Page 1 of 2
አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 27 Jul 2024, 14:33
by Axumezana
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 27 Jul 2024, 14:37
by Misraq
በለው ቂጥ አላላስህ አስደማሚ ነው። I guess it is natural for the vanquished to l!ck the victor as you do. የኛንም ለመላስ እንድትችል ለአሁኑ ቀነስ ብታደርገው። እየመጣን ስለሆነ።
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 27 Jul 2024, 14:45
by Abere
እግዚኦ!
የህግ ባለሙያ ጠበቃ፤ የህግ ምሩቅ ሁና ነው ተሳስቷት እንኳን የተስተካከለ አረፍተ-ነገር በእንግሊዘኛ ቃለ መጠየቅ መስጠት ያልቻለችው። እኔ እኮ የድፕሎማ ወይም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት የፈጸመች ብቻ መስሎኝ ነበር። A college graduate is expected at least to express him/her self with limited level of fluency - but can address the message intended.
I guess, if Taitu were alive today, she would be mad and angry at Adanecth.
Axum, your moral scale is dysfunctional. You are swinging like a pendulum to get your Abay Tigray Republic - everyone knows that.
Keep dancing your NIKO before Orommuma
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 27 Jul 2024, 15:41
by Axumezana
Abere learn to give credit to those who deserve it !
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 30 Jul 2024, 03:19
by Meleket
እርግጥ ነው
ምንም እንኳን ከንጹሓን ኤርትራዉያን በተዘረፈ ሃብት ኣማካኝነት ቢሆንም እንኳ፡ የህዳሴውን ግድብ የመሰረት ድንጋይ በማስቀመጥ ነፍስኄር ኣቶ መለስ ዜናዊን
የአዲስ ኣበባን ከተማ ገጽታ በመቀየር ደግሞ ዶ/ር ኣርከበ ዕቁባይንና የአሩሲዋን ንግሥት ወ/ሮ አዳነች አበቤን ኣመራር ኣለማድነቅ ኣይቻልም።
“ይህ በእንዲህ እንዳለ” . . . .
የአዲስ አበባ ህዝብ የንጹህ ውሃ ኣቅርቦት ችግር እዬተቀረፈ ነውን?
የሸገር ህዝብ የኤሌክትሪክ ሃይል ቅርቦት ችግር እየተፈታ ነውን?
የፍንፍኔ ህዝብ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ ችግር እየተሻሻለ ነውን?
የበራራ ህዝብ ከቤቱ ኣለአግባብና በግድ እዬተፈናቀለ ነውን? በሚገባስ እዬተካሰ ነውን? ብሎ መጠዬቅ የወግ ነው።
ብዙ ያፍሪካ ሃገራት መዲኖች እነ የአሩሲዋ ንግሥት እነ ወ/ሮ ኣዳነች ኣበቤ እያስመዘገቡት ያለውን የሚጨበጥ የሚታይና የሚዳሰስ ድል እንደሚናፍቁ ዜጎቻቸው አፍ አውጥተው ቢናገሩ ኃጥያት ኣይደለም።
ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድም በታሪካዊዋ ጎርጎራ ላይ ያደረጉትን ስራ ኣይተን እጅግ አድንቀናል።
የጣና ሃይቅ የእንቦጭ ጉዳይስ የት ደርሶ ይሆን? እስቲ ውስጥ ኣዋቂዎች ሹክ በሉን!
እኛ ኤርትራውያን የመሀልና የመስመር ዳኞች መቼም ስለ ኤርትራችን ብቻ ሳይሆን ስለ ጎረቤቶቻችን በሙሉ መልካም መልካሙን መመኘት ኣምላክ የቸረን መለያችንና ባህርያችን ነው።፡ ከሁሉም ጎረቤቶቻችን መልካም ተግባር ትምህርት መቅሰም፡ ከስህተቶቻቸው መማር ወዘተ ደግሞ መብታችን መሆኑን ስናሳውቅ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።
እስቲ ለጨዋታ ያህል
የአሩሲዋ ንግሥት ወ/ሮ ኣዳነች ኣበቤ አዲስ አበባን ለማስዋብ ደፋ ቀና በማለታቸው ብቻ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር ለማመሳሰል የተሞከረ ይመስላል
ለመሆኑ ወ/ሮ ኣዳነች አበቤ እንደ እቴጌ ጣይቱ ኣንደኛና ሁለተኛ ባለቤት ተብሎ የሚገለጽ የትዳር ታሪክ ኣላቸውን?
ለመሆኑሳ ወ/ሮ ኣዳነች አበቤ ከባለቤታቸው በዕድሜ ይበልጣሉን?
እርግጥ ነው እቴጌ ጣይቱ ከአጤው ጤንነት መጓደል በኋላ፡ ፈላጭ ቆራጭ ለመሆን ዳድቷቸው ነው መሰል ጐንደሬ ዘመዶቻቸውን ወደ አዲስ አበባ እያስጠሩ በዙሪያቸው ለማደራጀት ጥረት በማድረጋቸው ከሸዋ መኳንንትና መሳፍንት ጥርስ ውስጥ በመግባት በወጥመድ ለመያዝ ተገደዋል። የአሩሲዋ ንግሥትም የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑበት ሂደት ያልተስማማቸው አካላት ተቃውሞ አድርገውባቸው እንደነበር እናውቃለን።
በነገራችን ላይ ዋናው ቁምነገር እኝህ የአሩሲዋ ንግሥት ጦቢያን ከውስጥ ወራሪ ለማዳን ምን ሚና ኣበርክተዋል? ጣይቱ መቼም ወራሪውን ጣልያንን በመመከት ረገድ ሁነኛ ስራ እንደሰሩ ነው ታሪክ የሚያወሳው።
የአሩሲዋ ንግሥትስ አዲስ አበባን ከውስጥ ወራሪ ታድገዋታል ወይስ ራሳቸው የአሩሲዋ ንግሥት ከህግ ውጭ በሆነ ሁኔታ የአሩሲ ዘመዶቻቸውን ኣስፍረውባታል? መልሱን ኣዋቂዎች ንገሩን!
ለማንኛውም ክብር መልካም ሰላማዊ ስራንና ልማትን ሰርተው ለሚያሳዩ የህዝብ ኣመራሮች በሙሉ!
Axumezana wrote: ↑27 Jul 2024, 14:33
አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 30 Jul 2024, 09:40
by Axumezana
Ascari Meleket you are always confused with your identity ! May I remind you that you are not an Ethiopian & it is none of your business to talk about our internal issues.
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 30 Jul 2024, 10:54
by Abere
ወንድም መለከተ፤
ንፅፅሩ የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል አይነት ነው። ፈረንጆቹ በትረ-ሎሚ ከዘይቱን (አፕል) ፍራፍሬ ጋር ማወዳደር ነው የሚሉት?
ነገርዮው አፍቃሪ ኦሮሙማ ተከፋይ ውታፍ ነቃዮች ሌሎችን ለማደናገር እና ለማሳመን የሚጠቀሙበት ( confuse and convince) አፈ-ቅቤ ሆደ ጩቤ ሙገሳ ነው።
ይህ ንፅፅር ንግስተ-ሰባ እና ዮዲት ጉድትን ማወዳደር እንጅ ጉዲት ንግስተ-ሰባ ናት ማለት ስላቅ ነው። ንግስተ-ሳባ እና ፍሬዋ የአክሱም ስልጣኔ እንድዳብር አበረክቶ ሲያደርግ፤ ዮዲት ጉዲት ደግሞ አክሱም ዘልቃ የንግስተ-ሳባ አሻራ ማጥፈት ነበር። እንድሁም እቴጌ ጣይቱ አዲስ አበባን እንድትቆረቆር እና የአፍሪካ ፀሀይ እንድትሆን አበርክቶ ሲያደርጉ፤ የአሩሲዋ ዮዲት ጉዲት ( አቤቤ) ደግሞ ያንን አሻራ ማጥፋት ነው።አቤቤ የአዲስ አበባን የቤት ስም (nick name) የሆነውን ሸገርን ሰርቃ ለኦሮምያ በመሰየም በአዲስ አበባን በመቀነቷ ዙሪያ ጥምጥም እንደ ኮብራ አንቃ እየገደለች ያለች ነች። የአዲስ አበባን ክልል መሬት ካርታ ቆርሳ ለኦሮምያ የሰጠች፤ ከኦሮሞ በስተቀር ሌላው ጎሳ ዕቃህን ጠቅልለህ ውጣ በሚል ሁኔታ ነው የምትመራው።
እንግዳ መጥቶብኝ ያውም የአሩሲ ሰው፤ ያውም የባሌ ሰው፤
ያለ 3 ቪላ ቤት ያላ 4 ፎቅ ቤት የማይቀበለው።
ነው ጉዳዩ ለአዳነች ጉዲት። መቸም ኤርትራዊያን የኦሮሙማ ነገር አይሆንላችሁም ( የእነ አስምሮም ለገሰን ሆድ ያንቦጫቡጫል) እንጅ የአሩሲዋ ዮዲት ናት - ለኢትዮጵያዊያን። የመሰመር ዳኛ አይኖቹን ከፍቶ ማየት አለበት - በእነ ዳውድ ኢብሳ ናፍቆት እንባ በአይን እየሞላ መስመሩን ማደናገር የለበትም። 
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 30 Jul 2024, 12:19
by Wedi
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 30 Jul 2024, 13:48
by Za-Ilmaknun
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 03:55
by Meleket
Abere wrote: ↑30 Jul 2024, 10:54
ወንድም መለከተ፤
.. .. ..
ነው ጉዳዩ ለአዳነች ጉዲት። መቸም ኤርትራዊያን የኦሮሙማ ነገር አይሆንላችሁም ( የእነ አስምሮም ለገሰን ሆድ ያንቦጫቡጫል) እንጅ የአሩሲዋ ዮዲት ናት - ለኢትዮጵያዊያን። የመሰመር ዳኛ አይኖቹን ከፍቶ ማየት አለበት - በእነ ዳውድ ኢብሳ ናፍቆት እንባ በአይን እየሞላ መስመሩን ማደናገር የለበትም። 
ወንድም Abere
ጉዲት ከምትታወቅበት እኩይ ተግባር አንዱ፡ የአክሱምን ሃወልት መገንደሷ ነው። የኣሩሲዋን ንግሥት ከጉዲት ጋር ከማናመሳስልበት ምክንያቶች ኣንዱ፡ የኣሩሲዋ ንግሥት የኣጤ ምኒልክን ሃወልት መንከባከቻቸው ነው፤ ንግሥቷ የንጉሰ ነገሥቱን ሃውልት ተንከባከቡ እንጂ ኣልገነደሱትም። እንደሚታሙት ጸረ ጦቢያ ቢሆኑ ኖሮ ኣክራሪ ወረሙማና ወነግ ናቸው የሚባል ከሆነ ይህን ለማድረግ የሚያግታቸው አንድም ሃይል ባልነበረ። የኣሩሲዋ ንግሥት ግን ይህን ዓይነት እኩይ ተግባር ኣላየንባቸውም። ይልቅስ ቅልብጭብጭ ያለ ምርጥ ኣማርኛ እዬተናገሩ ሸገርን፡ አዲስ ኣበባን ፍንፍኔንና በራራን ሲያስውቡ ነው ያየናቸው እንጂ ኣሰላን ወይም ጂማን ኣይደለም ሲስዉቡ ያየናቸው።
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች “ከሰው ሰው ቢለዩ” የሚለውን ተረት ጠንቅቀን ስለምናውቀው፡ ወረሙማ ሆነ ኣማሩማ ጉራጉማ ሆነ ወላይቱማን ትግሩማ ሆነ ሱማሉማን በእኩል ዓይን ነው የምናያቸው። ሁሉም በኣርኣያ ሥላሴ የተፈጠሩ ስለሆኑ።
ለኛ ለኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የወሎንም ትምህርት ቀሰሙ የሚባሉት ቡሮፌሰር አስመሮም ለገሰ አርኣያችን ወይ ሞዴላችን ሆነው ኣያውቁም። ከ3-4 ዓመት ግድም በፊት እንኳ ከኣንድ ምሁር ዬማይጠበቅ ተራ የካድሬ ቢጤ ዲስኩር ሲደሰኩሩ ታዝበናቸዋል። ይህ ሲባል ግን በትግራይ ወያኔዎች ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራውያን ላይ ያደረሰውን ግፍ በጥናት በተደገፈ መልኩ ታሪኹን በመሰነዳቸው እናመሰግናቸዋለን። ከዚህ ባሻገር ግን ኣስመሮም ለገሰ ሞዴልነታቸው ለነ ዳውድ ኢብሳ እንጂ ለኛ ለኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዳልሆነ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልናስገነዝብህ እንወዳለን።
Axumezana wrote: ↑30 Jul 2024, 09:40
Ascari Meleket you are always confused with your identity ! May I remind you that you are not an Ethiopian & it is none of your business to talk about our internal issues.
ወዳጃችን Axumezana ስለኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ምነንትና ማንነት ግምትዎን ሰምተናል፡ የእርስዎን ኣዅሱም ላይ ማእከሉን ያደረገውን ኢትዮጵያዊ የእንግዴልጅ ማንነትም ከዚህ በፊት ኣካፍለውናል። .. .. .. እድሜ ለቴክኖሎጂ ዓለም ወደ ኣንድ ማእከል በጠበበችበትና በተናበበችበት ዘመን፡ የዓለምን ቴክኖሎጂ እዬተጠቀሙ የውስጥ ጉዳዬ የውጭ ጉዳዬ የሚባል ፈሊጥ እንደማይሰራ እዛ የወያኔ ካድሬ ትምህርት ቤት ውስጥ አላስተማሩዎትምን ብለን ኣንዘብትብዎትም።
ይሄው የእርስዎ “የከበረ” ማንነት viewtopic.php?f=2&t=280152
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 04:16
by Axumezana
ደብተራ መለከት፥
የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆንህ፥ ከተረጋገጠ ቆይተዋል። ጣልያን የመሰረታትን ኤርትራ ጠበቅ አድርገህ ያዝ፤ መቀላወጡ፥ አይጠቀምህም፤
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 05:33
by Meleket
Axumezana wrote: ↑02 Aug 2024, 04:16
ደብተራ መለከት፥
የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆንህ፥ ከተረጋገጠ ቆይተዋል። ጣልያን የመሰረታትን ኤርትራ ጠበቅ አድርገህ ያዝ፤ መቀላወጡ፥ አይጠቀምህም፤
ወዳጃችን Axumezana
ይህ ያስቀመጥከው መግለጫ "የመንበረ ሰላማ" ነው ወይስ ያንተ ብቻ!
ደግሞስ መንበረ ሰላማ፡ ጣልያንንም ሆነ ኤርትራን ኢትዮጵያንም ጭምር ኧረ እንዲያውም ምድርን በሞላ የመሰረታት ማን እንደሆነ ኣላስተማረቻችሁምን?
ይህ ዓይነት ዕንጭጭ ኣስተሳሰብ ይገርማል ይገማልም. . .
ኤርትራ የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ብቸኛ ቤት መሆኗን ማመንህ ያስመሰግንሃል። "ሃገረ ትግራይን" ወይም "ኣዅሱም ማእከሏ የሆነ ኢትዮጵያን" 'እስክትመሰርት' ድረስ ደግሞ በጠኔ እንዳታልቅ፡ ከነ የኣሩሲዋ ንግሥት ኣዳነች ኣበቤ ወጥም ሆነ እንጀራ መቀላወጥህ የተጠበቀ ነውና፡ በርታ ብለንሃል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ይቺ የኣሩሲዋ ንግሥት ጉዳይ ነገ ከነገ ወድያ “ኣዳነች የኛ/ኬኛ” ወይም “ኣዳነሽ ናይና ኢያ” ቀደም ጐይታና ልዑል መንገሻ ኣብ ኣሩሲ ልወለዱዋ ኢያቶም ከይትብለና ንጥርጥር አሎና! 
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 08:06
by Axumezana
ደብተራ መለከት፥ አክሱምኢዛና ኢትዮጵያዊ ነው። You better focus on your little ascari land ! See below the right-sized map of your land.
viewtopic.php?t=331166#p1425658
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 09:09
by Axumezana
ግራ የተጋባኸው ደብተራ መለከት፥ እስቲ ኤርትራ የምትላትን አገር እዚህ ጥንታዊ ማፕ ላይ ፈልገህ አሳዬኝ፤ ብቻ የትግራይ እካል ነበረች ብለህ መራራ እውነቱን እንዳትጎነጭ!
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 10:28
by Meleket
ኣዬ ወዳጃችን Axumezana ከመሰረቱ እውነት ከሆነ መራራ ሊሆን ኣይችልም እውነት ሁሌም ጣፋጭ ነች። እውነት ካልጣፈጠችህ እውነቱን አልተቀበልክም ማለት ነው።
ኤርትራ በዬትኛው ሂሳብ ነው የትግራይ አካል የምትሆነው። እንደ እናንተ ኣባባል ጥንት የምትሉት የኣክሱም ዘመነ መንግሥትን ነው። ያኔ ኤርትራ የትግራይ ነበረች ነው ልትለን የምትፈልገው? ትንሽ ሰው ይታዘበኛል አትልም? የኢትዮጵያ ነበረች ብትል እንኳን ይሻልህ ነበር። ነገር ግን ያኔም አሁንም ለወደፊትም ኤርትራ ኤርትራ እንጂ ትግራይ ሆና ኣታውቅም ብንልህ ቅር ኣይበልህ።
ያኔ በአክሱም ዘመን “ዓሰብ” የትግራይ ክልል ነበረች ልትለን ነው? ያኔ በኣኽሱም ዘመን ዳህላክ የትግራይ ነበረች ልትለን ነው? አዬ ወዳጃችን እኛ እኮ እያል ያለነው ታሪካችን ቅድመ ኣዅሱም ነው። ምስክራችንም የመጠራ የቆሓይቶ የኣዱሊስ የኣስመራ የናቅፋ የዳዕሮ ጳውሎስ የሰምበል የማይተመናይ ገና ያልተበረበሩት በሺዎች የሚቆጠሩት መሰል ስልጣኔን የሚገልጹት “ዑናዎቻች” ናቸው። ያኔ እነዚህ ሁሉ የትግራይ ነበሩ በለና።
ትግራይን እኮ ከኤርትራ ኣገር ያቀኑ ዘንድ በላክናቸው አንዳንድ ኣካላቶቻችን ኣማካኝነት የቆረቆርናት ነች። ዓድዋን ማን ነው እንዴ የቆረቆራት እስቲ ለማተብህ ብለህ መስክር ወይም የመንበረ ሰላማን “ሊቃዉንት” ጠይቅ ወዳጃችን። የጸዓዘጋው ራስ ዓንደሃይማኖት ይባላሉ የዓድዋ ቆርቋሪ!
ኣንተ የ19ኛውን ምእተ ዓመት የጀርመኖች ካርታ ኣቅርበህ ኤርትራን አሳዩኝ ትለናለህ? እስቲ ኣንተው እዛው ካርታ ላይ ኢትዮጵያንና ትግራይን ኣሳየን “ትግረ”ን አላልንህም። ትግረ የኛ የኤርትራዉያን ብቸኛ ይዞታ መሆኑ አትዘንጋ። እስቲ ትግራይ ውስጥ ሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ በ”ትግረ” ቋንቋ የሚያወሩ ዜጎች ኣሏችሁን? አንዴም አስመራን ራስ ኣሉላ ናቸው የቆረቆሯትም ብለሀናል፡ ምን ዬማትለው አለህ።
እስቲ ግዜ ካገኘህ Travels of Jesuit in Ethiopia የሚል መጽሃፍ ላይ የሰፈረውን ታሪካዊ ካርታ ተመልክተህ ተመለስ። "The Abissine Empire as it now is and the true source of Nile" በሚል ርእስ ስር ታገኘዋለህ። ዓንሰባ ጋሽና ባርካ የተሰኙት የኤርትራ ወንዞች የት እንደተመደቡ ፍንትው ብሎ ይታይሃል። መረብና ኣዋሳኙ ደጋማ ክፍልም TIGRE ተብሎ ተጠቅሷል ትግራይ ዬለ ኢትዮጵያ ዬለ። አስመራንም እዛ ካርታ ላይ ፍንትው ብላ ታገኛታለህ፡ ቅን ልብ ካለህ ቢለናል እኛ ኩሩዎቹና ቀብራሮቹ እንዲሁም ትሑቶቹ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ያንተው ምንጭ እንዲህ ይለናል The territorial map of Tigray (old spelling “Tigre”) ። ኣቤት ኣለማፈር ኤርትራ ውስጥ Tigre “ትግረ” የሚባል ለግዕዝ ይቀረበ ብሔር የሌለ ይመስል። ትግራይ ድሮ ትግረ ይባል ነበር ሊለን ይቃጠዋል። በል ማንም ቀጠናችንን በቅጡ ያልረገጠና ያልመረመረ “ተመራማሪ” የጣፈውን እያመጣህ ኣታጭበርብር።
ትምህርቱ ደህና ነው ኣይደል እየገባህ ነው?
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 10:32
by Fiyameta
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 02 Aug 2024, 14:19
by Axumezana
ደብተራ፥ ግራ ከገባው፥ ህዝብ ተፈጥረህ ግራ እንደገባህ ኖረህ፥ በዛው ታሸልባለህ።
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... tkDxOqgqFU
አሉላ አባነጋ፥ አታ ጎይታ ባህሪ
ስምካ አብ እሰመራ/ ዶጎአሊ/ጉራእ/ ጉንደት፥ ዘልአለም፥ ነባሪ
ፑሽኪን፥ ፑሽኪን በለ ናይጣልያን አሽካሪ
መሬትካ አምልሳ ይእቶ ናብቲ ባህሪ
viewtopic.php?t=331166#p1425658
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 03 Aug 2024, 02:45
by Meleket
ከታላቁ ኤርትራዊ ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ ትንሽ ግጥምና ዜማ ቢጤ ተውሰን እስቲ እናንጐራጉር
Axumezana ንMeleket ዝጸመቕካዮ ዕረ
መሪሩካ ዶ ሓቅነት ምስ ሰዓረ
ሰታትዮ እምበር ናበይ ድሕርድሕሬ ናበይ ድሕር ድሕሬ!
እውነት ሁሌም ጣፋጭ ነች፤ ላልተቀበላት ሰው ግን ልክ እንደ ሓሞት መራራ ነች! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። 
Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤
Posted: 03 Aug 2024, 03:26
by Axumezana
የደብተራ ነገር፤
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ፤
ድሃንዶ ሃዲርኩም እንጣጢእ ንዘርእ አለና፤