Page 1 of 1
የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ
Posted: 31 Jul 2024, 08:41
by Selam/
የአዲስ አበባ ካድሬዎች የብሽክሊሊት መንገድ፣ የእግረኛ መንገድ፣ የመኪና መንገድ እንዳይደበላለቅ ቀንና ለሊት ቆመው ይጠብቃሉ፤ በድብቅ ካሜራ ይቆጣጠራሉ ፣ ጥቃቅን ሸቀጦች እንዳይሸጡ የጎዳና ቸርቻሪዎችን ያሳድዳሉ። ይኸ የከረረና ሌጣ የሆነ የካድሬ አስተሳሰብ ነው።

Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ
Posted: 31 Jul 2024, 08:55
by sarcasm
Selam/ wrote: ↑31 Jul 2024, 08:41
የአዲስ አበባ ካድሬዎች የብሽክሊሊት መንገድ፣ የእግረኛ መንገድ፣ የመኪና መንገድ እንዳይደበላለቅ ቀንና ለሊት ቆመው ይጠብቃሉ፤ በድብቅ ካሜራ ይቆጣጠራሉ ፣ ጥቃቅን ሸቀጦች እንዳይሸጡ የጎዳና ቸርቻሪዎችን ያሳድዳሉ። ይኸ የከረረና ሌጣ የሆነ የካድሬ አስተሳሰብ ነው።
You cannot compare a daytime picture of a pedestrianized road against a nighttime picture of a dual carriageway and conclude . . . . .
Unfortunately, some readers have common sense. They don't expect people to compare apples and oranges.
Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ
Posted: 31 Jul 2024, 09:48
by Selam/
Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ
Posted: 31 Jul 2024, 10:18
by Abere
ሰላም
አብይ አህመድ እኮ የሚያስተዳድረው አዲስ አበባን ብቻ ነው። 95% ዜና የሚሰራው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ነው - ሌላ ቦታ ወጥቶ ዜና መዘገብ አይችልም። የእስረኛ ጠባቂ ሹም ነው - አዲስ አበባ ያው እስር ቤት የገባ ህዝብ ነው።
ተስፋ የቆረጠው አብይ ደግሞ በኑሮው ተስፋ የቆረጠ ካድሬ ቀጥሮ ይህን ጥቁር ብር ይነሰንስባቸዋል። በኑሮው ተስፋ የቆረጠ ካድሬ ለልጆቹ፤ ለልጅ ልጆቹ የምትጠቅም አገር አይታየውም - እራሱን ብቻ ነው የሚያየው። አህያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይደል አለች የሚባለው። በኑሮው ተስፋ የቆረጠ ካድሬ ከአዲስ አበባ መጠነ-ዙሪያ ውጭ ያለ ችግር አይገባውም። እግዜር ሲቆጣ ካድሬ በህዝብ መካከል ያሰማራል። ህዝብ እንዳይጮህ ከድሬዎች ቀድመው ከህዝብ በላይ ይጮኻሉ። ቀበሮ እንደ በግ ከጮኸ ምን በግ ተረፈ።
Re: የህዝብ መንገድ vs. የካድሬ መንገድ
Posted: 31 Jul 2024, 11:01
by Selam/
እኔ የሚገርመኝ ካድሬዎቹ በሙሉ የሚቀርጿቸው ፎቶዎችና ቪዲዮዎች በማታ የተቀረፁ ናቸው። እኔ ሰላም የምታለል ይመስላቸዋልን?