Page 1 of 1

በአንከር ሚድያ ላይ፧ መሳይ መኰንን፧ ለአማራ ምሁራን የጋራ መድረክ አዘጋጅተን እንዲወያዩ እናደርጋለን ብሎ ደጋግሞ ሲናገር ሰምቼዋለሁ። እስካሁን ያዘጋጀው የጋራ መድረክ አላየሁም። ወሬ ብቻ?

Posted: 22 Jul 2024, 15:20
by EwnetYashenifal