Page 1 of 1

ሙቶ የተነሳው ወያነ የኢሳያስን ግብአተ መሬት አስፈጽሞ ኢትዮጵያን ማዳን ላይ ሚናውን ይጫወታል፤

Posted: 02 Aug 2024, 08:50
by Axumezana
ጠላት ሲጨፍር ወይን ሞተ ብሎ
ወይን ድንገት መጣ መቃብር ፈንቅሎ
ንፋስ ወሰደው ሲሉት ከብዶ እንደ አለሎ
ሊሞሸር ዙፋን ላይ በክብር ተደላድሎ
ትንቢተ አክሱምኢዛና በሞት ላይ አይሎ

ትራምፕ አሜሪካ ላይ ዙፋን ላይ ሲወጣ
የኢሳያስ ዙፋን ወድቃ ተረጋግጣ
ኢትዮጵያ ስትበለፅግ ቡዙዎቹን በልጣ
ርኣዬ አክሱምኢዛና ጋህድ ሆኖ መጣ
ተደሰት ኢትዮጵያዊ መልካም ፀሃይ ወጣ