Page 1 of 1
Major FANO leader latest interview | የአብይ ጥሪ የሰላም ሳይሆን “ማታለልና ማጭበርበር” ነው
Posted: 04 Aug 2024, 11:58
by eden
Re: Major FANO leader latest interview
Posted: 04 Aug 2024, 12:18
by Abere
ከአንድ አንድ የፋኖ ሃይሎች ጋር ንግግር ጀምረናል እኮ የውሸት ፕሮፓጋንጋንዳ ሊሆን ይችላል። ዳሩ ግን ለዚህ ሰለባ ሊሆኑ የሚችሉ አይጠፉም -እራሱ ዘመነ ከሚመራው ቡድን ጭምር።
ይህ ጥርጣሬ እንዳለ ሁኖ የፋኖ የወደፊት ድርጅታዊ አወቃቀር የሂደት እና ተከታታይ ስራ እንጅ በአንድ ጊዜ ጸጉር አስነጭቶ የግለሰቦችን ስም ጭቃ መቀባት ወይም በአደባባይ ጡሩምባ መንፋት ተገቢ አልነበረም።
There has to be much work beyond this triage of damage control. Everything has to be about the people not about individual power ego or cheap fame. What does this mean? < ... እጅህን ለመከላከያ ስጥ አለኝ።> How did that call leaked out?
Quality over quantity is what Fano needs the most