Page 1 of 1

የማያልቀዉ ለቅሶ ና እንጉርጉሮ!

Posted: 02 Aug 2024, 11:49
by DefendTheTruth
በቀደም ዕለት ለኬንያ አይ ኤም ኤፍ ና ዎርልድ ባንክ 8 ቢሊዮን $ አበደረ ኢትዮጵያ ግን ባዶ እጇን ተመለሰች፣ በአቢይ ድክመት ተብሎ ብዙ ተለፈፈ፣ ብዙ ወቀሳ ና ለቅሶ ሰምቴን ነበር፣ እስክምሰለችን ድረስ። አሁን ደግሞ ለምን ይበደራል በማለት ጩሀቱ ግሎዋል፣ ጩሃት እንደሆነ አያልቅባቸዉም ና።

ሞራሊቲ የምባል ከሌለዉ ሰዉ ጋር ምንስ መወየየት ይቻላልን?