Page 1 of 1
የብልጽግና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዲስት ኤርምያስ ዋቅጅራ ክቡር ፕረዘዳንት ኢሳያስ አፎዎርቂ ላይ ዛተ
Posted: 25 Jul 2024, 13:09
by Misraq
.
.
.
Re: የብልጽግና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዲስት ኤርምያስ ዋቅጅራ ክቡር ፕረዘዳንት ኢሳያስ አፎዎርቂ ላይ ዛተ
Posted: 25 Jul 2024, 13:47
by Abere
በጭፍኑ መንቀፍ ጭፍንተኝነት ነው።
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከኮከብ አየር መንገዶች የተመደበ ነው - Among the Star Airlines ። ኦህደድ ኦነግ እና ወያኔን እቃወማለሁ በሚል ስበብ ብቻ የሻዕብያ መሳሪያ መሆን ውርደት ነው።
ኢሳይያስ ውርደታም ሰው ነው። አየር መንገዱን መዝረፍ ስለማይችል ብቻ በቅናት በምላሱ እየላሰ ይዘልፋል - አህያ የሌለው የሰው በቅሎ ያጣጥላል ነው። በባድመ ጦርነት ሲቀሰቀስ የንጹሃንን ንብረት አሰብ ወደብ እና ምጽዋ ወደብ ዘርፏ - ሌባ ነው። አሁን ዳግማዊ ቀይ ኮከብ ዘመቻ ሊነሳ ይችላል በሚል እምነት ምንም አይነት መዝረፍ እና መስረቅ የሚችልበት ዕድል ስለሌለ በባዶ ሜዳ ይሳደባል። ሌባ የኢትዮጵያን ዐየር መንገድ መዝረፍ አይችልም - ሰማዩን ከቻለ በቡጢ።
Misraq , Shabia የሽፍታ መሪህን ክቡር
ማለት ትችላለህ ፤ለኢትዮጵያ ግን ሌባ ነው፤ ዘራፊ ነው። ወደብ ሰርቋል፤ ወደብ ላይ የነበረ ንብረ ዘርፏል። አሁን የሚዘረፍ ስላላገኘ ነው እንደ ውሻ የሚጮኸው።
Re: የብልጽግና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዲስት ኤርምያስ ዋቅጅራ ክቡር ፕረዘዳንት ኢሳያስ አፎዎርቂ ላይ ዛተ
Posted: 25 Jul 2024, 16:56
by kebena05
Re: የብልጽግና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዲስት ኤርምያስ ዋቅጅራ ክቡር ፕረዘዳንት ኢሳያስ አፎዎርቂ ላይ ዛተ
Posted: 25 Jul 2024, 17:03
by Misraq
Abere wrote: ↑25 Jul 2024, 13:47
በጭፍኑ መንቀፍ ጭፍንተኝነት ነው።
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከኮከብ አየር መንገዶች የተመደበ ነው - Among the Star Airlines ። ኦህደድ ኦነግ እና ወያኔን እቃወማለሁ በሚል ስበብ ብቻ የሻዕብያ መሳሪያ መሆን ውርደት ነው።
ኢሳይያስ ውርደታም ሰው ነው። አየር መንገዱን መዝረፍ ስለማይችል ብቻ በቅናት በምላሱ እየላሰ ይዘልፋል - አህያ የሌለው የሰው በቅሎ ያጣጥላል ነው። በባድመ ጦርነት ሲቀሰቀስ የንጹሃንን ንብረት አሰብ ወደብ እና ምጽዋ ወደብ ዘርፏ - ሌባ ነው። አሁን ዳግማዊ ቀይ ኮከብ ዘመቻ ሊነሳ ይችላል በሚል እምነት ምንም አይነት መዝረፍ እና መስረቅ የሚችልበት ዕድል ስለሌለ በባዶ ሜዳ ይሳደባል። ሌባ የኢትዮጵያን ዐየር መንገድ መዝረፍ አይችልም - ሰማዩን ከቻለ በቡጢ።
Misraq , Shabia የሽፍታ መሪህን ክቡር
ማለት ትችላለህ ፤ለኢትዮጵያ ግን ሌባ ነው፤ ዘራፊ ነው። ወደብ ሰርቋል፤ ወደብ ላይ የነበረ ንብረ ዘርፏል። አሁን የሚዘረፍ ስላላገኘ ነው እንደ ውሻ የሚጮኸው።
ግምቦቴው አበረ የአብይ ፍቅር እስካሁን አልወጣልህም፥፥ ለእኛ ለአማሮች ግን ይህ አየር መንገድ የጦር መሳርያና የኦነግ ተዋጊን ነጋ ጠባ አመላላሽ ስለሆነ አንወደውም፥፥ አንተ ዲቃላ ሌባ ስለሆንክ ያው የኦህዴድ ግርድናህን ቀጥልበት