Page 1 of 1
የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 01:15
by Horus
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 01:36
by Horus
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 01:45
by Horus
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 01:47
by Union
ደደብ ውታፍ ነቃይ አድማ በታኝ
No matter what and how you install decorations of lights, you are still a witaf neqay, Abiy is still a chiled killer waiting for his last day soon. You are just sleeping with devil because you are inferior. Of course, we would not expect you to stand up for yourself but to be a slave. Do not worry we got that.
You lost control of majority of the country, the people hate you, you want to come here with your stupi'd video hoping to fool us. Mr educated man
You got killed like poised dogs
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 01:58
by Horus
Union - አንተ ፍንዲያ ቦዘኔ ወያኔ ቻለው!
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 02:08
by Selam/
አንተ ጅል - እዚያ አየሩን የሚተነፍሱትን የመርካቶና የዕንድብር ዘመዶችህን ለምን አትጠይቃቸውም ምን ጠብ እንዳለላቸው ፣ መረጃ ላይ አጭበርባሪ አጨብጫቢ ለማግኘት ከምታነፈንፍ?
እንዲሁ አየር በአየር ሻፍደህና አንቋልጠህ ሞትክ እኮ!
የቅጂ ቅጂ ምስል ግዙኝ እያልክ ትርፍ ለማግኘት ፈስህን ከምትጨርስ፣ ለምንስ በመጀመሪያ ራስህ እዛው እቦታው ሄደህ በዚያ በተኳለው ዓይነ ብርሃንህ መብራቱንና ፏፏቴውን አታየውም። ለሃምሳ ዓመት የታገልክለትና የተመራመርክበት ቮልሼቪክ ፍሬውን አፍርቶ አይተህ በመጨረሻ ወደ እነ ብሬዥኔቭ ብትቀላቀልም አይቆጭህም።
Horus wrote: ↑28 Jul 2024, 01:15
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 02:12
by Horus
ቦዘኔ ፋንዲያ [deleted] ሁላ ቻሉት !
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 07:32
by Right
General Tefera Mamo’s interview.
With Prof Tingertu. A very good interview, from the Horse’s mouth:
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 11:46
by Abere
Urban poverty is highest in Addis Ababa, Gambela, and Hariri (33%, 31%, and 25% respectively). --- This is based on DHS study on distribution of urban poverty among children under 5 in Ethiopia
--- Urban unemployment and poverty are nationally the highest in Addis Ababa.
--- Highest towers in Addis Ababa, nationally the highest where Poverty towered itself.
ድህነት በመብራት የደበቀበት፤ ጥሉነት በሜክ-አፕ የተሸፈነበት። ድህነቱ ግን ቆሞ በአደባባይ እርቃኑን እየሄደ ነው። ይህን ማዬት የሚሳነው ምን አይነት ዐይን ነው?
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 13:05
by Selam/
አቶ ዓብዮት ከአይ ኤም ኤፍ ብድር እየለመነ ባለበት ወቅት፣ በሰከንድ ሃንድ መብራትና በሰሪቪሊያንስ ካሜራ የሚፈነድቅ ሰው አይምሮው የላላ ተላላ ብቻ ነው። ህዝቡ ምንድነው በልቶና ጠጥቶ የሚያድረው ብትላቸው ክትፎና ጠጅ ይሉህ ይሆናል።
Everything else is a BS without food security, health, education, peace & freedom.
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 13:12
by Abere
ከመሬት ላይ ሌልች የጣሉትን የሲጋራ ቁራጭ አንስቶ የሚጀነን ለማለት ነው። DDT ቅር ይለዋል እኮ።
Selam/ wrote: ↑28 Jul 2024, 13:05
አቶ ዓብዮት ከአይ ኤም ኤፍ ብድር እየለመነ ባለበት ወቅት፣ በሰከንድ ሃንድ መብራትና በሰሪቪሊያንስ ካሜራ የሚፈነድቅ ሰው አይምሮው የላላ ተላላ ብቻ ነው። ህዝቡ ምንድነው በልቶና ጠጥቶ የሚያድረው ብትላቸው ክትፎና ጠጅ ይሉህ ይሆናል።
Everything else is a BS without food security, health, education, peace & freedom.
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 14:24
by Union
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 14:41
by Selam/
ስንት ጉድ የተሸከመ ህዝብ ባለበት ሃገር፣ ጥሩ ነገር ስራ ቢሰራ እንኳን ሙያ በልብ ነው። አንዲት መብራት ብልጭ ባለች ቁጥር ጠጠር እንኳን ያላቀበለው፣ የመረጃ ዓይጥ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ዱባይ,… እያለ ሲያራግብ ቂጡን ገልቤ በሳማ ብጠበጥበው ደስ ይለኛል።
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 18:58
by Right
አቶ ዓብዮት ከአይ ኤም ኤፍ ብድር እየለመነ ባለበት ወቅት፣ በሰከንድ ሃንድ መብራትና በሰሪቪሊያንስ ካሜራ የሚፈነድቅ ሰው አይምሮው የላላ ተላላ ብቻ ነው። ህዝቡ ምንድነው በልቶና ጠጥቶ የሚያድረው ብትላቸው ክትፎና ጠጅ ይሉህ ይሆናል።
Everything else is a BS without food security, health, education, peace & freedom.
Thank you.
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 19:06
by Fiyameta
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 22:40
by Horus
ግማሽ ደርዘን የኢ አር ፎረም ነጻ አውጪዎች ስሜት እንዳይነካ ና ሎጂክ የለቀቀ ሳይኮሎጂን ለመደጎም በጅ የሚዳሰስ በአይን የሚታይ ፣ በጆሮ የሚሰማ ፣ ባፍንጫ የሚሸተትን ለውጥን የመቃወም ጭፍን ሕመምተኛ አባዜ ውስጥ ተደፈቁ ነው እየተባልን ያለነው!! እንግዲያውስ ይህውላችን መራራው እውነት! አለም በሪያሊቲ ሕግ እንጂ በእኛ ስሜትና እምነት አይደለም የምትነዳው ! This is called denial syndrome disorder!!! ቻሉት በቃ!!
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 23:01
by Selam/
ደላላው - ዱባ የሚያክል ዕንቅርት የተሸከመችዋን ጋለሞታ ያፈቀረውን ለግላጋ ወጣት አስታወስከኝ። Beauty is on the eye of the beholder!
ግን ዕንቅርቱ ውስጥ የጠበቅከው አልማዝ ሳይሆን ልፋጭ ብቻ ቢሆንስ?
Re: የአዲስ አበባ ማማር የሚያሳምማችሁ ካላችሁ ቻሉት !
Posted: 28 Jul 2024, 23:03
by Horus