Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኢትዮጵያ እንዴት አድርጋ ኤርትሪያን እንደ በደለች፣ ተበዳዮቹ የሰሜኑ ጎረቤቶቻችን (የቀድሞዉ ወንድሞቻችን)።

Post by DefendTheTruth » 28 Jul 2024, 04:20

ኢትዮጵያ እንዴት አድርጋ ኤርትሪያን እንደ በደለች፣ ተበዳዮቹ የሰሜኑ ጎረቤቶቻችን (የቀድሞዉ ወንድሞቻችን)።

ግፍ ትፈፅማለህ፣ ግፉ ተመልሶ አንተኑን ያድናሃል፣ ያሽመደምደሃል። ኢትዮጵያን ሰርቀህ ስታበቃ፣ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ራሷ ላይ ትሸኩታለህ፣ ትንሸኳሸኳለህ፣ አታመልጥም!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያ እንዴት አድርጋ ኤርትሪያን እንደ በደለች፣ ተበዳዮቹ የሰሜኑ ጎረቤቶቻችን (የቀድሞዉ ወንድሞቻችን)።

Post by Digital Weyane » 28 Jul 2024, 04:43

ነጮቹ ጌቶቻችን በኤርትራ ምድር ደማችንን አፍስሰው አጥንታችንን ከስክሰው የኤርትራን ህዝብ በደሉት። ቦተለይ ኡኛ ተጋሩ በነጮች እንጂ በእራሳችን ጭንቅላት ስለማናስብ ፈረንጆቹ እንዳሻቸው ያሽከረክሩናል። በውክልና ጦርነት ውስጥ አስገብተው ያስጨፈጭፉናል።

የኤርትራ ህዝብ ይህንን ሃቅ ስለሚያውቁ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅብንም ብዬ አምናለሁ። ለምሳሌ፣ አንድ ውሻ ቢነክስህ ከውሻው ባለቤት እንጂ ከውሻው ይቅርታ መጠበቅ አይጠበቅህም። የምትጠብቅ ከሆነ ግን ከውሻው ያልተሻልክ ጭንቅላቱ ባዶ የሆነ ሰው ነህ ማለት ነው። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23398
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢትዮጵያ እንዴት አድርጋ ኤርትሪያን እንደ በደለች፣ ተበዳዮቹ የሰሜኑ ጎረቤቶቻችን (የቀድሞዉ ወንድሞቻችን)።

Post by Fed_Up » 28 Jul 2024, 05:02

DefendTheTruth wrote:
28 Jul 2024, 04:20
ኢትዮጵያ እንዴት አድርጋ ኤርትሪያን እንደ በደለች፣ ተበዳዮቹ የሰሜኑ ጎረቤቶቻችን (የቀድሞዉ ወንድሞቻችን)።

ግፍ ትፈፅማለህ፣ ግፉ ተመልሶ አንተኑን ያድናሃል፣ ያሽመደምደሃል። ኢትዮጵያን ሰርቀህ ስታበቃ፣ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ራሷ ላይ ትሸኩታለህ፣ ትንሸኳሸኳለህ፣ አታመልጥም!

የጊዜ ጉዳ ነው እንጂ 30 አመታት ሙሉ የኤርትራን ህዝብ ስትበድሉ ስትገሉና ስትዘርፋ ለነበረው በቢሊዬን ዷላር እዳችሁን በፍርድቤት ገትርን እንደምንቀበላችሁ እንዳትረሱ:: አንድ ባንድ ...ትተፏታላችሁ:: ብጣሻም ድሃ አገራችሁም ተሸጣ መክፈል እማትችለው እዳ ነው ያለባችሁ:: ግን ይህን የሚያስብ ጭንቅላት አልፈጠራባችሁም:: ከመሪዎቹ እስከ ተመሪዎቹ ምድረ ቅንዳሻ እንሰሳ ደደብ ሁላ::

Post Reply