Page 1 of 1
ብአዴን እና ወያኔ ተነቅለው ፋኖ እግሮቹን እየተከለ ነው። በባዶ እጅ ትግል የጀመረው ፋኖ የምስራቅ አፍሪካ ተገዳዳሪ ኃይል በመሆን የመዋቅር እና የአመራር ምርጫ ሂደት መብቃት ከፍተኛ እመርታ
Posted: 18 Jul 2024, 15:26
by Abere
ብአዴን እና ወያኔ ተነቅለው ፋኖ እግሮቹን እየተከለ ነው። ከምንም በባዶ እጅ ትግል የጀመረው ፋኖ የምስራቅ አፍሪካ ተገዳዳሪ ኃይል በመሆን የመዋቅር እና የአመራር ምርጫ ሂደት መብቃት ከፍተኛ እመርታ ነው።
Re: ብአዴን እና ወያኔ ተነቅለው ፋኖ እግሮቹን እየተከለ ነው። በባዶ እጅ ትግል የጀመረው ፋኖ የምስራቅ አፍሪካ ተገዳዳሪ ኃይል በመሆን የመዋቅር እና የአመራር ምርጫ ሂደት መብቃት ከፍተኛ
Posted: 18 Jul 2024, 15:46
by Axumezana
ራስ ሳይጠና ጉተና
Re: ብአዴን እና ወያኔ ተነቅለው ፋኖ እግሮቹን እየተከለ ነው። በባዶ እጅ ትግል የጀመረው ፋኖ የምስራቅ አፍሪካ ተገዳዳሪ ኃይል በመሆን የመዋቅር እና የአመራር ምርጫ ሂደት መብቃት ከፍተኛ
Posted: 18 Jul 2024, 16:16
by MINILIK
So many heroes sacrificed everything. Once the organization is established, they should begin making requests to negotiate with the government. Let's lay all the cards on the table - if the government is willing to give up the Amhara region, Fano should ensure that is the first priority. After that, form an alliance with other Ethiopians. There must be extensive propaganda and media coverage before advancing towards Addis. To achieve this, Ola is essential. Collaborate with them and focus on one issue initially - the necessity of removing this bloodthirsty government.