Page 1 of 1

ፋኖ ስለ ዶላሩ የአለም ባንክን አስጠነቀቀ! ፋኖ መንግስት ነው!

Posted: 03 Aug 2024, 18:52
by Union
ምንም አይነት መሰረተ ልማት ላይ የማይውል ገንዘብ ፣ ተጨማሪ ንፁሀን እንዲጨፈጭፍ ለወደቀ መንግስት ዶላር መስጠት ለመጪው ዘመን ዋጋ ያስከፍላቹሀል።

ፋኖ መንግስት ነው!

Re: ፋኖ ስለ ዶላሩ የአለም ባንክን አስጠነቀቀ! ፋኖ መንግስት ነው!

Posted: 03 Aug 2024, 18:57
by Union
ይህ የአራቱ እዞች ምግልጫ ታሪካዊ ነው!!

Re: ፋኖ ስለ ዶላሩ የአለም ባንክን አስጠነቀቀ! ፋኖ መንግስት ነው!

Posted: 03 Aug 2024, 21:40
by kebena05
በላይነሽ አጋሜው
እንዲህ አይነቱን አስደሳች ወሬ ከቂጥሽ እየፈረፈርሽ ማውጣቱን አታቆሚም?

union wrote:
03 Aug 2024, 18:52
ምንም አይነት መሰረተ ልማት ላይ የማይውል ገንዘብ ፣ ተጨማሪ ንፁሀን እንዲጨፈጭፍ ለወደቀ መንግስት ዶላር መስጠት ለመጪው ዘመን ዋጋ ያስከፍላቹሀል።

ፋኖ መንግስት ነው!

Re: ፋኖ ስለ ዶላሩ የአለም ባንክን አስጠነቀቀ! ፋኖ መንግስት ነው!

Posted: 03 Aug 2024, 22:03
by Union
Folks,

ይህ ፋኖ ለIMF እና World Bank የፃፈው ታሪካዊ ደብዳቤ ለሚዲያ ተለቀቀ

Re: ፋኖ ስለ ዶላሩ የአለም ባንክን አስጠነቀቀ! ፋኖ መንግስት ነው!

Posted: 03 Aug 2024, 23:15
by kebena05
Belaynesh agamew

Why do you hate Fano and Amara so much ግን?
I know you are sarcastically trying to demonize Fano.

union wrote:
03 Aug 2024, 22:03
Folks,

ይህ ፋኖ ለIMF እና World Bank የፃፈው ታሪካዊ ደብዳቤ ለሚዲያ ተለቀቀ