. Meleket will have a hard time discrediting it. Anyway I wait.

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 09:14
by Digital Weyane
ውድ ጨዋው ትግራዋይ ዎንድማችን DefendTheTruth,

ከስምንት ሞቶ በላይ ግድቦችን ገንብታ በምግብ ራሷን የቻለች ሀገር አላደገችም፣ በተቃራኒው አንድ ህዝቧ በረሃብና በቸነፈር እየረገፈ ባለበት ወቅት የመዝናኛ ፓርክ የገነባች አገር አደገች፣ ተለወጠች፣ በለፀገች፣ በሀብት ተጥለጠለቀች፣ ተዐምር ሠራች፣ ሰላም ሰፈነባት፤ እኩልነት ተረጋገጠባት፣ ወዘተ የሚለውን የወያኔ የማደናገርያ ፕሮፓጋንዳ መሬት ላይ ያለውን ሃቅ የሚገልፅ አይደለም። :roll: :roll:

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 10:10
by Dama
Affable wrote:
06 Aug 2024, 08:42
I like what I read. Meleket will have a hard time discrediting it. Anyway I wait.
It looks an innocent query but it is judgemental

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 10:17
by Meleket
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 08:24
... ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን? ...
ኣዎን ኣይጨምርም። (አራት ሚልየን ነጥቦች)

ዓለም ላይ እኩይ አስተሳሰብ ያላቸው አካላት እስካሉ ድረስ ከስጋት ውጪ የሆነች ሃገር በፍጹም ዬለችም። በመሆኑም ይህንን ሃቅ ጠንቅቀው ያወቁ ያገራችን ጀግኖች “ወትሩ ድልዋት ንኩሉ እንተታት!” በሚል መርህ ይመራሉ። ትርጓሜዉን ተወደ ትግራይ ያሉ የክልልዎ ወይ የሃገርዎ ዜጎችን እስቲ ይጠይቁ። በትርጓሜያችን ስጋት እንዳያድርብዎ። ለጨዋታ ያህል ነው
:mrgreen:

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 10:54
by DefendTheTruth
Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:17
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 08:24
... ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን? ...
ኣዎን ኣይጨምርም። (አራት ሚልየን ነጥቦች)

:mrgreen:
እናመሰግናለን፣ አቶ መለከት፣ ያም ትልቅ ስጦታ ነዉ ለኢትዮጵያ አገራችን።

በስጋት ለመኖር ምን ይጨምር ተብሎ ነዉ ታዲያ የተቀሩት ነፃ አዉጪዎቻችን ወደዚያዉ ጉዙ የምያደርጉት?

ይህን ስንት ና ስንት ሚሳይል ገዝተን መከላከል ያቃተንን የነፃነት ወጀብ ይህ የእርሶ አባባል በቃልት ብቻ ገደል ከቶታል ማለት ይቻላል፣ ትልቅ ዉለታ ነዉ ለኢትዮጵያ።

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 11:42
by Affable
ያንን መልስ ኢሳያስ አፈወርቂ ይወደዋል። የሱ ፅሁፉ ነው። ሁሌም “እኩይ” ህዝቦች አሉ ብሎ መገመት በመሰረቱ ትክክል ነው ወይስ ገበና መሸፈኛ የሰለቸ ዘዴ ?

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 06 Aug 2024, 11:58
by Dama
Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:17
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 08:24
... ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን? ...
ኣዎን ኣይጨምርም። (አራት ሚልየን ነጥቦች)

ዓለም ላይ እኩይ አስተሳሰብ ያላቸው አካላት እስካሉ ድረስ ከስጋት ውጪ የሆነች ሃገር በፍጹም ዬለችም። በመሆኑም ይህንን ሃቅ ጠንቅቀው ያወቁ ያገራችን ጀግኖች “ወትሩ ድልዋት ንኩሉ እንተታት!” በሚል መርህ ይመራሉ። ትርጓሜዉን ተወደ ትግራይ ያሉ የክልልዎ ወይ የሃገርዎ ዜጎችን እስቲ ይጠይቁ። በትርጓሜያችን ስጋት እንዳያድርብዎ። ለጨዋታ ያህል ነው
:mrgreen:
A far-fetched fear, an imagined fear, is light fear, a once-in-a-while flashing fear in the back of the head, cannot debilitate normal life, even at an individual level, let alone on a state level. No indication of war from the Galla country of Ethiopia against Eritrea after the end of the war in 200.

Of course, the solution against fear is to ready your defence forces, when the fear is plausible, even if not provable. In doing so, a need doesn't arise to stop development policy writing, planning and marketing it to attract investors to grow their investment and create employment.
Eritrea's stagnant economy is due to fear of capitalism and uncareful international relations.
Not due to fear of the Oromuma army of Ethiopia.

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 07 Aug 2024, 04:39
by Meleket
Affable wrote:
06 Aug 2024, 11:42
... ሁሌም “እኩይ” ህዝቦች አሉ ብሎ መገመት በመሰረቱ ትክክል ነው ወይስ ገበና መሸፈኛ የሰለቸ ዘዴ ?
"እኩይ ኣካላት" እንጂ “እኩይ” ህዝቦች አልተባለም። ያልተጻፈ ኣያንብቡ፡ ብለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች :mrgreen:

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 07 Aug 2024, 07:10
by DefendTheTruth
Meleket wrote:
07 Aug 2024, 04:39
Affable wrote:
06 Aug 2024, 11:42
... ሁሌም “እኩይ” ህዝቦች አሉ ብሎ መገመት በመሰረቱ ትክክል ነው ወይስ ገበና መሸፈኛ የሰለቸ ዘዴ ?
"እኩይ ኣካላት" እንጂ “እኩይ” ህዝቦች አልተባለም። ያልተጻፈ ኣያንብቡ፡ ብለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች :mrgreen:
እዚህ ላይ እኛ የኢትዮጵያ ጨዋዎቹ የመስመር ዳኞች ወደ መስመር የመመለስ ትልቅ ኃለፍነታችንን መወጣት ያስፈልገናል።

እዚህ ላይ ሕዝብም ይባል፣ አካል ብዙ ለዉጥ የለዉም ነጥቡን በአግባብ ለመረዳት።

እርሶ ራሶ እንዳሉት ነፃ ከወጡበት አካል (ሕዝብም ይሁን፣ አካል፣ ወይም አገር) ስጋት ስላሎት ወደ የተሟላ እድገት መግባት አልቻሉም፣ አይደለምን፣ ክቡርነቶ?

በዚህ ላይ ተንተርሰን ነዉ፣ እኛ ጨዋዎቹ ኢትዮጵያኖች ጥያቄ ያነሳንሎት፣ ታዲያ ነፃነቱ ምኑ ላይ ነዉ፣ 30 አመት ታግሎ ነፃ ሆንኩኝ ከሉም ቦኃላ አሁንም በስጋት ነዉ የምኖረዉ እየተባለ ብለን።

መልሱ፣ ወይ አይ ስጋት የምባል (የዉም ከዕድገት የሚያደናቅፍ) የለንም፣ የአፍ ወልምታ ነዉ ልባል ይችላል።

ወይ ደግሞ የተባለዉ ነፃነት፣ እንደ ተነገረው ነ ብዙ የተበለለት፣ መሬት አንቀጥቅጥ (የአፍሪካን ትልቁን የጦር ኃይል የሸነፋ፣ ወዘተ) የተሞለ ነፃነት አልነበርም፣ እንዲያዉም ነፃነት ልባል አይችልም፣ ስጋት ዉስጥ መግባት እንጂ ልባል ይችላል።

በዚህ ሁለት አቅጣጫዎች ላይ ተንተረሶ መልሱን ይመልሱ፣ ክቡርነቶ፣ አቶ መለከት።

ጨዋነት ክብር ነዉ፣ ክብር ደግሞ ስጦታ ሳይሆን፣ በራስ ጥረት የምገኝ ነዉ ና!

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 07 Aug 2024, 08:18
by Meleket
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 10:54
Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:17
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 08:24
... ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን? ...
ኣዎን ኣይጨምርም። (አራት ሚልየን ነጥቦች)

:mrgreen:
.. በስጋት ለመኖር ምን ይጨምር ተብሎ ነዉ ታዲያ የተቀሩት ነፃ አዉጪዎቻችን ወደዚያዉ ጉዙ የምያደርጉት? ...

ወዳጃችን እንዲህ ብለው ጠይቀው ነበር፡ ግዜ የሰጠንዎት ስለ የስጋት ደረጃዎች እራስዎ እንዲመራመሩ ነበር። ስለ ስጋት ደረጃዎች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ትንሽ ማብራርያ ቢጤ እንለግስዎ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

አንድ ነጻ መውጣት ዬሚሻ ኣካል፡ ነጻ ከመውጣቱ በፊት ዬነበረበት የህልውና ኣደጋ ይከፋል ወይስ ነጻ ከወጣ በኋላ ሊያጋጥመዉ የሚችል የህልዉና አደጋ ወይ ስጋት? ይህን የስጋት ደረጃ ማስላቱ ላይ ነው ቁምነገሩ ያለው።

ኣንድን ህዝብ እንደ ኣጋሰስ ከጫንከው ከነዳሀው ከሰዉነት ደረጃ ኣውጥተህ ከጋማ ከብት ጋር ከመደብከው፤ ወይም አንድን ህዝብ በገዛ ቀዬው “እምቢ ያለሰው፡ ጥይት አጉርሰው” እያልክ በትዕቢት ከፏለልክበት ወዘተ፤ ያ ህዝብ እጅግ ከፍተኛ የህልዉና አደጋ ወይም ብርቱ ስጋት ውስጥ ኣለ ማለት ነው። ታግሎ ራሱን ነጻ ካወጣ በኋላ ደግሞ ያ የቀደመው ገዢው ሆነ ሌላ የሰውን የሚመኝ አካል ኣሁንም “እንስሳ ነህ ኣጋሰስ ነህ፡ ና ልጥመድህና ልረስብህ” ብሎ የባርነትን ቀንበር እንዳይመጣበትና እንዳይጭንበት የቀድሞ የትዕቢት ተግባሩንም እንዳይፈጽምበት መጠነኛ ዬሆነ ስጋት ይኖረዋል። በመሆኑም ነጻ የወጣው ህዝብ ራሱን ከዚህ ስጋት ለመከላከል ብርቱ ጥንቃቄን ያደርጋል።

በመሆኑም ይህን በመሰለው የሰውን ንብረት ዬመመኘትና የበላይነትን ለማረጋገጥ “እኩይ ኣካላት” ሳያሰልሱ ሚያደርጉት ከንቱ መንጠራራት በተንሰራፋበት ዓለም፡ ከስጋት ውጪ መሆን ኣይቻልም። የስጋት መጠኑ ከቦታ ቦታ ሊለያይ ይችላል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በዓለማች ውስጥ “እኩይ ህዝብ” ተብሎ በደፈናው ሊፈረጅ የሚችል “ህዝብ” እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደማናውቅ ስንገልጽ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።
:mrgreen:

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 07 Aug 2024, 08:44
by DefendTheTruth
Meleket wrote:
07 Aug 2024, 08:18

ክቡርነቶ አሁንም በደንምብ ያጤኑት ዘንድ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ነ ሙሉ ክብር እያተማፅኖት ልናስገንዝቦዎ ወደደን።

የኤርትሪያ መብት፣ የትግሬ መብት፣ የኦሮሞ መብት፣ የአማራ መብት፣ ወይም የሌላ ዉስን ሕብረተሰብ መብት ያለ አይመስለንም፣ ከተሳሰትን ያሩምን ዘንድ ዝግጁ ነን።

የሰዉ ልጅ መብት ነዉ ያለዉ፣ አለማዊ ነዉ፣ ሁሉን አቀፍ ነዉ፣ ኤርትሪያዊ ስጎዳ የሰዉ ልጅ ነዉ የተጎደዉ፣ ሌላዉም ክፍል ስጎዳ የሰዉ ልጅ ነዉ የተጎዳዉ፣ ሌላዉም እንደዚያዉ።

እነዚህ እርሶ የደረደሩኣቸዉ ግፎች በኤርትሪያኖች ላይ ተፈፅሞ ከሆነ ና ያም ደግሞ በኤርትሪያንነታቸዉ ላይ ተመስርቶ ከሆነ፣ ያ የኤርትሪያኖች ብቻ ሳይሆን፣ የሁላችንም የጋራ ዉድቀት ነዉ ማለት ይቻላል።

ዳሩ ግን፣ ምንም እንኳ ችግሩ መጠነ ሰፊ ነዉ ብባል፣ ኢርትሪያዊ ሆኖ ያ ችግር የልደረሰበት የለም ለማለት አንደፍርም፣ ለክብራችን ስንል። ኤርትሪያዊ ሆኖ የስልጣን ተቋዳሽ የነበሩ ብዙዎች ነበሩ፣ የልማትም ተቋዳሽ እንደዚያዉ፣ የሌሎችም መስኮች እንደዚያዉ።

ታዲያ በኤርትሪያነታችን ነዉ ለማለት አይቻልም። ልሆንም አይችልም። ችግሩም የደረሰዉ በኤርትሪያኖች ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በሌልቹም የተቀሩት የሕብረተሰብ ክፍሎች ላይ ነበር።

በዚህ መሰረት፣ ችግሩን ለመቅረፍ የተከሄደበት መንገድ አግባባዊ አልነበረም ለማለት የደፈርነዉ፣ እርሶም ተመልሶ እንዲያጤኑት የተማፅንኖት፣ እርሶ ግን አሁንም ሀሳባችንን በሐሳብ እንደመሟገት ጥምጥም ዙሪያ እየሄዱ ይመስለናል።

አኛም ከላይ እንደልነዉ፣ ሂን ታኔ ክርስቲናን በዳሳ ለመተ ካሳ፣ ብለን ሀሳባችንን ከመለገስ ሌላ መልስ የለንም፣ ለጥሞናዎት አስቀድመን እናመሰግናለን።

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 07 Aug 2024, 11:38
by Meleket
ወዳጃችን DefendTheTruth
ትግሬ ኦሮሞና ኣማራ ያሏቸው ኣካላት ጦቢያ ውስጥ ዬሚገኙ ብሄሮች ናቸው። ኤርትራ ደግሞ ከኢትዮጵያ ጋር እንደ ጦብያዉያን ኣባባል “ከእናት ሃገሯ ጋር ከመዋሃዷ በፊት ራሷን ዬቻለች ሃገር እንደነበረች ልብ ይሉ ዘንድ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና ልናስገነዝብዎ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

ከዚያ በተረፈ እንዳሉት ኣንድ ሰው ሲበደል ሰብኣዊነት ተበደሏልና በደሉ በኛም ላይ እንደደረሰ እንቁጠር ያሉት ኣባባል ግሩም ነው። እኛም እናምንበታለን።

በተቀረ የበዳሳን ክርስትና በተመለከተ ያቀረቡት ሃሳብ እኛ ዘንድ ኣይሰራም። በዳሳ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ከተጠመቀ ክርስትያን ሆኗል ብለን ነው የምናምነው። ጥምቀት ደግሞ ኣይደገምም። እርግጥ ነው “መጀመርያ በዳሳ በዋቄ ስም ከተጠመቀ” ክርስትያን ሆኗል ለማለት ኣይቻልም። :mrgreen:

እኛ ኤርትራዉያን፡ ኦሮሞዎች ስለ ክርስትና ያውቁ ዘንድ፡ ክርስትናም በኦሮሞ ምድር ይሰፋ ዘንድ፡ ለኣነሲሞንስ ዕድሉን በእምኩሉ ሰጥተን፥ ከባርነት ነጻ እንዲወጣ፡ እንዲማር፡ እንዲጠመቅ፡ ቅዱስ መጽሓፍንም በኣፋን ኦሮሞ እንዲተረጉም ትልቅ ኣስተዋጽኦ ያደረግን መሆናችንን ደግሞ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ስንገልጥልዎ፡ ልባዊ ደስታ ይሰማናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ይሄው ነው። በጥሞና ስላዳመጡን እኛም ኣመስግነነዎታል።
:mrgreen:
DefendTheTruth wrote:
07 Aug 2024, 08:44
Meleket wrote:
07 Aug 2024, 08:18
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 10:54
Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:17
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 08:24
... ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን? ...
ኣዎን ኣይጨምርም። (አራት ሚልየን ነጥቦች)

:mrgreen:
.. በስጋት ለመኖር ምን ይጨምር ተብሎ ነዉ ታዲያ የተቀሩት ነፃ አዉጪዎቻችን ወደዚያዉ ጉዙ የምያደርጉት? ...

ወዳጃችን እንዲህ ብለው ጠይቀው ነበር፡ ግዜ የሰጠንዎት ስለ የስጋት ደረጃዎች እራስዎ እንዲመራመሩ ነበር። ስለ ስጋት ደረጃዎች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ትንሽ ማብራርያ ቢጤ እንለግስዎ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

አንድ ነጻ መውጣት ዬሚሻ ኣካል፡ ነጻ ከመውጣቱ በፊት ዬነበረበት የህልውና ኣደጋ ይከፋል ወይስ ነጻ ከወጣ በኋላ ሊያጋጥመዉ የሚችል የህልዉና አደጋ ወይ ስጋት? ይህን የስጋት ደረጃ ማስላቱ ላይ ነው ቁምነገሩ ያለው።

ኣንድን ህዝብ እንደ ኣጋሰስ ከጫንከው ከነዳሀው ከሰዉነት ደረጃ ኣውጥተህ ከጋማ ከብት ጋር ከመደብከው፤ ወይም አንድን ህዝብ በገዛ ቀዬው “እምቢ ያለሰው፡ ጥይት አጉርሰው” እያልክ በትዕቢት ከፏለልክበት ወዘተ፤ ያ ህዝብ እጅግ ከፍተኛ የህልዉና አደጋ ወይም ብርቱ ስጋት ውስጥ ኣለ ማለት ነው። ታግሎ ራሱን ነጻ ካወጣ በኋላ ደግሞ ያ የቀደመው ገዢው ሆነ ሌላ የሰውን የሚመኝ አካል ኣሁንም “እንስሳ ነህ ኣጋሰስ ነህ፡ ና ልጥመድህና ልረስብህ” ብሎ የባርነትን ቀንበር እንዳይመጣበትና እንዳይጭንበት የቀድሞ የትዕቢት ተግባሩንም እንዳይፈጽምበት መጠነኛ ዬሆነ ስጋት ይኖረዋል። በመሆኑም ነጻ የወጣው ህዝብ ራሱን ከዚህ ስጋት ለመከላከል ብርቱ ጥንቃቄን ያደርጋል።

በመሆኑም ይህን በመሰለው የሰውን ንብረት ዬመመኘትና የበላይነትን ለማረጋገጥ “እኩይ ኣካላት” ሳያሰልሱ ሚያደርጉት ከንቱ መንጠራራት በተንሰራፋበት ዓለም፡ ከስጋት ውጪ መሆን ኣይቻልም። የስጋት መጠኑ ከቦታ ቦታ ሊለያይ ይችላል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በዓለማች ውስጥ “እኩይ ህዝብ” ተብሎ በደፈናው ሊፈረጅ የሚችል “ህዝብ” እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደማናውቅ ስንገልጽ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።
:mrgreen:
ክቡርነቶ አሁንም በደንምብ ያጤኑት ዘንድ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ነ ሙሉ ክብር እያተማፅኖት ልናስገንዝቦዎ ወደደን።

የኤርትሪያ መብት፣ የትግሬ መብት፣ የኦሮሞ መብት፣ የአማራ መብት፣ ወይም የሌላ ዉስን ሕብረተሰብ መብት ያለ አይመስለንም፣ ከተሳሰትን ያሩምን ዘንድ ዝግጁ ነን።

የሰዉ ልጅ መብት ነዉ ያለዉ፣ አለማዊ ነዉ፣ ሁሉን አቀፍ ነዉ፣ ኤርትሪያዊ ስጎዳ የሰዉ ልጅ ነዉ የተጎደዉ፣ ሌላዉም ክፍል ስጎዳ የሰዉ ልጅ ነዉ የተጎዳዉ፣ ሌላዉም እንደዚያዉ።

እነዚህ እርሶ የደረደሩኣቸዉ ግፎች በኤርትሪያኖች ላይ ተፈፅሞ ከሆነ ና ያም ደግሞ በኤርትሪያንነታቸዉ ላይ ተመስርቶ ከሆነ፣ ያ የኤርትሪያኖች ብቻ ሳይሆን፣ የሁላችንም የጋራ ዉድቀት ነዉ ማለት ይቻላል።

ዳሩ ግን፣ ምንም እንኳ ችግሩ መጠነ ሰፊ ነዉ ብባል፣ ኢርትሪያዊ ሆኖ ያ ችግር የልደረሰበት የለም ለማለት አንደፍርም፣ ለክብራችን ስንል። ኤርትሪያዊ ሆኖ የስልጣን ተቋዳሽ የነበሩ ብዙዎች ነበሩ፣ የልማትም ተቋዳሽ እንደዚያዉ፣ የሌሎችም መስኮች እንደዚያዉ።

ታዲያ በኤርትሪያነታችን ነዉ ለማለት አይቻልም። ልሆንም አይችልም። ችግሩም የደረሰዉ በኤርትሪያኖች ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በሌልቹም የተቀሩት የሕብረተሰብ ክፍሎች ላይ ነበር።

በዚህ መሰረት፣ ችግሩን ለመቅረፍ የተከሄደበት መንገድ አግባባዊ አልነበረም ለማለት የደፈርነዉ፣ እርሶም ተመልሶ እንዲያጤኑት የተማፅንኖት፣ እርሶ ግን አሁንም ሀሳባችንን በሐሳብ እንደመሟገት ጥምጥም ዙሪያ እየሄዱ ይመስለናል።

አኛም ከላይ እንደልነዉ፣ ሂን ታኔ ክርስቲናን በዳሳ ለመተ ካሳ፣ ብለን ሀሳባችንን ከመለገስ ሌላ መልስ የለንም፣ ለጥሞናዎት አስቀድመን እናመሰግናለን።

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 08 Aug 2024, 02:14
by Meleket
ወዳጃችን DefendTheTruth

ትግሬ ኦሮሞና ኣማራ ያሏቸው ኣካላት ጦቢያ ውስጥ ዬሚገኙ ብሄሮች ወይ ዘውጎች ናቸው። ኤርትራ ደግሞ ከኢትዮጵያ ጋር እንደ ጦብያዉያን ኣባባል “ከእናት ሃገሯ ጋር ከመዋሃዷ" :mrgreen: በፊት ራሷን ዬቻለች ነጻ ሃገር እንደነበረች ልብ ይሉ ዘንድ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና ልናስገነዝብዎ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ከዚያ በተረፈ እንዳሉት ኣንድ ሰው ሲበደል ሰብኣዊነት ተበደሏልና በደሉ በኛም ላይ እንደደረሰ እንቁጠር ያሉት ኣባባል ግሩም ነው። እኛም እናምንበታለን።

በተቀረ የበዳሳን ክርስትና በተመለከተ ያቀረቡት ሃሳብ እኛ ዘንድ ኣይሰራም። በዳሳ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ከተጠመቀ ክርስትያን ሆኗል ብለን ነው የምናምነው። ጥምቀት ደግሞ ኣይደገምም። እርግጥ ነው “መጀመርያ በዳሳ በዋቄ/ቆ ወይ በሌላ ስም ከተጠመቀ” ክርስትያን ሆኗል ለማለት ኣይቻልም። :mrgreen:

እኛ ኤርትራዉያን፡ ኦሮሞዎች ስለ ክርስትና ያውቁ ዘንድ፡ ክርስትናም በኦሮሞ ምድር ይሰፋ ዘንድ፡ ለኣነሲሞንስ ነሲቡ ከባርነት ነጻ እንዲወጣ፡ እንዲማር ዕድሉን በእምኩሉ ሰጥተን፡ እንዲጠመቅ፡ ቅዱስ መጽሓፍንም በኣፋን ኦሮሞ እንዲተረጉም ትልቅ ኣስተዋጽኦ ያደረግን መሆናችንን ደግሞ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ስንገልጥልዎ፡ ልባዊ ደስታ ይሰማናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ይሄው ነው። በጥሞና ስላዳመጡን እኛም ኣመስግነነዎታል።
:mrgreen:
DefendTheTruth wrote:
07 Aug 2024, 08:44
Meleket wrote:
07 Aug 2024, 08:18
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 10:54
Meleket wrote:
06 Aug 2024, 10:17
DefendTheTruth wrote:
06 Aug 2024, 08:24
... ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን? ...
ኣዎን ኣይጨምርም። (አራት ሚልየን ነጥቦች)

:mrgreen:
.. በስጋት ለመኖር ምን ይጨምር ተብሎ ነዉ ታዲያ የተቀሩት ነፃ አዉጪዎቻችን ወደዚያዉ ጉዙ የምያደርጉት? ...

ወዳጃችን እንዲህ ብለው ጠይቀው ነበር፡ ግዜ የሰጠንዎት ስለ የስጋት ደረጃዎች እራስዎ እንዲመራመሩ ነበር። ስለ ስጋት ደረጃዎች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ትንሽ ማብራርያ ቢጤ እንለግስዎ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

አንድ ነጻ መውጣት ዬሚሻ ኣካል፡ ነጻ ከመውጣቱ በፊት ዬነበረበት የህልውና ኣደጋ ይከፋል ወይስ ነጻ ከወጣ በኋላ ሊያጋጥመዉ የሚችል የህልዉና አደጋ ወይ ስጋት? ይህን የስጋት ደረጃ ማስላቱ ላይ ነው ቁምነገሩ ያለው።

ኣንድን ህዝብ እንደ ኣጋሰስ ከጫንከው ከነዳሀው ከሰዉነት ደረጃ ኣውጥተህ ከጋማ ከብት ጋር ከመደብከው፤ ወይም አንድን ህዝብ በገዛ ቀዬው “እምቢ ያለሰው፡ ጥይት አጉርሰው” እያልክ በትዕቢት ከፏለልክበት ወዘተ፤ ያ ህዝብ እጅግ ከፍተኛ የህልዉና አደጋ ወይም ብርቱ ስጋት ውስጥ ኣለ ማለት ነው። ታግሎ ራሱን ነጻ ካወጣ በኋላ ደግሞ ያ የቀደመው ገዢው ሆነ ሌላ የሰውን የሚመኝ አካል ኣሁንም “እንስሳ ነህ ኣጋሰስ ነህ፡ ና ልጥመድህና ልረስብህ” ብሎ የባርነትን ቀንበር እንዳይመጣበትና እንዳይጭንበት የቀድሞ የትዕቢት ተግባሩንም እንዳይፈጽምበት መጠነኛ ዬሆነ ስጋት ይኖረዋል። በመሆኑም ነጻ የወጣው ህዝብ ራሱን ከዚህ ስጋት ለመከላከል ብርቱ ጥንቃቄን ያደርጋል።

በመሆኑም ይህን በመሰለው የሰውን ንብረት ዬመመኘትና የበላይነትን ለማረጋገጥ “እኩይ ኣካላት” ሳያሰልሱ ሚያደርጉት ከንቱ መንጠራራት በተንሰራፋበት ዓለም፡ ከስጋት ውጪ መሆን ኣይቻልም። የስጋት መጠኑ ከቦታ ቦታ ሊለያይ ይችላል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በዓለማች ውስጥ “እኩይ ህዝብ” ተብሎ በደፈናው ሊፈረጅ የሚችል “ህዝብ” እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደማናውቅ ስንገልጽ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።
:mrgreen:
ክቡርነቶ አሁንም በደንምብ ያጤኑት ዘንድ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ነ ሙሉ ክብር እያተማፅኖት ልናስገንዝቦዎ ወደደን።

የኤርትሪያ መብት፣ የትግሬ መብት፣ የኦሮሞ መብት፣ የአማራ መብት፣ ወይም የሌላ ዉስን ሕብረተሰብ መብት ያለ አይመስለንም፣ ከተሳሰትን ያሩምን ዘንድ ዝግጁ ነን።

የሰዉ ልጅ መብት ነዉ ያለዉ፣ አለማዊ ነዉ፣ ሁሉን አቀፍ ነዉ፣ ኤርትሪያዊ ስጎዳ የሰዉ ልጅ ነዉ የተጎደዉ፣ ሌላዉም ክፍል ስጎዳ የሰዉ ልጅ ነዉ የተጎዳዉ፣ ሌላዉም እንደዚያዉ።

እነዚህ እርሶ የደረደሩኣቸዉ ግፎች በኤርትሪያኖች ላይ ተፈፅሞ ከሆነ ና ያም ደግሞ በኤርትሪያንነታቸዉ ላይ ተመስርቶ ከሆነ፣ ያ የኤርትሪያኖች ብቻ ሳይሆን፣ የሁላችንም የጋራ ዉድቀት ነዉ ማለት ይቻላል።

ዳሩ ግን፣ ምንም እንኳ ችግሩ መጠነ ሰፊ ነዉ ብባል፣ ኢርትሪያዊ ሆኖ ያ ችግር የልደረሰበት የለም ለማለት አንደፍርም፣ ለክብራችን ስንል። ኤርትሪያዊ ሆኖ የስልጣን ተቋዳሽ የነበሩ ብዙዎች ነበሩ፣ የልማትም ተቋዳሽ እንደዚያዉ፣ የሌሎችም መስኮች እንደዚያዉ።

ታዲያ በኤርትሪያነታችን ነዉ ለማለት አይቻልም። ልሆንም አይችልም። ችግሩም የደረሰዉ በኤርትሪያኖች ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በሌልቹም የተቀሩት የሕብረተሰብ ክፍሎች ላይ ነበር።

በዚህ መሰረት፣ ችግሩን ለመቅረፍ የተከሄደበት መንገድ አግባባዊ አልነበረም ለማለት የደፈርነዉ፣ እርሶም ተመልሶ እንዲያጤኑት የተማፅንኖት፣ እርሶ ግን አሁንም ሀሳባችንን በሐሳብ እንደመሟገት ጥምጥም ዙሪያ እየሄዱ ይመስለናል።

አኛም ከላይ እንደልነዉ፣ ሂን ታኔ ክርስቲናን በዳሳ ለመተ ካሳ፣ ብለን ሀሳባችንን ከመለገስ ሌላ መልስ የለንም፣ ለጥሞናዎት አስቀድመን እናመሰግናለን።

Re: ይድረስ ለወንድማችን ጨዋዉ ኤርትሪያዊ መለከት (Meleket)

Posted: 08 Aug 2024, 11:52
by DefendTheTruth
የተከበሩ አቶ መለከት፣

አሁንም መልሼ መላልሼ የምማፅኖት ጉዳዩን በጥሞና ተገንዝቦት አስቦበት መልስ እንድሰጡኝ ነዉ።

:!: ሂን ታኔ ክርስቲናን በዳሳ ለመተ ካሳ የምያመላክተዉ የሰዉ ልጅ ስህተት ይፈፅማል፣ የሰዉ ልጅ ፍፁማዊ አይደለም ሥሰራ ይሰሳታል፣ ሌላዉ ቀርቶ ክርስትና የማንሳት አካሄድም ላይ ለማለት ነዉ የመነጫዉ። ክርስትና ማለት ትልቅ የሰዉ ልጅ የዕድሜ እምርታ ነዉ፣ ወላጆች ያላቸዉን ና ጥሮ ግሮ ያገኙትን ለክርስትናዉ ብሎ ደግሶ፣ አድስ ልብስ ለልጃቸዉ ገዝቶ፣ ቄስ ፈልጎ አስፈልጎ፣ የምገባዉን አበል መሰል ስጦታ አበርክቶ ይህን ትልቅ ፕሮግራም ያዘጋጃሉ። ተሳካልን ብሎም ይደሰታሉ። ነገሩን በደምብ ያጤኑትና በዕድሜ ጠገብ ብላታቸዉ አባዉ ሁኔታዉን አይቶ አመዛዝኖ፣ ነገሩ በወጉ መሰረት እንዳልተሳካ ያስተዉላሉ፣ በእምነታቸዉ መሰረትም ይህ ጉዳይ በፈጣሪያቸዉ ፊት ተቀባይነት እንደማይኖረዉ ይገነዘቡ ና፣ አይ ይህ ነገር አልተሳካም ብሎ ይደመድማሉ። ምክራቸዉንም በጤኑት መሰረት ሂን ታኔ ክርስቲናን በዳሳ ለመተ ካሳ፣ ብሎ ይደመድማሉ። ይህ ደግሞ ኤርትሪያዊ ቤተሰብ፣ ወይም ኦሮሞ ቤተሰብ ስለሆኑ ሳይሆን የሰዉ ልጅ በመሰረቱ ስህተት ይፈፅማል ለማለት ነዉ፣ ኤርትሪያኖችም ፍፁማዊ አይደሉም፣ የሰዉ ልጆች ናቸዉ ና፣ ስህተት አይፈፅሙም ለማለት እንደ እርሶ ያለ ጨዋ ሰዉ አይደፍርም!

በዚሁ መሰረት ነዉ እኛም ለራሳችን ሕሊና ብለን የተዘብነዉን የኤርትሪያ ሕዝበ ዉሳኔን ጥያቄ ዉስጥ ያስገባነዉ። እርሶ ራሶ እንደሉት፣ ብርዝደንታችዉ በስጋት ነዉ የምኖሩት፣ በዚህም የተነሳ የአገሪቷን ልማት ማምጣት አልቻሉም ብሎናል። እኛም እንደ ኢትዮጵያ ጨዋዎች ነገሩን ይበልጥ ለማጤን ሞከርን፤ በእዉነትም ሰዉዬዉ ላይ የመጎሳቆል ና ያልተመቻቸዉ መሆኑን ተገነዝብን፣ ሰዉዬዉ የአገር መሪ ሳይሆን የከብት አረኛ መስሎዋል፣ አዝንላቸዉ፣ የምክር ሐሳባችንን ለገስናቸዉ፣ ነገሩን (የሕዝብ ዉሳኔ ተብዬዉን) መልሶ እንዲያጤኑት የምክር ሀሳብ ለገስናቸዉ፣ አርሶም ያንን እንዲያደርጉ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተመፅንኖት፣ አርሶም ይህን ጉዳይ ተረድቶ ነገሩን ለሕሊናዎ ስሉ ይመስክሩ።

አቶ ኢሳያስ ማንም ማየት እንደምችል በጣም ተጎሳቅሎዋል፣ ፊታቸዉ ላይ ምንም አይነት ምቾት አይታይም፣ መንስዔዉ ደግሞ አንድ አይናቸዉን ብቻ ሸፍኖ ስለምተኙ ልሆን ይችላል የምል ትልቅ ግምት አለን። በንፅፅር የቀድሞዉ የኛዉ ጠቅላይ ሚንስትር፣ ነበሳቸዉን ይማር ና፣ አቶ መለሳ፣ ከጨካ ስመጡ በጠም የተጎሳቆለ ፊት ነበራቸዉ፣ ወደ ስልጣን ከመጡ ቦኋላ ግን ምቾቱን አገኙ ና (ያለስጋት መተኛት ስለቻሉ) እንደ ትንሽ ልጅ እምቡሽቡሽ ፊት አግኝቶ ነበር፣ አቶ ኢሳያስ ግን ከጨካ ስመጡ ነበር እንደዚህ ምቾት የነበራቸዉ፣ እንደአሁኑ የተጎሳቆለ ፊት አልነበረቸዉም፤ እርሶም እንደማይክዱት።

የሰበኣዊ መብታቸዉ እየተጎደ ነዉ ማለት ነዉ፣ ዝም ማለት የለብንም!

ወንደማችን አቶ አፈብል (Affable) ከላይ እንደስቀመጡት መልስ አጥቶዋል መሰለኝ፣ የለበለዚያ ለእዉነት ና ሕሊናዎ ስሉ መልሱን ይመልሱ፣ ክቡርነቶዎ፣ አደራዎትን!

ሂን ታኔ ርፈረንደምን ኤርትሪያ ለመተ እረ ዴብሳ እንላለን፣ በስጋት ለመኖር ምኑን ነፃ ወጡ ብለንም እንጠይቃለን፣ ለሕሊናችን ስንል ለአቶ ኢሳያስ ሰብዓዊ መብት ስንል፣ ለኤርትሪያዊያን ወንድም ና እህት ሕዝቦችም ሙሉ ደንነት ስንል።