ሽመልስ እልፍ ዘበኞቻቸውን ለምን ይቆጥሩብናል?
Posted: 21 Jul 2024, 19:01
እንቀርፀዋለን ባሉት 9 ክልልላት ትምህርት ቤቶች, ገበያዎች መጠጥ ቤቶች የስፓርት መዋቅሮች ሁሉ እራሳቸው ፋሽስቶቹ የሚለፍፉትን ቅጅ መወያያ አርጎ ማቅረብና 90 ሚሊዮኑን ህዝብ ፍም እሳት ማረግ እያለ ዘበኛ ይቆጥርብናል!!
ደራ ገባን ወጣን እያለ የሚንበላጠጠው እሳቱ የህዝብ ስላልመሰለው ነው!!
ደራ ገባን ወጣን እያለ የሚንበላጠጠው እሳቱ የህዝብ ስላልመሰለው ነው!!