Page 1 of 1

ፈረስ ኩሩ እንሰሳ ነው! መንጋት ተከትሎ አይሄድም! የራሱ አንጎል አለው!

Posted: 05 Aug 2024, 17:16
by Horus
አለምን የለወጧት ከመንጋ ተለይተው ያሰቡና የሚያስቡ ራስ መር ልሂቃን ናቸው!

Re: ፈረስ ኩሩ እንሰሳ ነው! መንጋት ተከትሎ አይሄድም! የራሱ አንጎል አለው!

Posted: 05 Aug 2024, 17:31
by Selam/
አንተ ንፍጥ - ፈረስ ጋሪ ፈረስም ይሆናል ቆዳው እስኪላጥ በአለንጋ እየተዠለጠ።

Re: ፈረስ ኩሩ እንሰሳ ነው! መንጋት ተከትሎ አይሄድም! የራሱ አንጎል አለው!

Posted: 05 Aug 2024, 18:20
by Odie
አንተ ንፍጥ

..,,,,,
እንዴት ነው ነገሩ😳
ንፍጥ ብለው መሳደብ ይወዳሉ ልበል?

Re: ፈረስ ኩሩ እንሰሳ ነው! መንጋት ተከትሎ አይሄድም! የራሱ አንጎል አለው!

Posted: 05 Aug 2024, 18:43
by Right
አለምን የለወጧት ከመንጋ ተለይተው ያሰቡና የሚያስቡ ራስ መር ልሂቃን ናቸው!
Bla,bla, bla. You can’t change the fact.
Amelga is a bloody crook. So is Dr Birr.