ዶር ዮናስ ብሩ፦ ለአማራ ምሁራን ብዙ ጠቃሚ ምክር ያላቸው ይመስላል። ታዲያ የአማራ ምሁራንን በአንከር ሚድያ በኩል ጋብዘው እንዳያወያዩ የሚያግዳቸው ነገር አለ? አለዚያ ነገሩ የጓዳ ወሬ ሆነ
Posted: 22 Jul 2024, 15:33
ዶር ዮናስ ብሩ፦ ለአማራ ምሁራን ብዙ ጠቃሚ ምክር ያላቸው ይመስላል። ታዲያ የአማራ ምሁራንን በአንከር ሚድያ በኩል ጋብዘው እንዳያወያዩ የሚያግዳቸው ነገር አለ? አለዚያ ነገሩ የጓዳ ወሬ ሆኖ ይቀራል