Page 1 of 1

ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 17:50
by Horus
እነሱ ገዝተው ሲጨርሱ ጥቁር ገንበያ ከባንክ እኩል ይሆናል ።

በዉሸት ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች በመንግስት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው አደብ የሚገዙት ። የመንግስት ድርጅቶች ቁልፍ ፍጆታ እቃዎችን ዋጋ አቅርቦት በማብዛት እቃ የሚደብቁ ነጋዴዎች እንዲከስሩ ማድረግ ሲጀም ያኔ እብደቱ ጋብ ይላል ። ቁጥጥር የሚፈልጉት ዶላር የሚደብቁና እቃ የሚደብቁት ሃብታሞች ናቸው ።

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 18:16
by Abere
ሆረስ፤

ታዲያ ምኑን ነጻ ገበያ ሆነ? :lol: አንድ ጊዜ እግሩን አንስቶ ሰቅሏል ሰቅሏል ጥቁር ገባያው ይጠልዘዋል! ባንክ 100 ሲያደርግ ጥቁር ገባያው 160 ያደርገዋል። ጥቁር ገባያው እኮ የደመ-ነፍስ ገባያ አይደለም።

Horus wrote:
02 Aug 2024, 17:50
እነሱ ገዝተው ሲጨርሱ ጥቁር ገንበያ ከባንክ እኩል ይሆናል ።

በዉሸት ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች በመንግስት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው አደብ የሚገዙት ። የመንግስት ድርጅቶች ቁልፍ ፍጆታ እቃዎችን ዋጋ አቅርቦት በማብዛት እቃ የሚደብቁ ነጋዴዎች እንዲከስሩ ማድረግ ሲጀም ያኔ እብደቱ ጋብ ይላል ። ቁጥጥር የሚፈልጉት ዶላር የሚደብቁና እቃ የሚደብቁት ሃብታሞች ናቸው ።

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 19:50
by Right
በዉሸት ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች በመንግስት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው አደብ የሚገዙት ። የመንግስት ድርጅቶች ቁልፍ ፍጆታ እቃዎችን ዋጋ አቅርቦት በማብዛት እቃ የሚደብቁ ነጋዴዎች እንዲከስሩ ማድረግ ሲጀም ያኔ እብደቱ ጋብ ይላል ። ቁጥጥር የሚፈልጉት ዶላር የሚደብቁና እቃ የሚደብቁት ሃብታሞች ናቸው ።
The devaluation of Birr and the aftermath that followed on the entire economy is the result of the brutal mismanagement of the economy by the government. It has nothing to do with the merchants or has nothing to do with the people who are trying to protect their worthless money by converting it to hard currency.
The root cause of black market, inflation or the decline of the buying power of money and cost of living are directly related to the government policy.

Of course people reacts not to loose further. Merchants try to raise prices to protect themselves from inflation. Some take advantage of the situation. It happened in Zimbabwe, Venezuela, Argentina and in Germany before World War II.

Those who believes that this huge and complicated problem will slow down by a crackdown on selfish businesses and black markets are not honest.
We have already predicted this will happen 2 years ago. I expect a total meltdown in the near future. And it ain’t the businessmen who created the chaos.

I hate dishonest people. They should be shot.

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 19:53
by Dama
Horus wrote:
02 Aug 2024, 17:50
እነሱ ገዝተው ሲጨርሱ ጥቁር ገንበያ ከባንክ እኩል ይሆናል ።

በዉሸት ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች በመንግስት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው አደብ የሚገዙት ። የመንግስት ድርጅቶች ቁልፍ ፍጆታ እቃዎችን ዋጋ አቅርቦት በማብዛት እቃ የሚደብቁ ነጋዴዎች እንዲከስሩ ማድረግ ሲጀም ያኔ እብደቱ ጋብ ይላል ። ቁጥጥር የሚፈልጉት ዶላር የሚደብቁና እቃ የሚደብቁት ሃብታሞች ናቸው ።
Typical low IQ pagan Horus!!!

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 22:01
by Selam/
አንዱ ምጡቅ እረኛ በጣም ሲበሳጭ፣ ‘ይቺ ላም ከብት ነች እንዴ?’ ብሎ ጠየቀ አሉ። ሲጀመር ችግር ፈጣሪውና ሌባው መንግስት ሆኖ ሳለ፣ እነሱንው ጣልቃ ይግቡልን ብለህ ትለምናለህ? አፈር ብላ!

የካድሬ ጭንቅላት አወቃቀር በጣም ይደንቀኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ፣ ‘የመንግስት ያለህ’ የሚባልበት ዘመን ካበቃ እኮ ሃምሳ ዓመት አልፎታል።

Horus wrote:
02 Aug 2024, 17:50
እነሱ ገዝተው ሲጨርሱ ጥቁር ገንበያ ከባንክ እኩል ይሆናል ።

በዉሸት ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች በመንግስት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው አደብ የሚገዙት ። የመንግስት ድርጅቶች ቁልፍ ፍጆታ እቃዎችን ዋጋ አቅርቦት በማብዛት እቃ የሚደብቁ ነጋዴዎች እንዲከስሩ ማድረግ ሲጀም ያኔ እብደቱ ጋብ ይላል ። ቁጥጥር የሚፈልጉት ዶላር የሚደብቁና እቃ የሚደብቁት ሃብታሞች ናቸው ።

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 22:05
by Union
ሆረስ የሚባል ደደብ ሽማግሌ now he wants to blame the victims :lol:

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 22:34
by Horus
Horus wrote:
02 Aug 2024, 17:50
እነሱ ገዝተው ሲጨርሱ ጥቁር ገንበያ ከባንክ እኩል ይሆናል ።

በዉሸት ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች በመንግስት ጣልቃ ገብነት ብቻ ነው አደብ የሚገዙት ። የመንግስት ድርጅቶች ቁልፍ ፍጆታ እቃዎችን ዋጋ አቅርቦት በማብዛት እቃ የሚደብቁ ነጋዴዎች እንዲከስሩ ማድረግ ሲጀም ያኔ እብደቱ ጋብ ይላል ። ቁጥጥር የሚፈልጉት ዶላር የሚደብቁና እቃ የሚደብቁት ሃብታሞች ናቸው ።
አበረ፣
እኔ እስከ ሚገባኝ ድረስ ንእጻ ገበያ የሚባለው አንጻራዊ ነው ። ሌላ ቦታ እንዳልኩት ምናልባት ከ50% በላይ ኢኮኖሚያችን ኢንፎርማል ይመስለኛል ። ስለዚህ ገበያ መር ተባለ እንጂ ምዕራብ እንደምናየው ሴትራል ባንክ የገንዘብ አቅርቦት (money supply) and የብድር ወለድ ከፍና ዝቅ በማድረግ ማኔጅ የሚደረግ ፣ ያገሪቱ ምርትም ራሽናል በሆነ አቅርቦትና ፍላጎት የሚነዳ ስርዓት አይደለም ።

ልክ ዶላርና ሸቀጥ የሚደብቁ ሃብታሞች ያሉትን ያክል መንግስት ተብዬውም ባሻው ግዜ ነጻ ባለው ኢኮኖሚ ውስጥ ገብቶ የፖለቲካ ውሳኔ እንደ ሚያደርግ ጠብቅ ። ይህም ሆኖ ጥቂት የገዥ ቡድን ካድሬዎች ከሚዘውሩት ያገር ኢኮኖሚ እስከነ ችግሩም ቢሆን ገበያ መር መሆኑ ትክክለኛ ጅማሮ ነው። ስለሆነም ጥቁር ገበያውን ለመለጎም መንግስት ዶላር እንደ ልብ ማቅረብና ማንም ሰው ዶላርን እንደ ልቡ በ120 ብር እንዲገዛ ማስቻል ነው ። የታወቀ የንግድ ፍላጎት ሳይኖራቸው ዶላርን በሰፊው እየገዙ ሻንጣና ካዝና ውስጥ የሚያከማቹትን በጥቆማ በመያዝ ቃሊቲ ማውረድ ነው ።

ምርት በሚመለከትም ተመሳሳይ ነው ። ከገበሬ ገዝተው መጋዘን ውስጥ ሆርድ የሚያደርጉና ሆን ብለው ምርት ከገበያ የሚያሸሹትን አሁን እንደ ተያዘው በጥቆማ በመያዝ ቃሊቲ ማውረድ ነው። ከመንግስት ቤት ሰራተኛ በጉቦና በኮራብሽን በሚንቀሳቀስበት አገር ፋክሽናል ካፒታሊዝም በቀላሉ ይገነባል ማለት ዘበት ነው ። ያለው መንግስት መልካም አስተዳደር ቢሆን እንኳ ።

ግን ልብ በል ነገርን ነገር ያነሳዋል ። ዛሬ ብዙ ዜጋዎች ኢኮኖሚ እንዴት እንደ ሚሰራና እንደ ሚሳሳት እየተማሩ ነው ። ሁሉም ሂደት ነው ።

Re: ብርን ከ130 በታች የሚያረክሱት አስመጪና ላኪዎች ሳሆኑ ዶላር በመግዛት ገንዘባቸውን በዶላር ቤታቸው የሚደብቁ ሃብታሞች ናቸው

Posted: 02 Aug 2024, 22:58
by Selam/
ሲጀመር የህዝብ ገንዘብ እየሰረቀ ወደ ውጪ የሚያሸሸው ማነው? ሌባ እናት ልጇን አታምንም እንደሚባለው፣ አጭበርባሪ መንግስት ሁልጊዜም ችግር ሲገጥመው ነጋዴዎችን ያሳድዳል።

እየሾቀ ያለውን ብር ማንም ሰው ተሸክሞ መቀመጥ አይፈልግም። እኔም በእነርሱ ጫማ ብሆን ኖሮ ብሬን በፍጥነት ወደ ዶላር እለውጠዋለሁ። ማንንም ስለማላምን ከኮልት 1911 ጋ ምድር ቤት ውስጥ እቆልፍበታለሁ። እቤቴ መጥተህ ሞክረኛ።