ባልፈው ሳምንት ብቻ የሀያሉ ጀነራል ተፈራ ማሞን ጥሪ ተቀብለው 2 ጀነራሎች እና አንድ ኮረኔል ለፋኖ እጅ ሰጥተዋል። ፋኖ ግን ምንም ጣጣ የለውም። አንድ በገንዘብ የተገዛ ኮለኔል እጀ ሰጠ
Posted: 03 Aug 2024, 14:09
ብለው ካድሬዎቹ ጆሯችንን አደነቆሩት
ፋኖ አለቀ አሉ ሳይገሉ
በpropaganda ቢሆን ኖሮማ እስካሁን ህውሀት አዲስ አባን አልፋ ናይሮቢን እንጣጥ ብላ ናይጄርያ ገብታ ነበር

ፋኖ አለቀ አሉ ሳይገሉ
በpropaganda ቢሆን ኖሮማ እስካሁን ህውሀት አዲስ አባን አልፋ ናይሮቢን እንጣጥ ብላ ናይጄርያ ገብታ ነበር