-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ነገሩ ከአሰብነዉ በላይ ተጣደፈሳ?
እንደምወድቅ እናዉቅ ነበር፣ እንደዚህ በዚህ ፍጥነት ግን አልመሰለንም ነበር! የጋዳሙ አብዮት በጠም በፍጥነት ወደ ቁልቁል እየተጣደፈ ነዉ።
Re: ነገሩ ከአሰብነዉ በላይ ተጣደፈሳ?
—————DefendTheTruth wrote: ↑28 Jul 2024, 04:34እንደምወድቅ እናዉቅ ነበር፣ እንደዚህ በዚህ ፍጥነት ግን አልመሰለንም ነበር! የጋዳሙ አብዮት በጠም በፍጥነት ወደ ቁልቁል እየተጣደፈ ነዉ።
Not so fast የኦፒዲኦ/ኦነግ ጠብደል ካድሬ!
ከስሞኑ ፉሩሽካ አጥግበውሽ ነብስ ዘርተሽ ተመለስሽ?
አንች ኮሬነጌኛ-ማታ ማታ ትገላለህ ቀን ቀን ለ fake news ያስማሩሃል!
እንትን የሚጀነጀነው ስዩምና የብአዴን/ኦፒዲኦ ፈታ ስው ክሊክ ያደርጋል ብለህ ትለጥፋለህ? ወይስ ስራ መስራትህን ለክፍያ ጭማሪ ልታሳይ?
ፎኖ ተጨቃጨቀ ቢሉህ ዺዺ የፀዳ ከወንጀሉ የነፃ መስለህ?
የራስምታትህ ሳያድር ያገረሽበታል! ሽተታም ዘረኛ!