Page 1 of 1

ፋንዶ ተከሰሰ!

Posted: 18 Jul 2024, 14:26
by DefendTheTruth
ባል ና ሚስትን በአንድ አፍ እንዳይናገሩ በመድረግ ና ምላሳቸዉ የምስቱን ቃል እንዳይናገር፣ በማድረግ፣ ሚስትዬዉም እንደዚሁ የራሷን ባል ቃል እንዳትናገር በማድረግ፣ ከበድ ወንጃል ተጠርጥሮ ተከሰዋል።

ይህ ከባድ ወንጀል ነዉ፣ በሰዉ ልጅ ፍርድ ብቻም ሳይሆን በፈጣሪያችንም ፊት ከፍተኛ ቅጣት ይስከትላል።