Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13500
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የህወሓት ሰዎች ለተራበው የትግራይ ህዝብ ያላቸውን ክብር የሚገልፁት ጮማ እየቆረጡ ፣ ዊስኪ እየተራጩ፣ እና እጅግ ቅንጡ የልደት በዓላቸውን እያከበሩ ነው።

Post by Noble Amhara » 28 Jul 2024, 22:14

T.P.L.E.F can feed z tigray people with bullets

ለተራበው የትግራይ ህዝብ

ወያኔ ሆዳቸውን በጥይት መሙላት ይችላል።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የህወሓት ሰዎች ለተራበው የትግራይ ህዝብ ያላቸውን ክብር የሚገልፁት ጮማ እየቆረጡ ፣ ዊስኪ እየተራጩ፣ እና እጅግ ቅንጡ የልደት በዓላቸውን እያከበሩ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 28 Jul 2024, 22:21

ህወሓት በትግራይ እንዳይደመጥ የከለከሉት ዘፈን :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

የዘፈኑ ትርጉም በትንሹ...
<<... ድሃ ትግራዋይ በውክልናው ጦርነት ለሞቱት ልጆቹ ሙሾ አውርዶ፣ ነጠላውን ዘቅዝቆ፣ ፀጉሩ እየነጨ እዬዬ እያለ ሲያለቅስ...>>
<<... የህወሓት ሰዎች ለልደት በዓላቸው ከፍተኛ ብር አውጥተው ድንኳን ጥለው ትልቅ ድግስ ደግሰው ይገባበዛሉ፣ መለኪያ እያጋጩ ትግራይ ትስዕር እያሉ ዳንኪራ ይረግጣሉ፣ ሻምፓኘ ዉስኪ ይራጫሉ...>>
<<< ከዚህ በላይ ንቀት በምን ይገለጣል? >>>






Post Reply