Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16699
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አይይ የኦነግ ብልጽግና - የግንቦቴና - የባልደራስ ጥምረት በለስ እየቀናው አይደለም

Post by Misraq » 29 Jul 2024, 12:08

.
.
.
Painful day for Brother Abere Galaw and Brother Wedi



Abere
Senior Member
Posts: 14862
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አይይ የኦነግ ብልጽግና - የግንቦቴና - የባልደራስ ጥምረት በለስ እየቀናው አይደለም

Post by Abere » 29 Jul 2024, 12:40


ጪኸት አበዛሽ። እህ ብየ ጩኸትሽን ሳዳምጠው ምስጢሩ ገባኝ - ማነቆ ውስጥ ገብተሻል ማለት ነው። ወጥመድ ውስጥ የገባች አይጥ ጅራቷ ሲያዝ ደክማ አይኗ ፍጥጥ ብሎ እርፍ ብላ ተይዛ ትገኛለች። Your separatist Liberation front probably is like that right now. በቃ አንች የምታስገነጥይው ክ/ሀገር አማን አይደለም - በቃ ሽብር በዝቷል።
ብርሃኑ ጁላ ስንት ነው የሚከፍልሽ ግን?! ጅ/ል አበባው ታደሰ ሂሳብ ሞቅ አድርጎ አላስቆረጠልሽም እንደ :mrgreen:


Post Reply