Page 1 of 1
ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 00:19
by Naga Tuma
ቅኔ ጥልቅ የንግግር ጥበብ ወይም ሙያ ነዉ። ኣይዴለም?
በልጅነት የሰማሁኝ የማይረሳ ቅኔ አለቃ ገብረሃና ተናገሩት ከተባሉት ዉስጥ ኣንዱን ነዉ። ብሻን እንበላለን፣ ብሻን እንጠጣለን ኣሉ ተብሎ ሰማሁ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ በዚህ ዘመን የቅኔ ትምህርት ቤት ኣለ? ብያንስ ኣንድ ወጥ የቅኔ ኮርስ ኣለ? የቅኔ ፕሮፌሰር ኣለ?
ቅኔን ማን ነበር የጀመረዉ? የቃሉ መሠረት ምንድነዉ?
ቅኔ፣ ቅን፣ ቀና፣ ቀና፣ ቃና፣ ቀነዓ፣ ቃኒ፣ ቀነኒ መሠረቶቻቸዉ የትኞቹ ቃላት ናቸዉ?
መቅማቅሳ ወይም መክማክሳ ከቅኔ ጋር ተመሳሳይ ይመስለኛል።
ትክክለኛዉ አባባል የትኛዉ ነዉ? መቅማቅሳ የሁለት ቃላት ህብር መሆኑ ትክክለኛ ይመስላል።
መቀ መቅሳ ማለት ዘወር ማዛወር እንደማለት ሊሆን ይችላል። የንግግር ጥበቡን ቅኔ ከሚለዉ ቃል በላይ የሚገልጽ ይመስላል።
መክማክሰም የሁለት ቃላት ህብር መሆኑ ትክክለኛ ይመስላል።
መከ መክሳ ማለት ድብልቅ ማሳት እንደማለት ሊሆን ይችላል።
ትክክለኛዉ ያም ሆነ ይህ የምያስተምር ትምህርት ቤት ኣለ? ኮርሱ ኣለ? ፕሮፌሰር ኣለዉ?
ኣንድ ፕሮፌሰር ሁለቱንም ኣጥንቶ ኮርሶች ኣዘጋጅቶላቸዉ ማስተማር ይችላል? ወይስ ማስተማር ኣላስፈላጊ ናቸዉ?
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 00:59
by Horus
አው ድንቁርና እጅግ አስገራሚ ነገር ነው ! ለ2 ሺ አመታት ያለ ማቋረጥ ያለው የቅኔ ኮሌጅ መኖሩን ለማወቅ የሚያበቃህ ኢምንት አንጎል ሳትይዝ ይህን ስትለጥፍ አታፍርም! እናሳ አንተና መሰሎችን ደደብ ደንቆሮ ተብለህ ስትሰደብ ለምን ትበሳጫለህ?
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 01:32
by Horus
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 01:35
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑30 Jul 2024, 00:59
አው ድንቁርና እጅግ አስገራሚ ነገር ነው ! ለ2 ሺ አመታት ያለ ማቋረጥ ያለው የቅኔ ኮሌጅ መኖሩን ለማወቅ የሚያበቃህ ኢምንት አንጎል ሳትይዝ ይህን ስትለጥፍ አታፍርም! እናሳ አንተና መሰሎችን ደደብ ደንቆሮ ተብለህ ስትሰደብ ለምን ትበሳጫለህ?
ሁለት ሺህ ዓመታት የት ከርመህ ነዉ ኣእምሮ ኣለኝ ብለህ በ2024 እ ኣ አ የፖለትካ እንስሳ ነኝ የምትለዉ?
የትኛዉ የኢትዮጵያ ቅኔ ትምህርት ቤት ነዉ የፖለትካ እንስሳ እንድትሆን ያስተማረህ?
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 01:45
by Horus
Naga Tuma wrote: ↑30 Jul 2024, 01:35

አንት አለማወቅህን ደብቀህ የምትኖር ፈሪ! እኔ አፍ የፈታሁበት ቋንቋ ከግዕዝ የተወለደ እስከ 70% ግ ዕዝ የሆነ ቋንቋ ነው የምናገረው! እነዚህ ቅኔ ዘራፊዎች በሙሉ ስለ ምን እንደ ተቀኙ ገብቶኝ የነው የማዳምጠው! አንተ ሹክ ሳክ !! አንተ ለሴም ሕዝብ ካለህ ጥላቻ ተነስተህ በድንቁርና ትሞታለህ ! በቤተ ክህነት ቅኔ ከ5 እስከ 7 አመት የሚፈጅ ረቂቅ የፍልስፍና ትህምርት ነው! ቢገባህ ! ያንተ ዘመዶች ናቸውኮ ከቅኔ ቤት እያወጡ ባለቅኔን የሚያርዱት!
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 01:59
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑30 Jul 2024, 01:45

አለቃ አስረስ የኔሰዉ የታዘበዉን እና ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የተስማማበትን ተማር። ያስጠየቀኝ ለማወቅ ያለኝ ፍላጎት እንጂ ኣንተን ለማዝናናት አይዴለም።
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 02:02
by Horus
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 02:55
by Naga Tuma
I remember reading several years ago this review by Professor Messay Kebede:
Return to the Source: Asres Yenesew and the West
It didn’t suggest that a formal training of this culture existed in Ethiopia. If I am not mistaken, his review suggested that it is necessary to do so.
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 16:29
by Naga Tuma
Aleqa Asres Yenesew’s book was published in 1958.
I wonder in what grade Horus was in that year.
One thing can be understood very easily. Was the trajectory of learning by Horus from that point on until now along the path advised by Aleqa Asres Yenesew or not?
If it is obviously not, what is the point of arguing randomly that a college for this cultural asset existed for two thousand years?
Here is another link to the review of the book:
Return to the Source: Asres Yenesew and the West
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 16:43
by Dama
Is this the burning question of the day for our country?
Your personal or academic obsessions should have a private place.
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅኔ እና መቅማቅሰ ወይም መክማክሰ ትምህርት ቤት ኣለ?
Posted: 30 Jul 2024, 16:49
by Horus
እነ ብርሃኑ ጁላና ጃዋር እየቀመሙት ያለውን የሸኔ ኩዴታ ለመዘፋፈን ነዋ!