Page 1 of 1

ስበር ዜና: ዶቶር አብይ ብርን መጀመርያ በ 30% ወደገደል ወረወሩት ቀጥለውም በውሃ ላይ አንሳፈውት ምን እንደሚሆን ሊያዩት ነው!!

Posted: 29 Jul 2024, 14:50
by Odie
ይህችን ያደረጉት ጥቂት የማይባል ዶላር በሚመጣው ትውልድ ስም በመበደር:-
-የጦር መሳሪያ ለመሽመት
-ለቤተመንግስታቸው ግንባታ ቁስ ለማቅረብ
-ደሃን እየበተነ ያለውየ ብልጭልጭታ የኮሪደር ፕሮጀክታቸው ለመቀጠል (ብርን የገደለው export የሚደረግ ነገር ባለመሆኑ እየታወቀ)
-ስልጣን ላይ ላለው ዘራቸው በተራው እንዲጠቀም በግንባታ ስም ለማከፋፈል ወዘተ ሲሆን-
ድሃ ሽንኩርትና ትማትም የመስሉ የቅንጦት እቃዎችን ! (ከተገኙ) ለመግዛት ገንዘብ በእጅ ጋሪ እንደ ያኔው ዚምባብዌ እየገፋ ለመውጣት ይገደዳል:: ገንዘብ ያለው ብሩን ለማሽሽ ሲሯሯጥና በወርቅ ሲለውጥ ያልቻልም በፍራሽ ስር ያለው ሲደብቅ ውሏል::
ካድሬዎቻቸው እንዲህ አይነት አስደማሚ የለውጥና የብልፅግና መሪ ኢ/ያ ውስጥ እሳቸው ብቻና ብቻ መሆናቸውና ህዝብ እንዲደመም እያስረዱ ናቸው!!