Page 1 of 1

ተጨማሪ ሁለት (2) ጀነራሎች ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ!

Posted: 28 Jul 2024, 14:19
by Union
ፋኖ ግዙፍ ሀይል ነው

Re: ተጨማሪ ሁለት (2) ጀነራሎች ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ!

Posted: 28 Jul 2024, 14:29
by kebena05
ስም የላቸውም ? :lol: :lol: አይይይይ

ወያኔ በላይነሽ
አማራ ለመ ምሰል የምታደርጊው ጥረት ሳላደንቀው አላልፍም። ግን ጥረትሽ ከንቱ መሆኑን አስረግጬ እነግርሻለሁ።

union wrote:
28 Jul 2024, 14:19
ፋኖ ግዙፍ ሀይል ነው

Re: ተጨማሪ ሁለት (2) ጀነራሎች ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ!

Posted: 28 Jul 2024, 14:53
by Union
አንዱ ጀነራል ያለው

" ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው (tplf አስከሪ) ን ለመውጋት ከፊት ሆኖ ሲፋለም የነበረው ፋኖ ነው። ስለዚህ እኛን መልሳቹ አማራን ውጉ የሚሉን እንደ ህውሀት ፀረ ኢትዮጵያ ናችው!!!

አሜን!

Re: ተጨማሪ ሁለት (2) ጀነራሎች ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ!

Posted: 28 Jul 2024, 15:20
by kebena05
በውስ መስመር ነው ላንቺ የነገረሽ? :lol: :lol:
አይ አንቺ ባንዳ ዓጋመ you are making an a’ss on yourself

union wrote:
28 Jul 2024, 14:53
አንዱ ጀነራል ያለው

" ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው (tplf አስከሪ) ን ለመውጋት ከፊት ሆኖ ሲፋለም የነበረው ፋኖ ነው። ስለዚህ እኛን መልሳቹ አማራን ውጉ የሚሉን እንደ ህውሀት ፀረ ኢትዮጵያ ናችው!!!

አሜን!