Page 1 of 1
የማንም ወያኔ የስልጤን ካርታ ሊቀያይ ይችላል! ግን ጉራጌነትን ከስልጤ ሊያወጣ አይችልም!
Posted: 27 Jul 2024, 22:49
by Horus
Re: የማንም ወያኔ የስልጤን ካርታ ሊቀያይ ይችላል! ግን ጉራጌነትን ከስልጤ ሊያወጣ አይችልም!
Posted: 27 Jul 2024, 22:56
by Noble Amhara
Re: የማንም ወያኔ የስልጤን ካርታ ሊቀያይ ይችላል! ግን ጉራጌነትን ከስልጤ ሊያወጣ አይችልም!
Posted: 27 Jul 2024, 22:58
by kebena05
ሆረስ ፊት
እዛው ጎሳና መንደር እየቆጠርክ ትኖራለህ እንጂ የቀይ ባሕር ውሃን በሕልም ቢሆን አትነካም። ጠባብ ሽማግሌ
Horus wrote: ↑27 Jul 2024, 22:49
Re: የማንም ወያኔ የስልጤን ካርታ ሊቀያይ ይችላል! ግን ጉራጌነትን ከስልጤ ሊያወጣ አይችልም!
Posted: 27 Jul 2024, 23:03
by Horus
የጉራጌ ታሪካዊ ድምበር በምራብ ግቤ፣ በሰሜን አዋሽ፣ በምስራቅ ዝዋይ ስለሆነ ነውኮ ክልል እንዳይሆን በሶስት መንግስታት የተከለከለው!! ማእከላዊ ኢትዮጵያ ማለትኮ ጉራጌ ነው! እኛ ሸዋ ቢመለስ ችግር የለብንም !!! የወንጪ 'ኦሮሞን' ጠይቀው ስሙ ኦሮሞ ሕይወቱ ጉራጌ ነው!
Re: የማንም ወያኔ የስልጤን ካርታ ሊቀያይ ይችላል! ግን ጉራጌነትን ከስልጤ ሊያወጣ አይችልም!
Posted: 28 Jul 2024, 03:52
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑27 Jul 2024, 23:03
የጉራጌ ታሪካዊ ድምበር በምራብ ግቤ፣ በሰሜን አዋሽ፣ በምስራቅ ዝዋይ ስለሆነ ነውኮ ክልል እንዳይሆን በሶስት መንግስታት የተከለከለው!! ማእከላዊ ኢትዮጵያ ማለትኮ ጉራጌ ነው! እኛ ሸዋ ቢመለስ ችግር የለብንም !!! የወንጪ 'ኦሮሞን' ጠይቀው ስሙ ኦሮሞ ሕይወቱ ጉራጌ ነው!
Yes
This is why the multi ethnic region must be formed do not accept gurage kilil... gurage kilil border are fake because silti are gurage and halaba are gurage and Sodo Jida are gurage and Waliso are gurage
Therefore support abiys expansion of central ethiopia kilil to be re-unified with the real gurage areas