Page 1 of 1
ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 14:01
by Horus
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 14:13
by kebena05
$1 Nakfa = $7 Birr
It looks like we can now buy Ethiopian Airlines with a couple hundred million Nakfas

As Gurage saying goes…anything is for sell for a right price.
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 14:40
by DefendTheTruth
የማንም ዩቲዩብ ወሬ ለቃቅም፣ ትምህርት የምሰጥህን ትተህ!
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 15:08
by Abere
DDT,
YouTuber እኮ ያቀረበው የ BBC ነው።
Idiot Abiy Ahmed made grave mistake to get here:
1) He shouldn't have invaded Amhara region and face off Fano ( he trashed the reputation of ENDF, at home and abroad); and he trashed the economy.
2) He should never made such reckless decision to devalue Birr while we know market economy in Ethiopia has not evolved yet and market cannot take care of its function. Now, the economy is deluded and the country is in commotion. It is too late, he cannot even roll back and rescind his reckless decision. It already made the damage. Birr is now like falling flat like leaves of fall tree. Orommuma economy is falling flat.
Please stop using Ermias Amelga, he is neither an academician nor an expert in the field. He is not a good example. He had a bad track record of allegations of Ponzi Scheme and foreclosure.
DefendTheTruth wrote: ↑02 Aug 2024, 14:40
የማንም ዩቲዩብ ወሬ ለቃቅም፣ ትምህርት የምሰጥህን ትተህ!
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 15:20
by DefendTheTruth
አበረ,
እስከ ዛሬ በሬ ወለደህን ትተህ፣ ትንሽ ለስብዕናዉ የምያስብ ሰዉ ሆነህ ብታወራ ኖሮ፣ ምን ይላል ብዬ ለአንተ መሞጫጨር ትንሽ ትኩረት እሰጥ ነበር፣ አንተ ማለት ዲስክሬድት ራስህን ያደረክ ሰዉ ነህ፣ ለእኔ፣ እኔ ከበሬ ወለደ ሰዉ ጋር ማዉራት አልችልም!
Abere wrote: ↑02 Aug 2024, 15:08

Posted: 02 Aug 2024, 15:25
by Horus
አበረ ፣
እኔ ኤርሚያስን እስከ ቤተሰቡ አውቃለሁ ። ሞዴል ነው! ጂኒየስ ነው! ደፋር ነው ! ፍጹም ታማኛ እስከነ ዘርማንዘሩ የሃብታም ልጅ ነው ! ስለዚህ ትግሬዎች ያደረሱበትን ዘመቻ አትመን! እስከ ተወሰነ ድረስ የዋህ ነው ነው ፣ ብዙ ጉራጌዎች የዋህ ናቸው ። ፊናንስና ሞኒተሪ ፖሊሲ ምን እንደ ሆነ ያስተማረው ፍጹም ድንቅ ነው ። እኔ በጣም ደስ የሚለው የሆነ ገንዘብ ሚኒስቴር ሆኖ ታዣዥ ካድሬ አለመሆኑ ነው ! እሱ ነጻ ምሁር ነው!
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 15:58
by Union
You low IQ fendadaw
You stu'pid ascari eritrean
There is something called velocity and frequency in economics.
You ascaris have a dead economy!
How do you compare a company that have thousands of workes and pay millions in taxes against a ጠላ ቤት that has no customers- no transactions, no frequency, no velocity
እኞ እኮ እናንተ ደደቦችን ከእኩያቹ ከጅቡቲጋ ሂዱና አውሩ አልናቹ።፡አትሰሙም።
ደንቆሮ ascari eritrean
kebena05 wrote: ↑02 Aug 2024, 14:13
$1 Nakfa = $7 Birr
It looks like we can now buy Ethiopian Airlines with a couple hundred million Nakfas

As Gurage saying goes…anything is for sell for a right price.
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 16:55
by Selam/
ቀጀልቻም በጥቁር ገበያው ምክንያት በአሜሪካዊ ተሸነፈ።
የአቶ ዓብዮት መልካም ስራዎች ናቸው ስለምትላቸው ነገሮች ብቻ አስብ፣ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ።
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 17:16
by Abere
እኔም እኮ ሰው ሁነህ ወደ ሰዋዊ ህሌናህ ተመልሰህ የተሻለ ህልም ለኢትዮጵያ እንድታይህ፤ የጎበጠው የፓለቲካ ጥርጊያ ጎዳና በተሻለ ጎዳና እንድ ተካ፤ ህዝብ አንድ እንድሆን ብዬ የበኩሌን ሃሳቤን ሥስጥ ቆይቻለሁ። ህመምን ቢደብቁት፤ሞት ይመሰክራል እንድሉ የታመመው የጎሰኛ መንግስት ኢኮኖሚ አልጋ ይዞ ተኛ - ኦፊሴላዊ የአገሪቱ ገንዘብ ጥንቡን ጥሎ እረከሰ። ለምን ይህ ሆነ ብሎ እንደ መወያዬት፤ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አብይ አህመድ በብቸኝነት የአገሪቱ የፋይናንስ ዕድል ለጭልፊቶች አሳልፉ ሰጥቷል - ከዚህ ግለሰባዊ ዲክታተር ዕውቀት ላይ ያልተመረኮዘ ውሳኔ መውጣት ያስፈልጋል ማለት የሚናድድ ሳይሆን ሰከን ብሎ የመደማመጥ ጉዳይ ነው። ጨው፤ ዘይት እና ልብስ የሚገዛው ሁሉም ዜጋ ነው - ጎሳ አይለይም።
ለምን ይህ ሆነ ለሚለው እኔ ምክንያቶች ሰጥቻለሁ - ቢያንስ ከባለፈው 1 አመት ወድህ ሰላም ቢኖር ብዙ የኢኮኖሚ ዕመርታ እና መሻሻል ይኖር ነበር።
- ለምሳሌ ወያኔ ለ3ኛ ጊዜ ተሸንፋ ተጠራርጋ ከተባረርች በሗላ፤ ከአማራ ክልል ፋኖ ሃይል ጋር ጦርነት ባይገባ ( ክህደት ባይፈጽም፤ ለማይክ ሀመር በእኔ ይሁንብህ ወልቃይት፤ሁመራ፤ራያን የአማራን ህዝብ አፈናቅዬ እወራለሁ - እሺ ጌታየ! ባይል) - በአገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ይሰፍን ነበር። ሰላም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያበረታታል። ለዚህ ማንን ተወቃሽ ታደርጋለህ? ለነፍስህ ስትል ገምግም። በ3 ቀን ውስጥ እኮ ነው አማራ ሃይልን የከዳው - የተለየ ፍጥነት።
ይህ ድርጊቱስ የመከላከያ ሃይልን አለም አቀፋዊ ገጽታ አላበላሸውም ትላለህ? እግሩን እየገተተ በፋኖ የሚማረከውን የመከላከያ ብዛት ስታይ ምን ይሰማሃል? እውነቱን ተናገር። ይህ ሌላዊ ተቋማዊ እሴት ኪሳራ ነው - ገንዘብ አይለካውም።
-- በቂ ምክክር፤ጥናት፤ ከኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ስብስብ ውጭ ተደርጎበታል ይህ የብር ዋጋን ማርከስ? ግብታዊ አምባገነናዊ ውስኔ ይመስላል? በዙሪያው ያሉ የመነባነብ ሰዎች እንደ እነ ዳንዔል ዘንዘሪጡ አይነቶች ናቸው የሚያማክሩት። አማካሪን በጎሳ፤ ወይም በታማኝ ሎሌነት መምረጥ ኪሳራ ያስከትላል። ለምሳሌ አስካሪ መለስ ዜናዊ በባድመ አልጀርስ ውል ጥናት አማካሪዎች ሙሉ በሙሉ ያደርገው ትግሬዎች ነበሩ - ሌሎች በጦርነቱ ደም ከፈሉ የባድመን ታሪካዊ ጭብጥ ለፍርድ ቤት ለማጥናት ግን ተራ ጁኔር ትግሬ ፈልጎ ነበር የሰበሰበው - ስንት የታሪክ እና የድሎማሲ ሰዎች እያሉ። ሰዎች ቀደም ብለው ውጊያውን አሸንፈናል፤ ድሉን ግን መለስ ዜናዊ ለሻዕብያ ሰጠው የተባለው። ለነገሩ መለስ በሴራ ነበር እንድያ የሚያደርገው። አሁንም ተረኞች እንኳን ደስ ያለን እያላችሁ ዕልልታውን ታቀልጡት አላችሁ - ነገሩ ግን ወዲህ ነው " አስወስጄ መጣሁ! አስወስጄ እንዳለቺው ልጃ ገረድ አይነት ነው"።
DefendTheTruth wrote: ↑02 Aug 2024, 15:20
አበረ,
እስከ ዛሬ በሬ ወለደህን ትተህ፣ ትንሽ ለስብዕናዉ የምያስብ ሰዉ ሆነህ ብታወራ ኖሮ፣ ምን ይላል ብዬ ለአንተ መሞጫጨር ትንሽ ትኩረት እሰጥ ነበር፣ አንተ ማለት ዲስክሬድት ራስህን ያደረክ ሰዉ ነህ፣ ለእኔ፣ እኔ ከበሬ ወለደ ሰዉ ጋር ማዉራት አልችልም!
Abere wrote: ↑02 Aug 2024, 15:08
DDT,
YouTuber እኮ ያቀረበው የ BBC ነው።
Idiot Abiy Ahmed made grave mistake to get here:
1) He shouldn't have invaded Amhara region and face off Fano ( he trashed the reputation of ENDF, at home and abroad); and he trashed the economy.
2) He should never made such reckless decision to devalue Birr while we know market economy in Ethiopia has not evolved yet and market cannot take care of its function. Now, the economy is deluded and the country is in commotion. It is too late, he cannot even roll back and rescind his reckless decision. It already made the damage. Birr is now like falling flat like leaves of fall tree. Orommuma economy is falling flat.
Please stop using Ermias Amelga, he is neither an academician nor an expert in the field. He is not a good example. He had a bad track record of allegations of Ponzi Scheme and foreclosure.
DefendTheTruth wrote: ↑02 Aug 2024, 14:40
የማንም ዩቲዩብ ወሬ ለቃቅም፣ ትምህርት የምሰጥህን ትተህ!
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 18:09
by Abere
ሆረስ፤
በመጀመሪያ ይህ ሰው የማስታውሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሁ ጊዜ "ሮያል ክራውን" የሚባል ውሃ አምርቶ ይሸጥ በነበረ ጊዜ ነው። ብዙም ገባያ ውስጥ ሳይቆይ በጥራት ወይም በንጽህና ጉድለት በሚል ሰበብ ይመስኛል ማምረቻው ሲዘጋ ነው። በአጋጣሚ አገር ቤት ባለሁ ጊዜ በአካል አንድ የምርምር አውደ-ጥናት ላይ በአካል አይቸው አውቃለሁ እንድሁ ሻይ ቡና ዕረፍት ላይ ሰዎች ሲያጽናኑት እሰማ ነበር። ከዚያ በኋላ በርካታ የተለያዩ ክሶች፤ ውንጀላዎች፤ ወዘተ በተደጋጋሚ ሰምቻለሁ። እንደዚህ አይነት ሰው (ምንም እንኳን የልቡን ንጽህና የሚያውቀው እርሱ እና እግዜር ቢሆኑም) በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ተሽቀዳድሞ ወጥቶ ፕሮፓጋንዳ ሚድያ ላይ መጠቀሚያ ለመሆን መፈለግ አንድ የሚያሳብቀው ነገር አለ።
የአንድ አገር የኢኮኖሚ እና የፊስካል ፓሊሲ በዘርፉ ባለሙያ የሆኑ የብዙ አእምሮ ንትርክ እና ተጨምቆ የሚገኝ አንኳር ጉዳይ እንጅ የአንድ ሰው ፍላጎት ወይም ትችት ውጤት መሆን የለበትም። አይደለም የአንድ አገር የአንድ ቤተሰብ በጀት እንኳን ማሰላሰል ያስፈልገዋል።
ለእኔ አሁን ኤርምያስ አመልጋ እያደረገ ያለው የሞተ ኢኮኖሚው ላይ ጸሎተ-ፍታት አይነት ድስኩር ነው። ፍታት ነው እያደረገ ያለው።
Horus wrote: ↑02 Aug 2024, 15:25
አበረ ፣
እኔ ኤርሚያስን እስከ ቤተሰቡ አውቃለሁ ። ሞዴል ነው! ጂኒየስ ነው! ደፋር ነው ! ፍጹም ታማኛ እስከነ ዘርማንዘሩ የሃብታም ልጅ ነው ! ስለዚህ ትግሬዎች ያደረሱበትን ዘመቻ አትመን! እስከ ተወሰነ ድረስ የዋህ ነው ነው ፣ ብዙ ጉራጌዎች የዋህ ናቸው ። ፊናንስና ሞኒተሪ ፖሊሲ ምን እንደ ሆነ ያስተማረው ፍጹም ድንቅ ነው ። እኔ በጣም ደስ የሚለው የሆነ ገንዘብ ሚኒስቴር ሆኖ ታዣዥ ካድሬ አለመሆኑ ነው ! እሱ ነጻ ምሁር ነው!
Re: ጥቁር ገበያ $ 146 ብር
Posted: 02 Aug 2024, 22:34
by Selam/
መንግስት ጣልቃ መግባት የማይፈልግበት፣ መሬት ላይ ያለው ኢኮኖሚ!