Page 1 of 1

ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 08:24
by Selam/
“አንድ ያላት ዕንቅልፍ የላት!”

- አበበ ቢቂላ ሮምን በውስጥ እግሩ ጠፈጠፎ ሲያንበረክካት ፣ ኢትዮጵያኖች አንድ ወር ሙሉ ስራ ፈትተው እስክስታ ቢወርዱ ኖሮ ብዬ ራሴን ጠየቅሁኝ።

- ሁሴን ቦልት እንደ ፈረስ እየጋለበ በተየጋጋሚ የዓለም ሪኮርድን ሲሰብር፣ አሜሪካ ያሉ ጀማይካውያን ሰልፍ ቢወጡስ ብዬም አሰብኩ።

- ሲድኒ ፖይስተር የመጀመሪያውን ኦስካር ሲያሸንፍ ጥቁር አሜሪካኖች ለ20 ቀን የኩምባያ ዳንኪራ ቢረግጡ ኖሮስ ብዬም አሰላሰልኩ።

- ህንዳዊው የእንግሊዝ ሀገር ጠሚር ሆኖ ሲሾም፣ ቦሊውዶች ስራ ዘግተው ባራታንያታም ቢደንሱስ ብዬ በጥሞና አሰብኩኝ።

ይኸ ጎበዝ አሸነፍኩ ብሎ ቁጭ አላለም፣ ለሚቀጥለው ውድድር እየተዘጋጀ ነው፣ ሌላ ጥሩ ዜና ሰምተው የማያውቁት ኢርትራውያኖች ግን ስራቸውን ፈትተው እስከ አሁን በየቀኑ በየአደባባዩ ዳንኪራ ይመታሉ።

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 08:36
by Fiyameta

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 09:07
by Axumezana

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 09:29
by Fed_Up
Selam/ wrote:
21 Jul 2024, 08:24
“አንድ ያላት ዕንቅልፍ የላት!”

- አበበ ቢቂላ ሮምን በውስጥ እግሩ ጠፈጠፎ ሲያንበረክካት ፣ ኢትዮጵያኖች አንድ ወር ሙሉ ስራ ፈትተው እስክስታ ቢወርዱ ኖሮ ብዬ ራሴን ጠየቅሁኝ።

- ሁሴን ቦልት እንደ ፈረስ እየጋለበ በተየጋጋሚ የዓለም ሪኮርድን ሲሰብር፣ አሜሪካ ያሉ ጀማይካውያን ሰልፍ ቢወጡስ ብዬም አሰብኩ።

- ሲድኒ ፖይስተር የመጀመሪያውን ኦስካር ሲያሸንፍ ጥቁር አሜሪካኖች ለ20 ቀን የኩምባያ ዳንኪራ ቢረግጡ ኖሮስ ብዬም አሰላሰልኩ።

- ህንዳዊው የእንግሊዝ ሀገር ጠሚር ሆኖ ሲሾም፣ ቦሊውዶች ስራ ዘግተው ባራታንያታም ቢደንሱስ ብዬ በጥሞና አሰብኩኝ።

ይኸ ጎበዝ አሸነፍኩ ብሎ ቁጭ አላለም፣ ለሚቀጥለው ውድድር እየተዘጋጀ ነው፣ ሌላ ጥሩ ዜና ሰምተው የማያውቁት ኢርትራውያኖች ግን ስራቸውን ፈትተው እስከ አሁን በየቀኑ በየአደባባዩ ዳንኪራ ይመታሉ።

ሰገጤ ሰገራ,
ቅናትህ ያገረሸብህ ይመስላል... ገና ለአመታት እንጨፍራለን እናንትም ቆሽትህ ያራል:: ቅንቅናም የድሃ ምቀኛ:: የሳይክል ውድድር 21 ቀናት እርዝመት አለው እንደ ባቡን በባዶ እግር አንዴ እሚሮጥ አይደለም::21 ቀን ብንጨፍር ሲያንስ ነው :: ስንዴ ሰፋሪሽ ጌቶችሽ የኛ እስፖርት ነው ብለው እሚኩራሩበትን ነው ያስጣልነው:: እኛ ኤርትራውያን ፀባችን ከጌቶቻችሁ ጋር ነው ስንል ቀልድ ይመስላቹሃል ነበር መሰለኝ:: እኛ ከአፍሪካውያን በተለይ በተለይ ከእእናተ ጋር የበላይ እንጂ ኩል አርገን አስበን አናውቅም:: ስለዚህ እንዲህ አንጀትሽ አሮ ይህን ከላይ የለቀለቅሽው አሳጥረሽ "እንኳን ደስ አላችሁ አለን" ብትይ ክብር ያሰጥሽ ነበር:: ሆነም ቀረም ለናንተ ቅንቅናም የአእምሮ ድሃ ህዝብ አስተያየት ዋጋ ሰጥተን አናውቅም :: ንግግራችን ከሌላው ስልጡን የአለማችን ህዝብ ጋር ነው::

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 11:14
by Misraq
"ለቆማጣ አንድ ጣቱ ብርቅ ናት" የሚላው ሊገልፀው የማይችለው ሁኔታ ነው ያየነው።

ይህ አረፍተ ነገር ለኤርትራውያኖች redefine መደረግ አለበት። let me try........."ለቆማጣ አንድ ጣቱ አይኑም፡እግሩም፡ጆሮውም፡አፍጫውም፡ቆለጡም ነፍሱም ናት" :idea:

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 11:17
by Fed_Up
Misraq wrote:
21 Jul 2024, 11:14
"ለቆማጣ አንድ ጣቱ ብርቅ ናት" የሚላው ሊገልፀው የማይችለው ሁኔታ ነው ያየነው።

ይህ አረፍተ ነገር ለኤርትራውያኖች redefine መደረግ አለበት። let me try........."ለቆማጣ አንድ ጣቱ አይኑም፡እግሩም፡ጆሮውም፡አፍጫውም፡ቆለጡም ነፍሱም ናት" :idea:
እምሶዬ, እንትን ባካፋ,

ቁምጥና የኢትዮጵያን መለያ ባጂ ነው:: ኤርትራ ውስጥ ልክ እንደ ስልጡን አለም ቁምጥና አይታወቅም.. በቁምጥናም አባባል የለንም:: ምድረ ዘረ ቆማጣ ሁላ::

ገና አፋችሁን በእጂ እሚያስጭን ድሎችን ጠብቁ

https://encrypted-tbn0.gstatic.com/imag ... Q&usqp=CAU

:lol: :lol: :lol:

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 11:55
by Abere
Where are the other 3 countries flags - that should be waved along with Eritrea province?

1) Italy: bike 🚲 is a legacy of Italy. Italy should feel proud about this and deserves a credit. It is her victory too, although the prize does not go Rome, it will go to her oversea colony of Asmara.

2) Tigray's bi-color Flag: The Hyena Flag should have been waved as they too wanted to be a mini-state of Abay Tigray, stealing land and people from Ethiopia. As they had been fans of Be'reged'Le'amedu ; and they should still be with them.

3) Oromia Flag( Cabbage Flag): OLF is the hand-made craft of mini-state of Eritrea. The history of Oromia is chronicled by Tesfaye Gebre-Ebab and Asmerom Legesse of Aba-Geday. The mini-state is thus a model for the two other secessionist mini-states.

If there were no Woyane / OLF, there would not be Shabia -Eritrea.

It is good win for the 🚲 man. He won because it is an individual game, but the million Eritreans as a province could not win in their lives defeating poverty. Alas, it takes the mind, zeal, entrepreneurship of millions and visionary and quality leadership.

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 13:38
by Selam/
ለሻቢያ አይጦች አንዲት ጥሬ ጉድጓዳቸው ውስጥ ጣልላቸው፤ አንድ ወር ሙሉ ይንጫጫሉ።

ብሽክሊሊት ያሸነፈው ጎበዝ ጡንቻውን ለሌላ ውድድር ሲያፍታታ ፣ ችጋራም ሻቦዎች በምዕተ ዓለም የተገኘች አንዲት መልካም ዜና የተለመደችውን ጭለማዋን ሰሜን ኮርያ እንድታረሳሳላቸው በጭፈራ ፈሳቸውን እየጨረሱ ነው። ኧረ የዓለም ህዝብ ይታዘበናል በሉ።

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 13:57
by pushkin
All your folktales/ Teret teret are based on your lepor uncles!! you will die of jealousy when Eritrea surpasses singapore. My vision is to see when chigaray kilil beg Eritrea for casual work.
Misraq wrote:
21 Jul 2024, 11:14
"ለቆማጣ አንድ ጣቱ ብርቅ ናት" የሚላው ሊገልፀው የማይችለው ሁኔታ ነው ያየነው።

ይህ አረፍተ ነገር ለኤርትራውያኖች redefine መደረግ አለበት። let me try........."ለቆማጣ አንድ ጣቱ አይኑም፡እግሩም፡ጆሮውም፡አፍጫውም፡ቆለጡም ነፍሱም ናት" :idea:

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 21 Jul 2024, 15:15
by Selam/
ዓብዮት: “እኛም አረንጓዴ ብሽክሌት ማሽከርከር እንችላለን!”

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 22 Jul 2024, 12:24
by Union
ሰልፍ ወጡ ጭራሽ :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
21 Jul 2024, 11:14
"ለቆማጣ አንድ ጣቱ ብርቅ ናት" የሚላው ሊገልፀው የማይችለው ሁኔታ ነው ያየነው።

ይህ አረፍተ ነገር ለኤርትራውያኖች redefine መደረግ አለበት። let me try........."ለቆማጣ አንድ ጣቱ አይኑም፡እግሩም፡ጆሮውም፡አፍጫውም፡ቆለጡም ነፍሱም ናት" :idea:

Re: ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ!

Posted: 22 Jul 2024, 12:28
by Union
:lol:
ውርደት ነው።

ሀይሌና ቀነኒሳ የአለም ክብረ ወሰንን ሲሰብሩ ሰልፍ 40 ግዜ መውጣት ነበረብን ማለት ነው :lol:

አይ የበታችነት ስሜት :lol: