Page 1 of 1

ሳምንት ሰኞ ዕለት 1,000,000 ብር ባንክ አካውንቱ ላይ የነበረው ሚልዮነር ከበርቴ ዛሬ 300,000 ብር ከስሮ ከሚልዮነርነት ደረጃ በመውረድ ባንክ 700,000 ይቀረዋል ማለት ነው።

Posted: 29 Jul 2024, 13:33
by Abere
ሳምንት ሰኞ ዕለት 1,000,000 ብር ባንክ አካውንቱ ላይ የነበረው ሚልዮነር ከበርቴ ዛሬ 300,000 ብር ከስሮ ከሚልዮነርነት ደረጃ በመውረድ ባንክ 700,000 ይቀረዋል ማለት ነው። ኦሮሙማ ቁማር ተጫውቶ አስበላው - ለአለም አቀፍ ዱርዬ አይ ኤም ኤፍ