Page 1 of 1
የኤርትራውያን ፈስቲቫል ከወያኔ ሽብር ጥቃት ለመጠበቅ የተሰማሩ 500 የስዊድን ፖሊስ ኃይል አባላት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ለህወሓት ዳያስፖራ ኃይል መረጃው ይድረስ።
Posted: 28 Jul 2024, 02:59
by Digital Weyane
Re: የኤርትራውያን ፈስቲቫል ከወያኔ ሽብር ጥቃት ለመጠበቅ የተሰማሩ 500 የስዊድን ፖሊስ ኃይል አባላት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ለህወሓት ዳያስፖራ ኃይል መረጃው ይድረስ።
Posted: 28 Jul 2024, 03:16
by Digital Weyane
የስዊድን ፖሊስ የህወሓት አሸባሪዎቹን ለማጎር ይጠቀሙበት ዘንድ ፌስቲቫሉ በሚካሄድበት አከባቢ አንድ ሺ ሰው ሊይዝ የሚችል ከመሬት በታች (under ground) ጊዜአዊ እስር ቤት ገንብተው ጨርሰዋል። በጄኔቫ ስምምነት መሠረት የህወሓት አሸባሪዎቹ ከተያዙ ወይም እጅ ከሰጡ በኋላ ዎደ ትግራይ ዲፖርት እስከሚደረጉ ድረስ ወያኔያዊ ክብራቸውን በጠበቀ መልኩ ተገቢ እንክብካቤ እንደሚደረግላቸው የስዊድን መንግስት ቃል ገብቷል።
Re: የኤርትራውያን ፈስቲቫል ከወያኔ ሽብር ጥቃት ለመጠበቅ የተሰማሩ 500 የስዊድን ፖሊስ ኃይል አባላት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ለህወሓት ዳያስፖራ ኃይል መረጃው ይድረስ።
Posted: 28 Jul 2024, 04:26
by Digital Weyane
ባለፈው አመት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በኤርትራውያን ፌስቲቫሎች ላይ የሽብር ጥቃት ሲፈፅሙ የተያዙ 894 የህወሓት ዳያስፖራ አባላት ከ4 አመት እስከ 10 አመት የሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ የተወሰነ ሲሆን ከአንድ ሚልዮን ዩሮ በላይ ካሳ እንዲከፍሉም ተፈረዶባቸዋል።
ወንጀለኞቹ ፍርዳቸውን ከሰሙ በኋላ የሽብር ድርጊታቸውን <<ለኡናት አገራችን ትግራይ የተከፈለ መራራ መስዋእትነት>> ብለው የገለፁት ቢሆንም የተፈለገውን ውጤት ግን ማምጣት አልቻሉም።