Page 1 of 1

እምዬ የብድር ንግስት፤ እንዴት ነው የምትከፍይው?

Posted: 31 Jul 2024, 13:57
by kebena05
34 million መክፈል ያልቻልሽ 3.5 ቢሊየን ትችይዋለሽ?
ወይ ተበዳሪ ወይ አበዳሪ ይሞታል የሚባለው አባባል በአገሮች እኮ አይሰራም :lol:

Re: እምዬ የብድር ንግስት እዳሽን እንዴት ነው የምትከፍይው?

Posted: 31 Jul 2024, 14:03
by Fed_Up
kebena05 wrote:
31 Jul 2024, 13:57
34 million መክፈል ያልቻልሽ 3.5 ቢሊየን ትችይዋለሽ?
ወይ ተበዳሪ ወይ አበዳሪ ይሞታል የሚባለው አባባል በአገሮች እኮ አይሰራም :lol:
IMF እኮ እናት ማለት ነው ያለ ሰው እኮ ነው አገሪቷን እሚመራ:: IMF ከመቀነቷ ፈታ የምትሰጥ መስሎት ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ