Page 1 of 1
የቬኒዟል (Venezuela) ህዝብ ችቦውን ለኩሶ ተቀባብሏል ማዱሮ(Maduro) አሻፈረኝ ቢልም፤ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ መቼ ነው በዕድሜ መሪውን የሚመርጠው - ባርነት ብቻ ተገዶ መርጦ ቀረ
Posted: 30 Jul 2024, 10:36
by Abere
የቬኒዟል (Venezuela) ህዝብ ችቦውን ለኩሶ ተቀባብሏል ማዱሮ(Maduro) አሻፈረኝ ቢልም፤ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ መቼ ነው በዕድሜ ወጥቶ መሪውን የሚመርጠው - ባርነት ለመምረጥ ግን የግዳጅ ወረፋ ሲገድለው አይተናል። ድንጋይ ወረፋ አስይዞ ድንጋይ ላይ የቀረ ህዝብ።
Re: የቬኒዟል (Venezuela) ህዝብ ችቦውን ለኩሶ ተቀባብሏል ማዱሮ(Maduro) አሻፈረኝ ቢልም፤ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ መቼ ነው በዕድሜ መሪውን የሚመርጠው - ባርነት ብቻ ተገዶ መር
Posted: 30 Jul 2024, 14:03
by almaze
I left Eritrea because there wasn't enough food there. It was hard to enjoy a good meal even once a day. I strongly advise that everyone from Eritrea think about moving to a Western country, where they can enjoy tasty food like I do. በልቶ የጠገበ እኮ ነው በቃኝ አልገዛም የሚል
https://www.facebook.com/m.mearotar.eke ... 0391620975
Re: የቬኒዟል (Venezuela) ህዝብ ችቦውን ለኩሶ ተቀባብሏል ማዱሮ(Maduro) አሻፈረኝ ቢልም፤ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ መቼ ነው በዕድሜ መሪውን የሚመርጠው - ባርነት ብቻ ተገዶ መር
Posted: 30 Jul 2024, 18:07
by kebena05
Re: የቬኒዟል (Venezuela) ህዝብ ችቦውን ለኩሶ ተቀባብሏል ማዱሮ(Maduro) አሻፈረኝ ቢልም፤ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ መቼ ነው በዕድሜ መሪውን የሚመርጠው - ባርነት ብቻ ተገዶ መር
Posted: 30 Jul 2024, 18:38
by Abere
kebena05
ፍጋም ሻዕብያ ከሁሉ ጋር እኩል ልሁን ትያለሽ። ምንም አይነት ኢኮኖሚ የሌላት ኤርትራ ክፍለ ሀገር ኢኮኖሚ ኑሯቸው ስለ ኢኮኖሚያቸው የወደፊት ትልምን ንትርክ ሲያደርጉ ስላየሽ ልክ አገር እና ኢኮኖሚ እንዳለው ልትንጠራሪ ትፈልጊያለሽ። አገር እና ኢኮኖሚ ያለው ስለ አለም አቀፍ የኦኮኖሚ እና የፋይናንስ ግብይይት ትሥስር ሲወያዩ አንች የኢትዮጵያን የአንድ ዞን ያህል እንኳን ምንም ምጣኔ ሃብት የሌላት ሰው አልባ ክፍለ ሀገር ይዘሽ ልትንበጣረቂ። የአሳ ነባሪ እራት ችጋራም - መቅኒያም። አሻሮ ቆሎ ይዘሽ ቆሎ ካለው ህዝብ ጋር ትታከኪያለሽ - ናይጄሪያ ይከክልሽ እና።
Re: የቬኒዟል (Venezuela) ህዝብ ችቦውን ለኩሶ ተቀባብሏል ማዱሮ(Maduro) አሻፈረኝ ቢልም፤ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ መቼ ነው በዕድሜ መሪውን የሚመርጠው - ባርነት ብቻ ተገዶ መር
Posted: 30 Jul 2024, 19:46
by kebena05