መቼም ፈርዶብን ወያኔ ስንባል ምቀኝነታችን ራሳችንን የምንገልፅበት መለያችን ነው። ባህላዊ ጨዋታችን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 21 Jul 2024, 21:09
ኡኛ ወያኔ ምቀኝነታችን አይጣል ነው! በምቀኝነት በሽታ የተለከፈው ወያኔ ዎንድማችን almaze/Misraq ከሰይጣን ጋር ተማምሎ የትግራይ ህዝብን በጎ ገፅታ እያደበዘዘና እያጠፋ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ !

