Page 1 of 1
ማር ቅቤ አላብሶ፣ ሌላ መስሎ ከተፍ ብሎዋል፣ አሁን ደግሞ በጎ ሰዉ ነኝ ብሎ።
Posted: 05 Aug 2024, 06:33
by DefendTheTruth
በሕዝባችን ላይ፣ ሁለ ገብ ና መጠነ ሰፊ ጦርነት ተከፍቶዋል፣ እምነቱን ና ወጉን እንዳያከብር ስደረግ ቆይቶዋል፣ መጤ ሀይማኖት በአንድ ትዉልድ የጊዜ ርዝመት ዉስጥ ብቻ ሕዝቡን ከነበረዉ የእምነት ና የነበረዉን ባሕል እርግፍ አድርጎ እንድተዉ ተደርጎዋል፣ ሰላም እንዲያጣ ተደርጎዋል፣ በጭንቅላቱ አስቦ እንዳይኖር ተደርጎዋል። ይህን በዚህ መልኩ የሕዝቡን አመልዕኮት በአደባባይ የገሰፀዉን ግለሰብ አሁን ደግሞ በጎ ሰዉ ብሎ አምጥቶብናል። ሕዝቡን እያመሱት ነዉ።
Re: ማር ቅቤ አላብሶ፣ ሌላ መስሎ ከተፍ ብሎዋል፣ አሁን ደግሞ በጎ ሰዉ ነኝ ብሎ።
Posted: 05 Aug 2024, 07:12
by Odie
DefendTheTruth wrote: ↑05 Aug 2024, 06:33
በሕዝባችን ላይ፣ ሁለ ገብ ና መጠነ ሰፊ ጦርነት ተከፍቶዋል፣ እምነቱን ና ወጉን እንዳያከብር ስደረግ ቆይቶዋል፣ መጤ ሀይማኖት በአንድ ትዉልድ የጊዜ ርዝመት ዉስጥ ብቻ ሕዝቡን ከነበረዉ የእምነት ና የነበረዉን ባሕል እርግፍ አድርጎ እንድተዉ ተደርጎዋል፣ ሰላም እንዲያጣ ተደርጎዋል፣ በጭንቅላቱ አስቦ እንዳይኖር ተደርጎዋል። ይህን በዚህ መልኩ የሕዝቡን አመልዕኮት በአደባባይ የገሰፀዉን ግለሰብ አሁን ደግሞ በጎ ሰዉ ብሎ አምጥቶብናል። ሕዝቡን እያመሱት ነዉ።
…….,
እንድህ እንዲያደርግ ተደርጉዋል....እንዲህ ሁን ተብሏል!
የካድሬ ነገር ያው በል ያሉትን ነው የሚለው!
ህብረተስብ ሲስለጥን የማይጠቅመውንና ጎጂ የሆኑ ባህሎችን ይተዋል:: ለምሳሌ አንተ ዛፍ ቅቤ አትቀባም:: ለምን ያ ሁሉ ኦሮሞ ለኢሬቻ ወንዝ እንዲወርድ ዛፍ ቅቤ እንዲቀባ ልታስገድ ደው እንደምትፈልግ ያው ግልፅ ነው:: ቀጥ ብሎ እንዲገዛልህ!
ጭፍን ካድሬ!