Page 1 of 1

One of the few remaining Amhara intellectual

Posted: 17 Jul 2024, 15:29
by DefendTheTruth
GAT is one of the sharp minds still functioning from the Amhara community of the Amhara revolution contemporaries.

The rest is either in a deep sleep or simply has lost the rudder, without any road to a redemption in sight, a tragic story.


Re: One of the few remaining Amhara intellectual

Posted: 17 Jul 2024, 16:23
by Axumezana
እበላ ባይ አፈ ቅቤ ልቡ ጩቤ፥

እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ክፍተት ባለበት ሁሉ እየገቡ ሆዳቸውን ይሞላሉ፤

Re: One of the few remaining Amhara intellectual

Posted: 17 Jul 2024, 16:40
by Abere
DDT,

አውርቶ አደር እኮ ነው ይኸ። አንተ ደግሞ < ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል > እንደተባለው ሞኝ ጅብ ኦሮሙማ ይች ቀዳዳ ብትሰፋልኝ ገብቸ አማራን አጠፋለሁ ነው።

እርምህን አውጣ አማራ ዛሬ 1990ዎቹ ላሜ ቦራ አይደለም። ነፍስህን ከነ መሳሪያህ ይቀበልሃል።

ይህ አውርቶ አደር ግን ወሬው ብቻ ሳይሆን አደር መልኩ ጭምር ቁርጥ ተመስገን ጥሩነህን ነው። ወይ ጉድ - የብ አደን ጉድያ መመሳሰሉ።

በነገራችን ላይ እስክንድር እንደ ሚጥሚጣ ያስነጥስህ ጀመር አይደል? :mrgreen: የፈሩት ይደርሳል፤የጠሉት ይወርሳል ነው።


:lol: