Page 1 of 1

ከህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለኤርትራውያን የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ

Posted: 28 Jul 2024, 01:06
by Digital Weyane
ኤርትራውያን የአፍሪካ ህዝብ በራሱ እንዲተማመን እና ራሱን የመግዛት ባሕርይ እንዲያዳብርና ውስጣዊ ጥንካሬው እንዲጎለብት ለማድረግ እየፈፀሙት ያሉት ቡዙ የአእምሮ አጠባ ሥራዎችን ባስቸኳይ እንዲያቆሙ የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አስጠነቀቀ። ደቡብ ሱዳናውያን የዚህ አንጎል አጠባ ስራ ሰለባ እንደሆኑ የሚጠቁሙ ቡዙ መረጃዎች አሉ። :roll: :roll:


Re: ከህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለኤርትራውያን የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ

Posted: 28 Jul 2024, 02:37
by Digital Weyane
ኤርትራውያን ነጮችና ጡቁሮች እኩል መሆናቸውን ለአፍሪካ ህዝብ እያስተማሩት ያለው አዲስ አስተሳሰብ ተግባራዊ እንዳይሆን የተቻለንን ሁሉ በማድረግ ወያኔያዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። :roll: :roll: