Page 1 of 1

የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 16:50
by Horus
ቡታጀራ ይህን copy አድርጊ!

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 17:19
by Selam/
አንተ ፈዛዛ ሽማግሌ - መሬት ላራሹ ብለህ የዛሬ ሃምሳ ዓመት በረሃ የገባህ ሰውዬ ዛሬ እንደ ካሮት ቁልቁል በቅለህ የእንድብር የኑሮ ደረጃ መመዘኛ መሆን ያለበት የቻይና የመንገድ መብራት ነው ትለናለህ።

ምን ዓይነት ፍግ ነህ - ከቻይና የተገዛ ሰከንድ ሃንድ መብራት ሳይሆን፣ የቆጮ ምርት መጨመር ነው ሃገርን የሚያበራውና የሰው የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽለው።

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 17:21
by Union
ውታፍ ነቃይ ሆረስ ፈዛዛ ሽማግሌ :lol:

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 18:02
by Odie
ከቻይና የተገዛ ሰከንድ ሃንድ መብራት ሳይሆን፣ የቆጮ ምርት መጨመር ነው ሃገርን የሚያበራውና የሰው የኑሮ ደረጃ

ሆረስ ምን ያድርግ?
ኢትዮዽያዊያን በዚህ ስአት በምን እንስማማለን ከመስዳደብ ከመናናቅ በቀር? የሁለታችሁንም ፖስት እንደ አገር ወዳድ ተከታትያለሁ:: ብዙ የሚመሳስል ነገር አለን:: ሆረስ ስለጉራጌ ስለሃገሩ ስልፋኖ በጣም ጥሮ ነገሮች ሲለጥፍ የቆየ አሁንም በሚፈልጋቸው ጉዳዮች ብቻ የሚለጥፍ ስው ነው:: አሁን ለያዘው አቋሙ የገፋው ነገር ይኑር ወይ ራሱን መርምሮ ይለወጥ ራሱ ነው የሚያውቀውና ዝም ማለት ነው:: የእርሱ መብት ነው:: ኢትዮዽያውያን አዛጦንኛ እየተነጋገርን ያለበት ከዚህ አባዜ እንዴት እንደምንወጣ ዘረኝነት እንዴት እንደሚነቀል መታገል ያለብን ጊዜ ነበር:: እንደድሮ ኢሃፖ ወይም የተማሪዎች ህብረት የረባ ሚና የሚጫወት የሚያስተባብር የለም:: ሁሉም እንደ ጃርት በዘር ጉድጉዋድዋ መሽጋለች:: የፋኖ ነገር ገና ስክኖ አተገለጠም:: ገና ጊዜ የሚሻ ይመስላል:: እርሱንም አንዳንዶች የኛ ስለሆነ አያገባችሁም አትንኩብን ብለዋል:: ያለው ስርአት በቁሙ የሞተ ቀለም ቀቢ ከተማ አብለጭላጭና ፖርክ ሬንጀር ሲሆን ከዚያ በላይ ወንከሉ መዘርዘር ያተክታል:: የሚዘርፍ ብቻ ነው ሊደግፈው የሚችል::
ሁሉም የመስለውን ፖስት ያደርጋል ማንም አይከለክለውም!!

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 18:09
by Dama
I can't am from 7bet; only you can say because you belong. You approved the partitioning of Gurage.

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 18:28
by Horus
Odie wrote:
22 Jul 2024, 18:02
ከቻይና የተገዛ ሰከንድ ሃንድ መብራት ሳይሆን፣ የቆጮ ምርት መጨመር ነው ሃገርን የሚያበራውና የሰው የኑሮ ደረጃ

ሆረስ ምን ያድርግ?
ኢትዮዽያዊያን በዚህ ስአት በምን እንስማማለን ከመስዳደብ ከመናናቅ በቀር? የሁለታችሁንም ፖስት እንደ አገር ወዳድ ተከታትያለሁ:: ብዙ የሚመሳስል ነገር አለን:: ሆረስ ስለጉራጌ ስለሃገሩ ስልፋኖ በጣም ጥሮ ነገሮች ሲለጥፍ የቆየ አሁንም በሚፈልጋቸው ጉዳዮች ብቻ የሚለጥፍ ስው ነው:: አሁን ለያዘው አቋሙ የገፋው ነገር ይኑር ወይ ራሱን መርምሮ ይለወጥ ራሱ ነው የሚያውቀውና ዝም ማለት ነው:: የእርሱ መብት ነው:: ኢትዮዽያውያን አዛጦንኛ እየተነጋገርን ያለበት ከዚህ አባዜ እንዴት እንደምንወጣ ዘረኝነት እንዴት እንደሚነቀል መታገል ያለብን ጊዜ ነበር:: እንደድሮ ኢሃፖ ወይም የተማሪዎች ህብረት የረባ ሚና የሚጫወት የሚያስተባብር የለም:: ሁሉም እንደ ጃርት በዘር ጉድጉዋድዋ መሽጋለች:: የፋኖ ነገር ገና ስክኖ አተገለጠም:: ገና ጊዜ የሚሻ ይመስላል:: እርሱንም አንዳንዶች የኛ ስለሆነ አያገባችሁም አትንኩብን ብለዋል:: ያለው ስርአት በቁሙ የሞተ ቀለም ቀቢ ከተማ አብለጭላጭና ፖርክ ሬንጀር ሲሆን ከዚያ በላይ ወንከሉ መዘርዘር ያተክታል:: የሚዘርፍ ብቻ ነው ሊደግፈው የሚችል::
ሁሉም የመስለውን ፖስት ያደርጋል ማንም አይከለክለውም!!
ኦዴ
የውነት ጉራጌ ከሆንክ ከነዚህ መሃይም የጥላቻና ቡራ ከረዩ አካባቢ ርቀህ በትክክል አንጎልክን ተጠቀም ። የኢትጵያ ፖለቲካን በዝርዝር ለዘመናት ተከታትዬዋለሁ! እዚህ የምትሰማቸው ባዶ የጎሳ ሆያ ሆዬዎች EPLF, TPLF, OLF ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ተገንጥለው የንኡስ ከበርቴ ሆያ ሆዬ የጀመሩበት የዛሬ 50 ዓመት የተዘፈነ ያረጀ፣ ተሞክሮ የወደቀ ፍይዳ ቢስ ጫጫታ ነው ።

አገር ሲለማ፣ መንገድ ሲጸዳ፣ መናፈሻ ሲሰራ ኮምፒኡተር ጀርባ ተጎልቶ አይ የኔ ባዶ ድንፋታ ሰሚ እንዲያገኝ መሬቱም አይታረስ ፣ አገርም ወደብ አይኑረው፣ አዲሳባም ሽንት ቤት አይሰራ የሚል አላማ ቢስ፣ አቅመ ቢስ ቦዘኔ ንኡስ ከበርቴን ለ50 አመት አይተነዋል። ከነሱ ራስክን አርቅ! መንግስትን ስትቃወም በምክኛት ፣ መንግስትን ካገር ለይተህ አንድን ነገር ለምን መደገፍ እንዳለበት፣ ለምን መወገዝ እንዳለበት ጥንቅቀህ በራስህ አንጎልና ሎጂክ ወስነህ ፖለቲካህን ከውን !!

እኔ ላትስማማኝ ትችላለህ! የጎሳ ፖለቲካ በፍጹም በፍጹም ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካነት አያድግም፣ ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካነት አይለወጥም! ይህ መራራ ትግል ከትግሬ ፣ከኦሮሞ፣ አሁን ደሞ ካማራ ተማር! ፖለቲካና የጉራጌ ብሄርሰብን ጥቅም አጣጥመህ ፋይዳዊ ሥራ ለመስራት ሃሳብ ካለህ ሃ ብለህ ከኢትዮጵያ አጀንዳ ጀምር። ከዚያም ጉራጌ በዚህ የኢትዮጵያ ሕይወትና ፖለቲካ ውስጥ ምን ማድረግና ምን መሆን እንዳለበት በጥልቀት አስብ!

ለ50 አመት ባክነው ከወደቁት የፖለቲካ አህዮች ፈስ አትማር ። ከ50 አመቱ የጎሳ ፖለቲካ እበት ግማት እንጂ ሌላ ፈስ ስለማይወጣው!

ብልህ ከሌሎች ስህተት ይማራል፣ ጂል ከራሱ ስህተት እንዲሉ!

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 18:29
by sarcasm
Would any other towns will have a slight chance of growing at that speed when the country's entire capital investments is swallowed by Addis?

The other hidden cost of Addis gentrification projects is the funding diverted from agricultural and rural developments to urban centres. Compare Addis's share of the capital expenditure vs entire country's capital expenditure on agriculture and rural projects. Compare the $4,531 per capita for other urban developments and the $27,735 per capita for Addis.

Source https://x.com/AyeleGelan/status/1811370651640344801

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 18:48
by Horus
sarcasm wrote:
22 Jul 2024, 18:29
Wound any other towns will have a slight chance of growing at that speed when the country's entire capital investments is swallowed by Addis?

Doesn't really matter what they quote! It is what is felt that counts. Abiy has actually admitted that his Gentrification Projects add to the inflation but justified it with generic statement that the projects was employing people, never minding that the manufacturing initiatives that he wilfully and without reason stopped would have absorbed a large part of the unemployed, and would have done so, for years to come compared to one-time opportunities that Gentrification construction projects bring in.
The other hidden cost of Addis gentrification projects is the funding diverted from agricultural and rural developments to urban centres. Compare Addis's share of the capital expenditure vs entire country's capital expenditure on agriculture and rural projects.

Source https://x.com/AyeleGelan/status/1811370651640344801
[/quote]

Well, at least your criticism is reasonable; that is, it its an economic and policy priority analysis. I still have to see a single serious critic of this issue relative to agricultural and industrial expenditures.

The blind, hateful and stupid opposition to the project is purely political; that is, hating Abiy Ahmed & Oromuma = hating anything done by the regime and the result a totally reactionary, anti progress, anti-improvement dark negativity. Actually, this kind of state of mind is a mark of political failure. It is this reactionary anti-improvement lots who also claim to seize state power and become a ruling regime. Nothing can be more contradictory than this sort of double talk. The same reactionary noise opposes mechanized farming, the attempt at food self-sufficiency etc. Then, one asks - what is it that this reactionary noise want??????

There is no answer! IT IS ALL THE DANCE OF ANGER!

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 19:29
by Selam/
ለ 50 ዓመት ባክነህ የወደቅከውማ አንተው ገልቱው ሆረስ ነህ።

የዛሬ ዓመት ጉራጌ ክልል ካልሆነና ፒፒ ካልተቀበረ እኔን ዘቅዝቃችሁ ስቀሉኝ ስትል የነበርከው ጎበዝ ዛሬ ሰዉ ከድሮው በከፋ መልኩ የሚበላው አጥቶ በጠኔ እያለቀ አንተ ለፒፒ የሽንት ቤት ጉድጓድ ስራና የቻይና ውራጅ መብራት ማሽቃበጥህ ሲጀመር ጀምሮ ምንም ዓይነት ጅማት የሌለህ ስልባቦትና ወናፍ መሆንክን አስመስክረሃል።

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 20:21
by Dama
Odie wrote:
22 Jul 2024, 18:02
ከቻይና የተገዛ ሰከንድ ሃንድ መብራት ሳይሆን፣ የቆጮ ምርት መጨመር ነው ሃገርን የሚያበራውና የሰው የኑሮ ደረጃ

ሆረስ ምን ያድርግ?
ኢትዮዽያዊያን በዚህ ስአት በምን እንስማማለን ከመስዳደብ ከመናናቅ በቀር? የሁለታችሁንም ፖስት እንደ አገር ወዳድ ተከታትያለሁ:: ብዙ የሚመሳስል ነገር አለን:: ሆረስ ስለጉራጌ ስለሃገሩ ስልፋኖ በጣም ጥሮ ነገሮች ሲለጥፍ የቆየ አሁንም በሚፈልጋቸው ጉዳዮች ብቻ የሚለጥፍ ስው ነው:: አሁን ለያዘው አቋሙ የገፋው ነገር ይኑር ወይ ራሱን መርምሮ ይለወጥ ራሱ ነው የሚያውቀውና ዝም ማለት ነው:: የእርሱ መብት ነው:: ኢትዮዽያውያን አዛጦንኛ እየተነጋገርን ያለበት ከዚህ አባዜ እንዴት እንደምንወጣ ዘረኝነት እንዴት እንደሚነቀል መታገል ያለብን ጊዜ ነበር:: እንደድሮ ኢሃፖ ወይም የተማሪዎች ህብረት የረባ ሚና የሚጫወት የሚያስተባብር የለም:: ሁሉም እንደ ጃርት በዘር ጉድጉዋድዋ መሽጋለች:: የፋኖ ነገር ገና ስክኖ አተገለጠም:: ገና ጊዜ የሚሻ ይመስላል:: እርሱንም አንዳንዶች የኛ ስለሆነ አያገባችሁም አትንኩብን ብለዋል:: ያለው ስርአት በቁሙ የሞተ ቀለም ቀቢ ከተማ አብለጭላጭና ፖርክ ሬንጀር ሲሆን ከዚያ በላይ ወንከሉ መዘርዘር ያተክታል:: የሚዘርፍ ብቻ ነው ሊደግፈው የሚችል::
ሁሉም የመስለውን ፖስት ያደርጋል ማንም አይከለክለውም!!
Blame your mom for brainwashing, for making you hate and love parts of Gurage. For teaching you to silence all voices for Muslim victims of violence.
Stop being too sensitive on reports and condemnations of Christian or Kebena/Mareqo violences that happened this current year in Gunchirye and Welqite. Not old news. They have causes and perpetrators. These are ongoing violences victims of which are not yet rehabilitated.
You want all these criminal incident reportings silenced? Good luck atse Odin! How many Gurages, how many media houses such Addis Standard, Brokena, etc. are you going to try to silence?
How powerful you think you're!

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 22:03
by Selam/
የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

ማናባክ ሆነህ ነው አንተ የሰዎችን የኑሮ ደረጃ ምን መሆን እንዳለበት የምትወስነው? መሠረታዊ የምግብ፣ የንፁህ የመጠጥ ዉኃና የመጠለያ ፍላጎት ማግኘት አቅቶት እንደ ቅጠል የሚረግፈውን ህዝብ ጠይቀኸዋል? ብልጭልጭ መብራትና ብሩህ ቀለም ቀባብተህ ልትደልለው ነው?

እነ ጃፓንና ቻይና ከድህነት የተላቀቁት ፣ የሃገራቸውን ሰላምን በማስፈን ፣ ትምህርትን በማስፋፋትና ሰዎች እንዳይበለፅጉ አፍኖ የያዘውን ሰንሰለት በመበጣጠሳቸው ነው። ያንተ ምንደኛው ዓብዮት በተቃራኒው ነው የሚያደርገው። የቻይና second hand መብራት የቡታጅራን ወጣት የቄራ ቅንጥብጣቢን በቶፓዝ ምላጭ ከመቆራረጥ ያድነዋል ብለህ ካሰብክ ፣ ዕድሜህን በከንቱ የጨረስክ ቆረቆንዳ ራስ ነህ። ወሸላ!

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 22 Jul 2024, 23:34
by Right
The other hidden cost of Addis gentrification projects is the funding diverted from agricultural and rural developments to urban centres. Compare Addis's share of the capital expenditure vs entire country's capital expenditure on agriculture and rural projects.
Under the current model there is no development in Ethiopia and there will never be.
I don’t think people that lived in the US more than half of their life and bragged about their education can’t see it.

I hate dishonest people. They should be shot.
MOLACHA LEBA.

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 23 Jul 2024, 00:34
by Dama
Meles Zeradwa starved Addis Abeba until his death. Justified it by his principle of equitable distribution of cities development. He wanted to bring up regional cities to more or else to par with Addis. He poured monies on cities like Mekele, Jimma, Awasa, Dire Dawa, Jigjiga, Gondar while neglecting Addis Abeba's reasonable returns from its huge tax-base.

Meles Asres(true name of his dad), also saw Addis as a seat of oppression of nations of Ethiopia since its establishment. Therefore, he felt it was his duty to met out justice against it for providing comfort and harboring oppressors of nations.

Abiy does not rewrite Meles' misdeed to Addis. Weighed on tyranny scale, they weigh equal, more or less.

Why Abiy does what he does in his weirdly named Corridor Dev is stamping his legacy; something people will remember him for after he flees Ethiopia or dies by any means. As a soldier he knows that he can die anytime. And it doesn't bother him. He lives from dat-to-day. You can tell this from the speed at which the modernization projects travel. All these with in 6-8 months. As far as I know no public tenders were advertised. A contractor or contractors chosen do build by his agents and approved by him. Just like himself believes he is chosen, the 7th King God chose him to be as foretold by his mom.

Greener Ethiopia was also his deep concern for his legacy after death or leaving office. Artist Abush Zeleqe said it better, "Sew yibeltal ke-sar".

Re: የትም ቦታ የኢትዮጵያ የኑሮ እስታንዳርድ ይህ ነው መሆን ያለበት!

Posted: 23 Jul 2024, 11:09
by Right
አገር ሲለማ
&
gentrification
Horus,
Don’t you feel any shame to put out this kind of propaganda behalf of PP.

In a country where it cannot register its new born and the deceased, in a country where the innocent goes to prison and the criminals let go, where education is sub standard as the elite send their children to private schools preparing them for the US job market with all expenses paid by Ethiopia and above all a stupid dictator controls everything you are talking about development and gentrification?

I will repeat with the current model ethiopia will never develop. Until the fundamentals are in place development is a wishful dream.
In the larger context listen to what Charlie Munger said about India.