Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40273
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወለኔ ኢሮ (እንሾሽላ)!

Post by Horus » 18 Jul 2024, 01:41

በክስታኔዎቹ ዘንድ በእንሾሽላ ማግስት እረ የምንለው ነው! የሙሽራዋ ኮሶ መጠጫ ቀን ነው!! ይህው እንሾሽላ በስልጤም አንድ ነው! የማልጠግበው ባህል ነው!