Page 1 of 1
አንድ የምናፈስ ወሬ እንደምለዉ ከሆነ፣ ፋንዶ በክፍለ ጦር ተሸንሽኖ ለስቶክ ማርኬት ቀርቦዋል ይለናል፣
Posted: 03 Aug 2024, 06:43
by DefendTheTruth
አንድ የምናፈስ ወሬ እንደምለዉ ከሆነ፣ ፋንዶ በክፍለ ጦር ተሸንሽኖ ለስቶክ ማርኬት ቀርቦዋል ይለናል፣ ገንዘብ ያለዉ ሁሉ ሄዶ መግዛት ይችላል ይላሉ።
የምታዉቁት ነገር አለ?
ደሳለኝ አበረም አንድ ክፍለ ጦር ገዝቼአለሁ ይለናል።
Re: አንድ የምናፈስ ወሬ እንደምለዉ ከሆነ፣ ፋንዶ በክፍለ ጦር ተሸንሽኖ ለስቶክ ማርኬት ቀርቦዋል ይለናል፣
Posted: 03 Aug 2024, 06:46
by DefendTheTruth
Re: አንድ የምናፈስ ወሬ እንደምለዉ ከሆነ፣ ፋንዶ በክፍለ ጦር ተሸንሽኖ ለስቶክ ማርኬት ቀርቦዋል ይለናል፣
Posted: 03 Aug 2024, 07:16
by Odie
DefendTheTruth wrote: ↑03 Aug 2024, 06:43
አንድ የምናፈስ ወሬ እንደምለዉ ከሆነ፣ ፋንዶ በክፍለ ጦር ተሸንሽኖ ለስቶክ ማርኬት ቀርቦዋል ይለናል፣ ገንዘብ ያለዉ ሁሉ ሄዶ መግዛት ይችላል ይላሉ።
የምታዉቁት ነገር አለ?
ደሳለኝ አበረም አንድ ክፍለ ጦር ገዝቼአለሁ ይለናል።
……….
ዘራፊው!
አጋቹ!
ሌባው!
ቀመኛው!
ኮሬ ነጌኛ!
አትቸኩይ ገለቴ::
Not so quick!
ግለ ሂስ ላይ ነን!
ፖንትሽን መቀየር ክራቫት ማስር ሳትችዬ ገዱና ደመቅሳ አገር እጅሽ ላይ ጥለውብሽ በ shock እየፈነደቅሽ ምን ላድርግ የትን ልብላ የቱን ልዝረፍ የቱን ልጠጣ እያልሽ መከራሽን በልተሻል? አንድ ነገርማ አለ! How soon is the question!
ነብስ በላ! ለጊዜው እንዳይቆጭሽ ጥሬ የፊየል ስጋሽና ውስኪሽን አጣጥሚ!!