Page 1 of 2

ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንትና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:11
by Horus
ኤርሚያስ አመልጋ የንጉስ አመልጋ ልጅ ልጅ እንደ ሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:15
by Horus

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:26
by Horus

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:26
by Dama
Pagan Horus,

It doesn't please or sadden me when you express joy and pride in the achievements of individuals who may or may not identify themselves as Gurage or not. You know quite well that their achievements is not because they are Gurages. It's just the results of their hardword and the career roads they chose.
What I hate to see in such activities of yours is the blatant infatuation and positive racism you hold toward them. There shall exist its opposite side. For the love and excitement you show for successful Gurage individuals, you must hold hate toward successful individuals from groups other than Gurage. At least you're jealous of them in the negative sense.
Admit it ahiya!

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:31
by Horus
Dama wrote:
02 Aug 2024, 01:26

አንተ ቆሻሻ ቦዘኔ ጉዴላ አንተ ብሎ ጸረ ጉራጌ! ደደብ ማጂራት መቺ!

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:31
by TesfaNews

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 01:35
by Dama
Horus wrote:
02 Aug 2024, 01:31
Dama wrote:
02 Aug 2024, 01:26
Pagan Horus,

It doesn't please or sadden me when you express joy and pride in the achievements of individuals who may or may not identify themselves as Gurage or not. You know quite well that their achievements is not because they are Gurages. It's just the results of their hardword and the career roads they chose.
What I hate to see in such activities of yours is the blatant infatuation and positive racism you hold toward them. There shall exist its opposite side. For the love and excitement you show for successful Gurage individuals, you must hold hate toward successful individuals from groups other than Gurage. At least you're jealous of them in the negative sense.
Admit it ahiya!

አንተ ቆሻሻ ቦዘኔ ጉዴላ አንተ ብሎ ጸረ ጉራጌ! ደደብ ማጂራት መቺ!
[deleted], hid Fsa
hodam! PP's buchilla!

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 03:48
by Meleket
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

በአሉባልተኞች ስሙን ለማጠልሸት የፈጠራ ወሬ ቢንጋጋ፡
በተንኮለኞችና ሴረኞች ደባ፡ ማእከላዊ ውስጥ ቢዘጋ፡
ሁሌ ሚጨልም መስሏቸው፡ ጭራሽ ሌሊቱ የማይነጋ፡
ቅስሙን ለመስበር ትንታጉን፡ የነማሞ ቂሉ ላንቃ ቢያዛጋ፡
ምንም ኣልመሰለውም ያ ኣንበሳ፡ ፍርሃት ልቡ’ጋ ሳያስጠጋ፡
በማግኘትም በማጣትም፡ ሁሌ መንፈሱ የተረጋጋ፡
እርሱን ጠልፎ ለመጣል፡ ሽ መሰናክል ቢዘረጋ፡
“እኔ ኅሊና ኣለኝ” በማለት፡ በንጽሕና የሚፈጋ፡

የዘመኑን ባንክ ቀያሪ፡ ከቆላም ይሁን ከደጋ፡
ኣእምሮውን በኣእምሮው ተቆጣጥሮ፡ ለለውጥ ዘወትር የሚተጋ፡
እውቀት ከችሎታ አጣምሮ፡ ለሃገሩ እድገት ፍለጋ፡
ስንቱን የኔቢጤ ወጣት የታደገ፡ ከሃሳብና ተስፋ ጥውለጋ፡
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡

በልበ ሙሉነት ሓቅ የሚገልጥ፡ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ፡ በእርሱነቱ የማይሰጋ፡
ማነው ብላችሁ አትጠይቁ፡ እርሱ ነው ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋ!!!! 08 Feb 2022

በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲሁም በኤርምያስ ጠቅል አመልጋ አድናቂዎች የተገጠመ ግጥም ነው።
እስቲ ከታሪክ ማኅደር እንግለጥ፡ ጥሎብን በኅሊና የሚመራ ጀግና ስለምንወድ ነው! :mrgreen:

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 05:59
by DefendTheTruth
ኤርሚያስን ብዙም ስለማለዉቀዉ ስለሱ ብዙ ማለት አልችልም፣ ያልከዉ ምን ያህል ትክክል እንደሆነ አላዉቅም፣ አንተ እንደልከዉ ከሆነ፣ በጣም ልብ ያምያፈካ ነዉ፣ እሰዮ!

ፅሑፍህን ሳነብ ስም እስከምትጠራ ድረስ፣ ልቤ ዉስጥ አንድ ሰዉ ብቻ ነበር የተቀረፀዉ፣ ልሆን ይችላል ብዬ የጠረጠርኩት፣ ደስ አለኝ፣ ለሰዉዬዉ ሳይሆን (እሱ ብዙ አድናቂዎች አሉት ና)፣ ከጎረቤታችን በመጨረሻም እዉንትን የማይደብቅ፣ ሐቀኛ ተገኛ ብዬ። ስም ስትጠራ ግን ደስታዬ ደበዘዘ፣ ኤርሚያስ ለምን ሆነ ብዬ ሳይሆን፣ አንተ አሁንም እዉነትን ለመጋፈጥ ዝግጁ ስላልሆንክ!
Meleket wrote:
02 Aug 2024, 03:48
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

በአሉባልተኞች ስሙን ለማጠልሸት የፈጠራ ወሬ ቢንጋጋ፡
በተንኮለኞችና ሴረኞች ደባ፡ ማእከላዊ ውስጥ ቢዘጋ፡
ሁሌ ሚጨልም መስሏቸው፡ ጭራሽ ሌሊቱ የማይነጋ፡
ቅስሙን ለመስበር ትንታጉን፡ የነማሞ ቂሉ ላንቃ ቢያዛጋ፡
ምንም ኣልመሰለውም ያ ኣንበሳ፡ ፍርሃት ልቡ’ጋ ሳያስጠጋ፡
በማግኘትም በማጣትም፡ ሁሌ መንፈሱ የተረጋጋ፡
እርሱን ጠልፎ ለመጣል፡ ሽ መሰናክል ቢዘረጋ፡
“እኔ ኅሊና ኣለኝ” በማለት፡ በንጽሕና የሚፈጋ፡

የዘመኑን ባንክ ቀያሪ፡ ከቆላም ይሁን ከደጋ፡
ኣእምሮውን በኣእምሮው ተቆጣጥሮ፡ ለለውጥ ዘወትር የሚተጋ፡
እውቀት ከችሎታ አጣምሮ፡ ለሃገሩ እድገት ፍለጋ፡
ስንቱን የኔቢጤ ወጣት የታደገ፡ ከሃሳብና ተስፋ ጥውለጋ፡
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡

በልበ ሙሉነት ሓቅ የሚገልጥ፡ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ፡ በእርሱነቱ የማይሰጋ፡
ማነው ብላችሁ አትጠይቁ፡ እርሱ ነው ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋ!!!! 08 Feb 2022

በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲሁም በኤርምያስ ጠቅል አመልጋ አድናቂዎች የተገጠመ ግጥም ነው።
እስቲ ከታሪክ ማኅደር እንግለጥ፡ ጥሎብን በኅሊና የሚመራ ጀግና ስለምንወድ ነው! :mrgreen:

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 08:51
by Meleket
ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም፡በጦቢያ በአብይና በአባይ ዙርያ!

ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።
አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
ቦለቲከኛ ነኝ ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።
አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።
እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጽሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።
አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት።

ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።
የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!

ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ። (4/7/2020)
ወዳጃችን DefendTheTruth ስም መጥራታችን ኣልተመቸዎትም? ስለ ኤርምያስ ብዙም የማውቀው ነገር የለም ካሉን ዘንዳ ስለ ጠቅላዩና ስለ ሃጫሉስ የሚያውቁት ነገር ይኖራልን። ጀግና በግጥምም ሲወደስ መልካም ነው። ሊወደሱ ከፈለጉ ግዜዎትን ይጠቀሙበት መልካም መልካም ነገር ይስሩ፡ ብለን እንመክራለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 08:57
by Selam/
:lol: :lol: :lol:
Meleket wrote:
02 Aug 2024, 08:51

Posted: 02 Aug 2024, 10:29
by DefendTheTruth
Meleket,

my hats off for you!

Not necessarily for the content of your poem (defending Abiy), but more so for your skill in composing them in Amharic, as an Eritrean (I hope I didn't miss something here).

I am an Ethiopian and learned Amharic in the schools and then also in my careers afterwards, still I can't imagine to write such a poem even if I may try for 100 times. I wish you good luck in being able to bring your works to the wider public both in Ethiopia and beyond.

I could be blamed of a bias, but I tried to adhere to my instinct and couldn't find anybody that can come close to Abiy Ahmed in trying to change my country and the fate her people. He works day and night, not because he lacks enough qualification or resources to cater to his own personal or family needs, but he aspires to change the broader mass (Abiy doesn't believe in changing just Ethiopia, he aspires to change the whole region and beyond for a meaningful change to take hold). In my view such people should be given the chance to rule all over the world, if we wish to make it a better place.

That is why I thought he deserved the praise you wrote in your previous poem (and I was expecting it was about Abiy, I shouldn't be shy here).

I tried to put myself in the sits of his detractors and get an idea why they hate him so much, while he is sleepless to change the country ever since he came to power (this is not my exaggeration, rather objective reality) but still they hate him so fiercely and malign his name day and night, for no obvious reason, except for their respective ego and narrow interests.

I only wish that we all here live longer and witness what he can achieve after just a decade in power, not only in Ethiopia but also beyond.

Thanks for sharing your older poem here.

Posted: 02 Aug 2024, 10:43
by Abere
ወንድም Meleket

ያ! ጋኒን ክብረት ለከፈው መሰለኝ። የዘንዘሪጡማ ወረርኝ በሽታ ዘወር አለቺብህ እንደ? :lol: ወደ አዲስ አበባ ጎራ በአካል ሂደህ ይሆን ወይስ virtually infected ለከፉህ? ምህረቱን ቅርብ ያድርገልህ። :lol:

ሢሶ እጅ ያነሰ አገር ግዛት ላይ የበሼሼውን በሻሻ፤
ግጥም አይባልም - ሥላቅ ማቆሻቆሻ።

Selam/ wrote:
02 Aug 2024, 08:57
:lol: :lol: :lol:
Meleket wrote:
02 Aug 2024, 08:51
ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም፡በጦቢያ በአብይና በአባይ ዙርያ!

ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።
አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
ቦለቲከኛ ነኝ ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።
አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።
እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጽሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።
አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት።

ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።
የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!

ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ። (4/7/2020)
ወዳጃችን DefendTheTruth ስም መጥራታችን ኣልተመቸዎትም? ስለ ኤርምያስ ብዙም የማውቀው ነገር የለም ካሉን ዘንዳ ስለ ጠቅላዩና ስለ ሃጫሉስ የሚያውቁት ነገር ይኖራልን። ጀግና በግጥምም ሲወደስ መልካም ነው። ሊወደሱ ከፈለጉ ግዜዎትን ይጠቀሙበት መልካም መልካም ነገር ይስሩ፡ ብለን እንመክራለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 13:11
by Selam/
አቶ ዓብዮትን ለምን እንደምጠላው ለካድሬ ለማስረዳት ብሞክር ዕብዱ እኔ ነኝ ማለት ነው።

ፖለቲካኛን ከራስ እስከ ጥፍሩ ድረስ፣ ማለትም ጀሌዎቹን ጨምሮ ሙሉ አስተዳደሩን የሚያመልክና የሚያደንቅ ሰው ካድሬ ይባላል። የሚበደሉት፣ የሚገፉትና፣ የሚታሰሩት ሁሉ ልክ እንደ እርሱ ለምን አልደገፉም ብሎ ግራ ይገባዋል፣ ይበሳጫል፣ ዕርጉሙን መላዕክ ለማስመሰል ይፍጨረጨራል።

ሌሎች ለምን እንደሚጠሉት ለማወቅ ከፈለግህ የተገደሉትንና የታሰሩትን ሰዎች ቤተሰቦች፣ ከኖሩበት ቀዬ የተፈናቀሉትንና በችግርና በረሃብ የሚጎሳቆሉትን ህዝቦች መሬት ላይ ወርደህ ጠይቃቸው። መረጃ ላይ ፕሮፓጋንዳና ማጭበርበር እንጂ ህይወት የለም።

DefendTheTruth wrote:
02 Aug 2024, 10:29
Meleket,

my hats off for you!

Not necessarily for the content of your poem (defending Abiy), but more so for your skill in composing them in Amharic, as an Eritrean (I hope I didn't miss something here).

I am an Ethiopian and learned Amharic in the schools and then also in my careers afterwards, still I can't imagine to write such a poem even if I may try for 100 times. I wish you good luck in being able to bring your works to the wider public both in Ethiopia and beyond.

I could be blamed of a bias, but I tried to adhere to my instinct and couldn't find anybody that can come close to Abiy Ahmed in trying to change my country and the fate her people. He works day and night, not because he lacks enough qualification or resources to cater to his own personal or family needs, but he aspires to change the broader mass (Abiy doesn't believe in changing just Ethiopia, he aspires to change the whole region and beyond for a meaningful change to take hold). In my view such people should be given the chance to rule all over the world, if we wish to make it a better place.

That is why I thought he deserved the praise you wrote in your previous poem (and I was expecting it was about Abiy, I shouldn't be shy here).

I tried to put myself in the sits of his detractors and get an idea why they hate him so much, while he is sleepless to change the country ever since he came to power (this is not my exaggeration, rather objective reality) but still they hate him so fiercely and malign his name day and night, for no obvious reason, except for their respective ego and narrow interests.

I only wish that we all here live longer and witness what he can achieve after just a decade in power, not only in Ethiopia but also beyond.

Thanks for sharing your older poem here.
Meleket wrote:
02 Aug 2024, 08:51
ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም፡በጦቢያ በአብይና በአባይ ዙርያ!

ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።
አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
ቦለቲከኛ ነኝ ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።
አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።
እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጽሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።
አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት።

ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።
የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!

ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ። (4/7/2020)
ወዳጃችን DefendTheTruth ስም መጥራታችን ኣልተመቸዎትም? ስለ ኤርምያስ ብዙም የማውቀው ነገር የለም ካሉን ዘንዳ ስለ ጠቅላዩና ስለ ሃጫሉስ የሚያውቁት ነገር ይኖራልን። ጀግና በግጥምም ሲወደስ መልካም ነው። ሊወደሱ ከፈለጉ ግዜዎትን ይጠቀሙበት መልካም መልካም ነገር ይስሩ፡ ብለን እንመክራለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንትና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 13:38
by Horus
መለከት ኤቦ ዬቦ ብያለሁ ለቋጠርከው ስንኝ!

የሚሆን ከሆነና በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ከቆመ የኤርሚያስን ጂኒየስ በሙሉ ትርኢቱ የምናየው፣ በሙሉ ሲምፎኒው የምሠማው ይመሰለኛል! ወርቅ አያረጅምና!!!

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 15:19

Cult building 0f a dictator or making a divine king needs a basic art skill like this.

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንትና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 15:23
by Dama
Horus wrote:
02 Aug 2024, 13:38
መለከት ኤቦ ዬቦ ብያለሁ ለቋጠርከው ስንኝ!

የሚሆን ከሆነና በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ከቆመ የኤርሚያስን ጂኒየስ በሙሉ ትርኢቱ የምናየው፣ በሙሉ ሲምፎኒው የምሠማው ይመሰለኛል! ወርቅ አያረጅምና!!!
He doesn't speak your language. Don't be an insensitive racist. PP's Buchilla.

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንትና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 15:34
by Horus
Dama wrote:
02 Aug 2024, 15:23
Horus wrote:
02 Aug 2024, 13:38
መለከት ኤቦ ዬቦ ብያለሁ ለቋጠርከው ስንኝ!

የሚሆን ከሆነና በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ከቆመ የኤርሚያስን ጂኒየስ በሙሉ ትርኢቱ የምናየው፣ በሙሉ ሲምፎኒው የምሠማው ይመሰለኛል! ወርቅ አያረጅምና!!!
He doesn't speak your language. Don't be an insensitive racist. PP's Buchilla.
አንተ ጉዴላ፣
የታላቁን ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ሕዝብ ቋንቋ በላቲን ይጻፍ ብለህ በአፍህ መቅዘንህ እጅግ ግዙፍ ያፍ ወለምታ መሆኑን አምነህ ይቅርታ ስትጠይቅ ብቻ በሌላ ስም የምጠራህ!!!

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንትና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 15:57
by Dama
Gurage numbers
at=1
hwet=2
sost=3
arbat=4
amst=5
sdist=6
sabat=7
smut=8
zhata=9
assir=10
asrat=11
asrahwet=12
asrasost=13
asrarbat=14
That easy is with latin scripts. You see Abiy's buchilla?
Easier. Faster. Cheaper. Joining the community of the wider world of Africa and beyond
Hodam weslat!

Re: ልዑል ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የዘመናችን የኢኮኖሚ ለቀ ሊቃውንትና ፈላስፋ!

Posted: 02 Aug 2024, 16:07
by Horus
Dama wrote:
02 Aug 2024, 15:57
Gurage numbers
at=1
hwet=2
sost=3
arbat=4
amst=5
sdist=6
sabat=7
smut=8
zhata=9
assir=10
asrat=11
asrahwet=12
asrasost=13
asrarbat=14
That easy is with latin scripts. You see Abiy's buchilla?
Easier. Faster. Cheaper. Joining the community of the wider world of Africa and beyond
Hodam weslat!
አንተ ጉዴላ፣

Base Ten counting is called Arabic Numeral - this is not Latin numeral. In fact Latin doesn't have its own numeral. For a while they used Greek Numeral - I, II, III, IV .....X etc which has Semitic Origin.

A, B, C, D ..... Z is a script system adopted for various Semitic scripts which were developments of the ancient Egyptian hieroglyphics. I am advising you, get off your stupidity and ignorance. ቱልቱላ ጸረ ጉራጌ!