እንቀርፀዋለን ባሉት 9 ክልልላት ትምህርት ቤቶች, ገበያዎች መጠጥ ቤቶች የስፓርት መዋቅሮች ሁሉ እራሳቸው ፋሽስቶቹ የሚለፍፉትን ቅጅ መወያያ አርጎ ማቅረብና 90 ሚሊዮኑን ህዝብ ፍም እሳት ማረግ እያለ ዘበኛ ይቆጥርብናል!!
ደራ ገባን ወጣን እያለ የሚንበላጠጠው እሳቱ የህዝብ ስላልመሰለው ነው!!
Re: ሽመልስ እልፍ ዘበኞቻቸውን ለምን ይቆጥሩብናል?
ነጋ ጠባ ጦርነት የሚያውጁት ህዝቦች ላይ ሆኖ ሳለ: የአንድ አካባቢ የድርጅት አመራር ብቻውን vanguard ነኝ ብሎ ዘበኞቹን መቁጠር የህዝቦችን የተባበረ ሀይል መናቅ ነው!!