Page 1 of 1

የደቡብ ሱዳን የቅርጫት ኳስ ብሔራዊ ቡድን የሻዕቢያ አይበገሬነት መንፈስ ተላብሰው ወደ ፓሪስ ኦሎምፒክ ማምራታቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

Posted: 27 Jul 2024, 08:48
by Digital Weyane
ኡኡኡ ጆ ባይደን ያስብላል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Re: የደቡብ ሱዳን የቅርጫት ኳስ ብሔራዊ ቡድን የሻዕቢያ አይበገሬነት መንፈስ ተላብሰው ወደ ፓሪስ ኦሎምፒክ ማምራታቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

Posted: 27 Jul 2024, 09:00
by Digital Weyane
ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን አቢይ አህመድ <<እዋጋላታለሁ እሞትላታለሁ>> ያላትን ትልቅ ሃገር አሜሪካ በደቡብ ሱዳናውያን በአለም አደባባይ እየተዋረደች ዝም በማለት የሚከብር ትግራዋይ የለም። ደቡብ ሱዳንን ተቃውመን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን። መንከባለል ክብር ነው። :roll: :roll:

Re: የደቡብ ሱዳን የቅርጫት ኳስ ብሔራዊ ቡድን የሻዕቢያ አይበገሬነት መንፈስ ተላብሰው ወደ ፓሪስ ኦሎምፒክ ማምራታቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

Posted: 27 Jul 2024, 09:35
by Digital Weyane
ኤርትራዊው ቢንያም ግርማይ ያቀጣጠለው የአስተሳሰብ ለውጥ ንቅናቄ ተከትሎ አፍሪካውያን ወጣቶች በራስ መተማመንና ራስን የመቻል እሴቶችን በፍጥነት የሚያዳብሩበት ሁኔታ ተፈጥሯል። ሻዕቢያዊው ንቅናቄ ከዚህም በላይ እንዳይስፋፋ እና በኛ ተጋሩ ላይ ከፍተኛ ጫና እንዳያሳድርብን ምን ማድረግ አለብን ትላላችሁ? :roll: :roll: