Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14979
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14979
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 30 Jul 2024, 18:05
ወገን የጦቢያኒስቱ አማራ ራሱን ችሎ እንዳይወጣ የማድረግ ግብግብ ሊገባን ያስፈልጋል፥፥
እንዴት ነው የኦሮሞን የትግሬን የ86 ብሄር ብሄረሰብ ድርጅቶችን እና ብሄርተኝነትን ባርኮ አማራው ላይ ሲሆን የሚሸክካቸው፥፤ እንደዚህ የተደበላለቁ ስለሆኑ አይደለም እንዴ፥፥ መደበላለቀን ማንም አይጠላም፥፥ ግን ይህ ሕዝብ እንዲጠፋ የተፈረደበት ሕዝብ ነው፥፤ ምናለ ቢተውትና የቅይጦች ድርጅት አቍዋቁመው ቢታገሉ
-
Dama
- Member
- Posts: 4272
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 30 Jul 2024, 18:13
This idiot must hate everything Gurage, a tradition of his family. How else then his parents omit the stories of martyrs Ras Damte, the Magdalla Hero Balcha Aba Nebso and the renowned diplomat and a Justice, Fitawrari Habte-giorgis Dinagede, one of the few in Ethiopian history? Answer ethnic hate.
Last edited by
Dama on 30 Jul 2024, 19:51, edited 1 time in total.
-
Odie
- Member
- Posts: 3803
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 30 Jul 2024, 19:04
@@@@@@
አይ ክፋት!
ሃብታሙ ኦሮሞነትም ካለበት ገና አማራ መንቃት ሳይጀምር ፋኖ ጫካ ሳይወርድ ስለ-አማራ ለጮኸው ጩኽቱ ቢያንስ ክሬዲት ይገባዋል:: አሁን ስልጣን ፈላጊ ሲበዛ አብጠልጣዩ በዛ::
እኔ ሃብታሙን አላውቀውም ግን ነብሱን በእጁ ይዞ ስለአማራ ሲጮህ ነው የሚታወቀው:: አሁን ስለተፈጠረው ነገር detail ባናውቅም ለአንድ አላማ የቆመ የተፈጠረው ችግር በመወያየት መፍታት ይሻላል ለጠላት ከማስመታት:: ይሄ ለሁለቱም side ይሆናል::
አንድ ተንኮለኛ ጉዋደኛ ነበረን ዘሩን ባናውቅም:: ማንነትህን ወይም ከምን ዘር እንደሆንክ ለማወቅ አያትህን ንገረኝ ይል ነበር የመጀመርያ ሁለት ስሞቹ አማርኛ ነክ ለሆነ ስው!
አሁን አያትሽና ቅድማያትሽ ቢጎተት እያንዳንድሽ ኬት እንደተመዘዝሽ ይናገር ነበር! ነግ በኔ ነገሩ!
የሺመልስና የአብይ አያት ቅም-አያት ቢመዘዝ የት ይገባ ይሆን? የተመስገን ጥሩነህና የአገኘሁ ተሻገርስ?
ኢትዮዽያዊነትና ነፃነት ይሻላል!
"አፍራሳ" ማለት የምን ቃል እንዴት እንደሚራባ ኬት እንደሆነ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ቋንቋ ሊቅ Horus refer አድርገነዋል!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 14979
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 30 Jul 2024, 19:13
ኢትዬጵያዊነት ባልከፋ። ችግሩ ሁልህም ጉራጌነትህን ፤ ጋላነትህን ፤ ትግሬነትህን ፤ ወላይታነትህን በጉያህ ይዘህ ነው የምትመጣው። እሱ አልበቃ ብሎህ አማራነትን አራክሰህና የለም አልነበረም ብለህ ጀኖሳይድ ፈፅመህበት ነው የምትመጣው። እሱም አልበቃ ይልህና ሌላው ሲደራጅ የብሔር እኩልነት ነው ትልና አማራ ሲደራጅ ራስህን እንዲሁም ሆድህን ይቆርጥሃል።
አማራ ከውሸታሙ ጦቢያኒስት ሲለይ ውጤት ማምጣት የጀመረው ላዛ ነው። አሁን እስቲ ብሔርህን ሳትደብቅ ተናገር።
ግርጌ መሆንህን ባለፈው በገደምዳሜ ነግረኽናል
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11448
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 30 Jul 2024, 19:36
ዘረኞቹ ጋሎች የአማራ ደም በአያትህ ቢኖርብህም ይገድሉሀል። በአማራ በኩል ደግሞ ግን ከሰፊው ከአማራ ህዝብ አቋም ጎን እስከቆምክ ማንም አይነካህም። አማራ እንደ እናንተ ጠባብ አናሳ አይደለም። ነገር ግን በአባትህ ጋላ ሆነህ እንደ አንድአርጋቸው አባቴ ጋላ ነው እያልክ መፀሀፍ ፅፈህ አማራን እመራለሁ ካልክ ትቀጫለህ።
ሀብታሙ በአባቱ ሌላ ዘር መሆኑ ችግር አለው በአሁን ዘመን። በእኛ ትራድሽንም የአንድ ሰው ዘሩ የአባቱን አባት አባት እየተከተለ እንደሚሄድ ግልፅ ነው።፡ ኦሮምኛን እንደዚህ እያንበለበለ የሚዘፍነውም ለዛ መሆን አለበት።
ያም ሆነ ይህ አቋሙን ወደ አማራ ብሄርተኝነት ካመጣ ማንም አይነካውም።
Odie wrote: ↑30 Jul 2024, 19:04
@@@@@@
አይ ክፋት!
ሃብታሙ ኦሮሞነትም ካለበት ገና አማራ መንቃት ሳይጀምር ፋኖ ጫካ ሳይወርድ ስለ-አማራ ለጮኸው ጩኽቱ ቢያንስ ክሬዲት ይገባዋል:: አሁን ስልጣን ፈላጊ ሲበዛ አብጠልጣዩ በዛ::
እኔ ሃብታሙን አላውቀውም ግን ነብሱን በእጁ ይዞ ስለአማራ ሲጮህ ነው የሚታወቀው:: አሁን ስለተፈጠረው ነገር detail ባናውቅም ለአንድ አላማ የቆመ የተፈጠረው ችግር በመወያየት መፍታት ይሻላል ለጠላት ከማስመታት:: ይሄ ለሁለቱም side ይሆናል::
አንድ ተንኮለኛ ጉዋደኛ ነበረን ዘሩን ባናውቅም:: ማንነትህን ወይም ከምን ዘር እንደሆንክ ለማወቅ አያትህን ንገረኝ ይል ነበር የመጀመርያ ሁለት ስሞቹ አማርኛ ነክ ለሆነ ስው!
አሁን አያትሽና ቅድማያትሽ ቢጎተት እያንዳንድሽ ኬት እንደተመዘዝሽ ይናገር ነበር! ነግ በኔ ነገሩ!
የሺመልስና የአብይ አያት ቅም-አያት ቢመዘዝ የት ይገባ ይሆን? የተመስገን ጥሩነህና የአገኘሁ ተሻገርስ?
ኢትዮዽያዊነትና ነፃነት ይሻላል!
"አፍራሳ" ማለት የምን ቃል እንዴት እንደሚራባ ኬት እንደሆነ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ቋንቋ ሊቅ Horus refer አድርገነዋል!
Last edited by
Union on 30 Jul 2024, 19:44, edited 1 time in total.
-
Yimer
- Member
- Posts: 433
- Joined: 28 Feb 2021, 07:10
Post
by Yimer » 30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote: ↑30 Jul 2024, 18:13
…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11448
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 30 Jul 2024, 19:42
You ascari eritrean anbeta qorchame
It is non of your anbeta business
Balcha is a Gurage. You dont have to be a historian to know that
Dumb as's ascari
Yimer wrote: ↑30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote: ↑30 Jul 2024, 18:13
…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
-
Yimer
- Member
- Posts: 433
- Joined: 28 Feb 2021, 07:10
Post
by Yimer » 30 Jul 2024, 19:43
Mitraq
You are a really sick mf. Oromo & Amhara are intermingled people. You just found out his great grandpa’s name and you got crazy. I am sure you yourself is a mix of several ethnic groups, including Benishangul.
What tf is your agenda here?
I don’t even like the guy, but people like you make me sad.
Last edited by
Yimer on 30 Jul 2024, 19:54, edited 1 time in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15033
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Jul 2024, 19:45
Nothing wrong with his name . In fact, it sounds beautiful but I don’t like Habtamu! I don’t like any of the diaspora activists & YouTubers anyway!
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10891
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 30 Jul 2024, 19:45
Odie wrote: ↑30 Jul 2024, 19:04
ገና አማራ መንቃት ሳይጀምር ፋኖ ጫካ ሳይወርድ ስለ-አማራ ለጮኸው ጩኽቱ ቢያንስ ክሬዲት ይገባዋል:: አሁን ስልጣን ፈላጊ ሲበዛ አብጠልጣዩ በዛ::
እኔ ሃብታሙን አላውቀውም ግን ነብሱን በእጁ ይዞ ስለአማራ ሲጮህ ነው የሚታወቀው:: አሁን ስለተፈጠረው ነገር detail ባናውቅም ለአንድ አላማ የቆመ
"እኔ አማራ ብሔርተኛ አደለሁም ብሏል"። ፋኖ የአማራ ብሔርተኞች ትግል ነው ወይስ አይደለም? ታድያ ኃብታሙ "ገና አማራ መንቃት ሳይጀምር ፋኖ ጫካ ሳይወርድ" ለአማራ ብሔርተኞች ትግል የጮኸው ለምንድ ነው? መልሱ ቀላል ነው። ኃብታሙ
እንደ ማንኛውም ኢትዮፕያኒስት ፋኖን ተለጥፎ፤ ፋኖን እየነዳ፤ ፋኖ
የኢትዮፕያኒስት አጀንዳ ማስፈጸምያ ሃይል ሊያደርገው ስለሚፈልግ ነው።
አማራ ከአሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ያደርጋል ወይስ አሃዳዊው ሃይል ትግሉን እንዲያኮላሽበት ይፈቅዳል?
ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት።
አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።
ኢትዮፕያኒስቱ ሃይልስ
ራሱን ችሎ ጥጉን ይዞ ይታገላል? ወይስ
የአማራ ትግል ያኮላሻል?
ለምንድ ነው አሃዳዊ / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ወደ አማራ ትግል እየተለጠፉ ያሉት? መልሱ ሌላ ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኛ ይነግረናል።
Last edited by
sarcasm on 30 Jul 2024, 19:51, edited 2 times in total.
-
Yimer
- Member
- Posts: 433
- Joined: 28 Feb 2021, 07:10
Post
by Yimer » 30 Jul 2024, 19:47
እትየ union:
አትቆይ እባክሽ... ወስፌ እግር.... ስለ ታሪክ የታባሽ ታውቂያለሽ... እዚህ አቃጥሪ እንጅ...
union wrote: ↑30 Jul 2024, 19:42
You ascari eritrean anbeta qorchame
It is non of your anbeta business
Balcha is a Gurage. You dont have to be a historian to know that
Dumb as's ascari
Yimer wrote: ↑30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote: ↑30 Jul 2024, 18:13
…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
-
Dama
- Member
- Posts: 4272
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 30 Jul 2024, 20:08
Yimer wrote: ↑30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote: ↑30 Jul 2024, 18:13
…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
Balcha Aba Nebso(not nefs) was a Sodo Gurage. Born there. Joined the Gurage resistance against Menelick at very young age was captured by Menelick; was raised and trained as a warrior by Menelick and his soldiers. Turned out to be an excellent horseman and a sharp shooter of excellence and a man of courage. Surrounded and refused offer to be POW and shot himself with his own pistol in front of your Italian masters. He killed 1000s of your masters at Magdella in his late 70s.
-
Odie
- Member
- Posts: 3803
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 30 Jul 2024, 20:30
ግርጌ መሆንህን ባለፈው በገደምዳሜ ነግረኽናል
--------
እጅ ነስቻለሁ!
እኔ ግርጌ አይደለሁም:: የተውለድኩትና ያደግኩት ጉራጌ ከምትይው/ከምትለው ህብረተስብ ነው:: ባብዛኛው ሃብታሙ እንዳለው አዲስ አበባ ያደግሁ ስው ነኝ:: ዘረኛ ወይም ethnic nationalist አይደለሁም:: ከብዙ ዘር ተጋብቶ በስላም የሚኖር ቤተስብ መስርቶ የሚኖር ቤተስብ አለኝ:: እነዚህ የዘር አቀንቃኝ ፖለቲከኞችን የሚጠርግ ነገር ቢመጣ ምኞቴ ነው:: ዘርኛ ከሆንሽ/ከሆንክ አንቺን/አንተን ጨምሮ:: ከአገር ወጥቼ ስለጠነ የሚባለው ህብረተስብ መሃል ተከናውኛለሁ:: ብዙ ከተማርኩት ከአየሁት ካወቅኩት የተነሳ የዘር ጉዳይ የስልጣኔ ጉዳይ አይደለም ብዬ አምናለሁ:: በብዙ ነገር ወደሁዋላ ቀር ነን:: What we do in that country is a reflection of that. በ basic plan በባህልና ቋንቋ መልክ ከመለያየታችን በቀር ሁላችንም አንድ የስው ዘር ነን:: እንደ ስው ልጅ:: ባለን አጭር የመሬት ላይ እድሜ አብሮ መስራትን አብሮ ማደግን እንጂ መባላት ትርጉም የለውም:: እንዲህ የሚል ጥቅስ አንድ ቤት ማየቴ ትዝ አለኝ:: “ ለዘለአለም እንደሚኖር እንስራ ነገ እንደሚሞት እንዋደድ"
ይሄ የዘር ፖለቲካ እጥፍቶናል:: ኤሊቶቻችን አጥፍተውናል:: እንደውሻ እንድንባላ አድርገውናል:: እልኸኛ ህብረተስብ ነን:: conflict resolution መንገዳችን violent ነው:: የሄድንበት የማይጠቅም መንገድ ደጋግመን እንሄድበታለን:: አሁን ስልጣን ላይ ያሉ ስዎች የያዙት መንገድ የ violence መንገድ የ injustice መንገድ እንደሆነ ይስማሉ ያውቃሉ:: consience ኖሮት ስልጣኔን ብለቅ በሞያዬ ስርቼ እኖራለሁ ብሎ ስልጣን የሚለቅ ዜጋ መፍጠር አልቻልንም:: ባህሉ የወረስነው ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ነው::
ስለዚህ ከእምነቴና world outlook በስተቀር ከጉያዬ የምደብቀው የለኝም:: ለወጣሁበት ዘርም ይሁን አገር in constructive way contribute ባደርግ እመኝ ይሆናል ባደርግ ደስ ይለምኛል:: ይቺ አገር ሁሉም ዘር ተስማምቶ justice and peace ስፍሮ ቢኖርባት ስርቶ ሃብት ማፍራት ቢቻል ደስ የማይለው ካለ በሽተኛ ብቻ ነው::
In any case አማራ በመጀመርያ መቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ ራሴን ነፃ ላውጣ ቢል መብቱ ነው:: አሁን ችግሩ የአማራን ትግል ጥላ በማድረግ ለአገር በሚያስቡትና አይ አማራ ይቅደም በሚለው መሃል የስልጣን ወይም የአይዲዮሎጂ ሽኩቻ እስከ መገዳደል መድረስ ያለበት አይደለም :: ግን በሚያሳዝን መልኩ ሊሆን የሚችልና የሆነ ነገር ነው:: TPLF/EPLF/OLF አርገውታል ግን እነርሱ ለምሳሌነት የሚበቁ አይደሉም:: Democratic እና የአማራንም ሆነ የአገር እንባ ያብሳል የተባለ ሃይል እንዲህ መሆኑ የሚያሳዝን ምናልባት ከቀጠለም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው::
የአማራ በደል ሌላውን ካላሳመመ ህብረተስባችን ካላሳመመ መሪዎች የሚባሉት እርምጃ ካላስወስደ ትልቅ ትልቅ ችግር አገር ውስጥ አለ ማለት ነው:: ስለዚ ስለ injustice ለመጮህ ከዚያ ዘር መወለድን አይጠይቅም:: ደምበኛ ምሳሌ ታዲዎስ ታንቱ:: ምክንያቱም:-
Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly. — Martin Luther King Jr.
-
Dama
- Member
- Posts: 4272
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 30 Jul 2024, 20:41
Dama wrote: ↑30 Jul 2024, 20:08
Yimer wrote: ↑30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote: ↑30 Jul 2024, 18:13
…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
Balcha Aba Nebso(not nefs) was a Sodo Gurage. Born there. Joined the Gurage resistance against Menelick at very young age was captured by Menelick; was raised and trained as a warrior by Menelick and his soldiers. Turned out to be an excellent horseman and a sharp shooter of excellence and a man of courage. Surrounded and refused offer to be POW and shot himself with his own pistol in front of your Italian masters. He killed 1000s of your masters at Magdella in his late 70s.
Where in Sodo was he born? Agemja
-
Dama
- Member
- Posts: 4272
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 30 Jul 2024, 20:47
Yimer wrote: ↑30 Jul 2024, 19:43
Mitraq
You are a really sick mf. Oromo & Amhara are intermingled people. You just found out his great grandpa’s name and you got crazy. I am sure you yourself is a mix of several ethnic groups, including Benishangul.
What tf is your agenda here?
I don’t even like the guy, but people like you make me sad.
Ascari Yimer, zim!!!!
-
Right
- Member
- Posts: 3787
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 30 Jul 2024, 20:49
Stay away from Diaspora activists, YouTubers and opportunists. That was the message repeatedly sent from the get go.
Here we are again. We didn’t learn a lesson from 2005.
If you hear Habtamu Ayalew, Ermias Legesse and Abebe Belew in their YouTube program you would think FANO is their private army. They feel like they can twist and break it up and put it back together from their basement studio. They insulted, degraded and praised who ever they want. They appoint and dismiss commanders while on the air.
Sickening.
Look, we are all for Ethiopia to succeed. We are not stupid not to recognize the extreme dangers of ethnic politics.
But the Amharas are dying at a rate of 50 per day. On top of that the PM of the country declared war to disarm them so that he can kill at the rate of 5000 a day. So what the F is all this noise if FANO obliged to defend themselves and fellow Amharas. They don’t have the luxury of time and resources to deal with the national agenda that Ermias and Habtamu are demanding they should do. At least not at this point.
If Eskinder Nega, Ermias Legesse and Habtamu Ayalew feel like they are the saviour of Ethiopia then why can’t they form their own national party and army and defend Ethiopia. Instead of bashing the poor martyrs of Amhara day in and day out.
Please leave Fano alone to continue its fight to defend its own people.
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10891
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 30 Jul 2024, 20:58
Odie wrote: ↑30 Jul 2024, 20:30
ስለዚ
ስለ injustice ለመጮህ ከዚያ ዘር መወለድን አይጠይቅም:: ደምበኛ ምሳሌ ታዲዎስ ታንቱ:: ምክንያቱም:-
Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly. — Martin Luther King Jr.
I could not believe that you brought this genocide preacher as an example of a justice defender to be quoted in the same line as Martin Luther King Jr.
The introduction is in Tigrigna but the rest of the video is in Amharic
"ሁሉ ነገር ከመሃል አገር ወደ ትግራይ ነው የሚወሰደው።
ፋብሪካዎች ሁሉ እዛ ከህዝቡ ቁጥር በላይ ነው። መሬቱ እስከሚፈነዳ ድረስ ተሰርቷል።" ታድዮስ ታንቱ
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11448
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 30 Jul 2024, 21:13
አህያውን ፈርቶ...አለ። you are bending over for oromuma that killed you on this video. But you want to run your filthy mouth on Tadios.
The intellectual Historian Ato Tadios Tantu is 100% correct!
He actually never have said the wrong thing. He is always telling it like it is!!
He is 100% correct, never trust ascari or agame. Number one rule!
They commited the genocide first but they cry joe biden ኡኡ when we defended ourselves
You fckn agame ሌባ keep denying you started attacking us first and come again....
sarcasm wrote: ↑30 Jul 2024, 20:58
Odie wrote: ↑30 Jul 2024, 20:30
ስለዚ
ስለ injustice ለመጮህ ከዚያ ዘር መወለድን አይጠይቅም:: ደምበኛ ምሳሌ ታዲዎስ ታንቱ:: ምክንያቱም:-
Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly. — Martin Luther King Jr.
I could not believe that you brought this genocide preacher as an example of a justice defender to be quoted in the same line as Martin Luther King Jr.
The introduction is in Tigrigna but the rest of the video is in Amharic
"ሁሉ ነገር ከመሃል አገር ወደ ትግራይ ነው የሚወሰደው።
ፋብሪካዎች ሁሉ እዛ ከህዝቡ ቁጥር በላይ ነው። መሬቱ እስከሚፈነዳ ድረስ ተሰርቷል።" ታድዮስ ታንቱ
Last edited by
Union on 30 Jul 2024, 21:22, edited 5 times in total.
-
Dama
- Member
- Posts: 4272
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 30 Jul 2024, 21:18
Odie wrote: ↑30 Jul 2024, 20:30
ግርጌ መሆንህን ባለፈው በገደምዳሜ ነግረኽናል
--------
እጅ ነስቻለሁ!
እኔ ግርጌ አይደለሁም:: የተውለድኩትና ያደግኩት ጉራጌ ከምትይው/ከምትለው ህብረተስብ ነው:: ባብዛኛው ሃብታሙ እንዳለው አዲስ አበባ ያደግሁ ስው ነኝ:: ዘረኛ ወይም ethnic nationalist አይደለሁም:: ከብዙ ዘር ተጋብቶ በስላም የሚኖር ቤተስብ መስርቶ የሚኖር ቤተስብ አለኝ:: እነዚህ የዘር አቀንቃኝ ፖለቲከኞችን የሚጠርግ ነገር ቢመጣ ምኞቴ ነው:: ዘርኛ ከሆንሽ/ከሆንክ አንቺን/አንተን ጨምሮ:: ከአገር ወጥቼ ስለጠነ የሚባለው ህብረተስብ መሃል ተከናውኛለሁ:: ብዙ ከተማርኩት ከአየሁት ካወቅኩት የተነሳ የዘር ጉዳይ የስልጣኔ ጉዳይ አይደለም ብዬ አምናለሁ:: በብዙ ነገር ወደሁዋላ ቀር ነን:: What we do in that country is a reflection of that. በ basic plan በባህልና ቋንቋ መልክ ከመለያየታችን በቀር ሁላችንም አንድ የስው ዘር ነን:: እንደ ስው ልጅ:: ባለን አጭር የመሬት ላይ እድሜ አብሮ መስራትን አብሮ ማደግን እንጂ መባላት ትርጉም የለውም:: እንዲህ የሚል ጥቅስ አንድ ቤት ማየቴ ትዝ አለኝ:: “ ለዘለአለም እንደሚኖር እንስራ ነገ እንደሚሞት እንዋደድ"
ይሄ የዘር ፖለቲካ እጥፍቶናል:: ኤሊቶቻችን አጥፍተውናል:: እንደውሻ እንድንባላ አድርገውናል:: እልኸኛ ህብረተስብ ነን:: conflict resolution መንገዳችን violent ነው:: የሄድንበት የማይጠቅም መንገድ ደጋግመን እንሄድበታለን:: አሁን ስልጣን ላይ ያሉ ስዎች የያዙት መንገድ የ violence መንገድ የ injustice መንገድ እንደሆነ ይስማሉ ያውቃሉ:: consience ኖሮት ስልጣኔን ብለቅ በሞያዬ ስርቼ እኖራለሁ ብሎ ስልጣን የሚለቅ ዜጋ መፍጠር አልቻልንም:: ባህሉ የወረስነው ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ነው::
ስለዚህ ከእምነቴና world outlook በስተቀር ከጉያዬ የምደብቀው የለኝም:: ለወጣሁበት ዘርም ይሁን አገር in constructive way contribute ባደርግ እመኝ ይሆናል ባደርግ ደስ ይለምኛል:: ይቺ አገር ሁሉም ዘር ተስማምቶ justice and peace ስፍሮ ቢኖርባት ስርቶ ሃብት ማፍራት ቢቻል ደስ የማይለው ካለ በሽተኛ ብቻ ነው::
In any case አማራ በመጀመርያ መቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ ራሴን ነፃ ላውጣ ቢል መብቱ ነው:: አሁን ችግሩ የአማራን ትግል ጥላ በማድረግ ለአገር በሚያስቡትና አይ አማራ ይቅደም በሚለው መሃል የስልጣን ወይም የአይዲዮሎጂ ሽኩቻ እስከ መገዳደል መድረስ ያለበት አይደለም :: ግን በሚያሳዝን መልኩ ሊሆን የሚችልና የሆነ ነገር ነው:: TPLF/EPLF/OLF አርገውታል ግን እነርሱ ለምሳሌነት የሚበቁ አይደሉም:: Democratic እና የአማራንም ሆነ የአገር እንባ ያብሳል የተባለ ሃይል እንዲህ መሆኑ የሚያሳዝን ምናልባት ከቀጠለም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው::
የአማራ በደል ሌላውን ካላሳመመ ህብረተስባችን ካላሳመመ መሪዎች የሚባሉት እርምጃ ካላስወስደ ትልቅ ትልቅ ችግር አገር ውስጥ አለ ማለት ነው:: ስለዚ ስለ injustice ለመጮህ ከዚያ ዘር መወለድን አይጠይቅም:: ደምበኛ ምሳሌ ታዲዎስ ታንቱ:: ምክንያቱም:-
Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly. — Martin Luther King Jr.
You don't want to hear reports of religious violence, in particular Christian violence against Muslims. In your estimation, such news reporting or re-reporting or discussing the news must be censored. You and I had argued on this.
Secondly, you oppose all questions regarding the right of nations(political term) or ethnic groups(sociological term) to self-rule in Ethiopia. You regard this racism. because you believe in one-ness of humanity within the borders of present Ethiopian polity, you won't have a problem if, for example, a Tigray or Somali or Amara rule Gurage. You may also add that its against the tenets of equal humanity to insist to use and develop one's language while a developed language already exists.
Just come out in the open and delare you secret.