Page 1 of 1

Eskinder vs Zemene, message for .....

Posted: 21 Jul 2024, 03:45
by Abaymado
አስክንድር ለምንድነው አንዲህ ያለ አሰጥገባ ውስጥ የገባው? አንደእኔ ከሆነ ዘመነ ካሴ የሚባል ሰው ምን አንደሆነ አላቅም:: የሁለቱ ግብግብ ምንድነው? ምን አያረጉ አንደሆነ ግልፅ አይደለም::
አኔ ለአስክንድር የምለው: ከዚህ ትርምስ ውስጥ ውጣ ነው : ስልጣኑ ምንም አያረግልህም::አለበለዚያ መዘዙ ቀላል አይሆንም::