የብር ዋጋ ቀነሰ፣ የስንዴስ?
Posted: 29 Jul 2024, 04:15
የብር ዋጋ መቀነሱን ሰምተናል፣ የልሰማነዉ ግን የስንዴ ዋጋ እንዴት እንደምሆን ነዉ። እነ ኤደን መልስ ይኖራቸዉ ይሁን?
በፍሎቲንግ ተርም ይህ ምን ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ሕዝብ የምበለዉ ስንዴን ነዉ እንጂ፣ ብርን አይደለም። ስንዴ እንዴት አድርጎ ነዉ የእራት ገበታዉ ላይ የምያገኘዉ?
ስንዴን ለማምረት የዉጪ ግባት ያስፈልጋል፣ መደበሪያ። መደበሪያን በአገር ዉስጥ ምርት ለመሸፈን መንግስት ትልቅ ጥረት እያደረገ ነዉ። ሌሎች ግባቶች፣ እንደ ዉሃ፣ አፈር፣ ጉልበት ያሉት ከኢትዮጵያ የምመጡ ናቸዉ፣ የስንዴ ዋጋ ላይ ብዙ ለዉጥ አያመጡም።
የኢትዮጵያ ገበሬ በሌላ በኩል የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናል፡ ቡና፣ ፍራፍሬ ና ማዕድን አምራቾች ያተርፋሉ። የዶላር ዋጋ ስለምጨምር፣ ሃብት ያከብታሉ፣ ግብር ይከፍላሉ፣ የስራ እድል ይጨምራሉ፣ ለመንግስት ተጨማሪ ወጪዎች አስተዋፅዖ ያደርጋሉ።
የመንግስት ሰረተኛ ና የጡራት ወይም በእርዳታ የምኖሩ ዜጎች የማካካሻ ድጎማ (ተጨማሪ ክፍያ) ይሻሉ።