ሊያግዙት የመጡትን የትግል ጓዶቹን፥ መሃላችን ገብተው ያልዘሩትን ሊያጭዱ ይፈልጋሉ እያለ የሚነጫነጭና ጠባብ አስተሳሰብ ያለው የፋኖ መሪ፥ ፋኖ አይደለም። ፋኖዎች በአስቾኳይ ወደጎን ያድርጉት
Posted: 25 Jul 2024, 16:04
ሊያግዙት የመጡትን የትግል ጓዶቹን፥ መሃላችን ገብተው ያልዘሩትን ሊያጭዱ ይፈልጋሉ እያለ የሚነጫነጭና ጠባብ አስተሳሰብ ያለው የፋኖ መሪ፥ ፋኖ አይደለም። ፋኖዎች በአስቾኳይ ወደጎን ሊያደርጉት ይገባል።