-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ከህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለኤርትራውያን የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ
ኤርትራውያን የአፍሪካ ህዝብ በራሱ እንዲተማመን እና ራሱን የመግዛት ባሕርይ እንዲያዳብርና ውስጣዊ ጥንካሬው እንዲጎለብት ለማድረግ እየፈፀሙት ያሉት ቡዙ የአእምሮ አጠባ ሥራዎችን ባስቸኳይ እንዲያቆሙ የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አስጠነቀቀ። ደቡብ ሱዳናውያን የዚህ አንጎል አጠባ ስራ ሰለባ እንደሆኑ የሚጠቁሙ ቡዙ መረጃዎች አሉ።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለኤርትራውያን የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ
ኤርትራውያን ነጮችና ጡቁሮች እኩል መሆናቸውን ለአፍሪካ ህዝብ እያስተማሩት ያለው አዲስ አስተሳሰብ ተግባራዊ እንዳይሆን የተቻለንን ሁሉ በማድረግ ወያኔያዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
